የመስከረም ኪሶች

እንደ መታደል ሆኖ፣ መስከረም መታወቂያው ብዙ ነው። በአዲስ ዓመት መግቢያነት ይታወቃል። በአብዮት መፈንዳት ይታወቃል። በትምህርት ቤቶች መክፈቻነት ይታወቃል። በተደራራቢ በዓላት አስተናጋጅነቱ ይታወቃል። መሸጋገሪያውን ማንም የሌለውን፣ ጷጉሜን በማድረጉ ይታወቃል። በይፋ አይነገርለት እንጂ፣ ዛሬ... Read more »

ባህላዊ ወረቶቻችንን ለአብሮነትና ለአንድነት፤

ዶ/ር ጆሴፍ ጎብልስ የናዚው አዶልፍ ሒትለር የአስገድዶ የማሳመንና የማጥመቅ ወይም ኢንዶክትሬሽን አልያም የፕሮፓጋንዳ ቀኝ እጅ ሲሆን ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል ይል ነበር። እኛ ግን አይደለም ውሸትን ደጋግሞ በመንገር እውነት ማድረግ እውነቶቻችንንም እውነት... Read more »

መስቀልን ከሺሕ ዘመን ታሪካችን እና ከኢትዮጵያ ቤ/ክ አንጻር በጨረፍታ. . .

የመስቀል የክርስትና ሃይማኖት ትልቅ ትእምርት/ ሲምቦል ነው። መስቀል ከክርስትና ሃይማኖት ጋር ሺሕ ዘመናትን የዘለቀ፣ የጠበቀ ትስስር አለው። ወደ እኛው ታሪክ ስንመለስ ደግሞ ቅዱስ መስቀል በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትልቅ ክብር፤ ልዩ ስፍራ... Read more »

 የሀገሬ መልከ ብዙ በዓላት  ዙሪያ ገብ የበዓላት ወግ፤

እኛ ብቻ ሳንሆን በርካታ የዓለም ሀገራት እንደ ባህላቸው፣ እንደ ታሪክና ወጋቸው በየዓመቱ እየዘመሩ የሚቀበሏቸው፣ እያደመቁ የሚያከብሯቸው፣ እየደገሱ የሚደሰቱባቸውና ክብረ በዓላቱ ሲጠናቀቁም “የዓመት ሰው ይበለን!” እየተባባሉ ተመራርቀው የሚሸኛኙባቸው በርካታ በዓላት እንዳሏቸው ይታወቃል። በዓላቱ... Read more »

 ዛሬ ከትናንት እንዲሻል

የአይሁድ ዝርያና የደች ዜግነት ያለው ታዋቂው የፍልስፍልና ጠቢብ ባሩች ስፒኖዛ Baruch Spinoza ‹‹ If you want the present to be different from the past, study the past/ዛሬ ከትናንቱ የተሻለ እንዲሆን ከፈለግክ የትናንቱን... Read more »

የመስቀል ደመራ በዓል ታሪክና አከባበር

 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን አደረሳችሁ! አሜን። እንዲሁም ለያሆዴ፣ መሰላ፣ ማሽቃሮ፣ ጊፋታ፣ ጋሪዎሮ፣ ሄቦ፣ ዮ መስቀላ እና ጋዜ መስቀላ የዘመን መለወጫ በዓላት በሰላም አደረሳችሁ ! ግራ ቢገባኝና ቢቸግረኝ ዛሬ ደግሞ መንፈሳዊና ሃይማኖታዊ በዓሎቻችን... Read more »

ባህላዊ እሴቶቻችንን ጠብቀን ለቀጣይ ትውልድማስተላለፍ የሁላችንም ሃላፊነት ነው

በዓለም ላይ ታዋቂ ከሆኑ ተጓዦችና ይህንንም በተንቀሳቃሽ ምስል አማካይነት በማህበራዊ ድረገጾች ለተቀረው ዓለም በማጋራት ከሚታወቁት መካከል አንዱ የሆነው ዊሊያም ሶንባችነር (ሶኒ) የቅርብ ጊዜ መዳረሻው ኢትዮጵያ ነበረች። ይህ አሜሪካዊ የቀድሞ ፊልም ባለሙያ ትኩረቱን... Read more »

ሰላም የምትጠይቀውን ዋጋ ሁሉ ከፍላችሁግዟት እንጂ በፍጹም አትሽጧት!

 ሰላም ከበጎ ህሊና እና ንጹሕ ልብ የሚመነጭ ፣ ለራሳችንና ለሌሎች ሁለንተናዊ መረጋጋትና የሀሳብ መቃናት፤ የግል ጥቅሞቻችንን ተሻግረን የምንከፍለው በየደረጃው በተግባር የሚገለጽ ውድ ዋጋ ነው። ሰላም በነፍስ ወከፍ ከእያንዳንዱ ሰው ለሌሎች፣ ከሌሎችም ለሰው... Read more »

የሁላችንም በዓል፤ የሁላችንም ድምቀት

ከመስከረም እስከ ነሐሴ በሚዘልቀው አስራ ሁለቱ ወራት በእያንዳንዱ ወራት ውስጥ 30 ቀናትን ቆጥረን ዓመት ሞላው ብለን ሳናበቃ እንደገና በእኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ የተለየች አቆጣጠር ጳጉሜን አምስት ወይንም ስድስት ቀን አክልን ይኸው አንድ ዓመት... Read more »

 ለሀገር እድገት የከፍተኛ ትምህርት እና የግለሰቦች ተሳትፎ ሚና

በዓለም እጅግ በጣም ያደጉና ሃብታም ሀገሮች ለሕዝባቸው በሰፊው የከፍተኛ ትምህርትን ያዳረሱ፤ ለግለሰቦችም እጅግ ፍጹም የሚባል የፈጠራ እድል፣ የሥራ እድልና የባለንብረት መብት ነጻነት በፖሊሲ ያረጋገጡ፤ በተግባርም ያስመስከሩ ሀገሮች ናቸው። ከጥቂት ሀገሮች በስተቀር (ለምሳሌ፣... Read more »