በሀገራችን እርቅ የሚያሻቸው ብዙ ጉዳዮች አሉ። ከትናንት የመጡ፣ ዛሬ የተፈጠሩ ፤ ታሪክ አጣመው፣ እውነት አዛንፈው ትርክት በፈጠሩ ራስ ወዳድ ግለሰቦችና ቡድኖች የተፈበረኩ የልዩነት ቁርሾዎችም ጥቂት አይደሉም። እኚህንና መሰል የትውልዱን መረማመጃ የዘጉ የጥፋት... Read more »
ኢትዮጵያ እጅግ ብዙ ታሪክ፣ ቅርስ ፣ባህል ፣ የተፈጥሮ ፀጋ የተቸራት ፤ምድሯም በሚያማምሩ አዕዋፋት እና በብርቅዬ የዱር እንስሳት የደመቁ ፤ ሀገር ነች። ከዚህ በተጨማሪም እንደ ጥምቀት፣ መስቀል፣ ፍቼ ጨምባላ እና ኢሬቻ ያሉ ኃይማኖታዊ... Read more »
መስከረም 16 ቀን 2016 ዓ.ም ማለዳ ከአዲስ አበባ የተነሳው የጋዜጠኞች ቡድን ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሚያደርገውን ጉዞ ጀምሯል። በኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና በቱሪዝም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተዘጋጀው የሚዲያዎች ጉዞ፤ የቱሪስት መዳረሻዎችን... Read more »
ዓለም ዘወትር የሚያቀነቅንለት፣ የሚገጥምለት፣ የሚደረስለትና የሚያወራለት የሶስት ፊደላት ጥምር የሆነው ሰላም (peace) የሚለው ቃል ነው። ቃሉ ብቻውን የያዘው የመልዕክት ክብደት ዓለም ካሏት ውድ ሀብቶች ሁሉ የሚልቅ ነው። ዋጋውን ለመተመን ብዙ መመራመርም አያስፈልግም።... Read more »
በፍጥነት ተቀያያሪ በሆነው ሉላዊ ዓለም ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን የማያቋርጥ የእድገት ሰንሰለት መኖሩ የግድ ነው። ለዚህ ደግሞ በቴክኖሎጂ፣ በምርምር እና በፈጠራ ውጤቶች መደገፍ አስፈላጊ ነው። ለእነዚህ እውን መሆን ደግሞ ትምህርት አይተኬ ሚና ይኖረዋል።... Read more »
ኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ያላት የበርካታ ተፈጥሯዊ፣ ታሪካዊና ባሕላዊ ቅርሶች ባለቤት፤ ከ80 በላይ የሚሆኑ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች ሕዝቦች ሀገር ናት። እነዚህ ብሔር ብሔረሰቦች የየራሳቸው መለያ የሆኑ ባሕላዊ እሴቶች፣ ቅርሶች፣ ታሪክ፣ ቋንቋ፣ ሥነ- ቃል፣ ወግ፣... Read more »
አገር የእናት ተምሳሌት ናት። አገር ያለመስፈርት በሙሉ ልብ የምትወደድ የእናት አምሳያ ጌጥ ናት። የእናትና ሀገር ፍቅር አይለካም። ጥልቀትና ርቀቱም አይታወቅም። ማንም ጤነኛ አእምሮ ያለው እናቱ ምንም ትሁን ምን አክብሮ ያተልቃታል እንጂ ንቆ... Read more »
የአንድ አገር ስልጣኔ ከሚገለጽባቸው እውነታዎች መሀል ጠንካራ የትምህርት ስርዓት አንዱ ነው። ይህንንም በእውን ለማድረግ ሀገራት በርካታ ጥረቶችን ያደርጋሉ። በሀገራችንም ይህንኑ ታሳቢ ባደረገ መልኩ ለለፉት ስድስት አስርት ዓመታት ሀገር አሻጋሪ የተማረ ትውልድ፣ የሰለጠነ... Read more »
ባለፉት ዓመታት እንደ ሀገር ለትምህርት ዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት፤ በርካታ መዋዕለ ነዋይም ተመድቦለት የትምህርት ተደራሽነት በመላ ሀገሪቱ እንዲስፋፋ፤ መሃይምነትም እስከ ወዲያኛው አፈር እንዲለብስ በርካታ ሥራዎች ተሠርተዋል፡፡ በሁሉም አካባቢዎች አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት... Read more »
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየሰማነው ያለው የትምህርት ሥርዓታችን ገበና በብዙዎቻችን ዘንድ ድንጋጤም፤ አግራሞትን ፈጥሯል፡፡ በሀገራችን ጉዳይ ዳሩን እንጂ መሃሉን የማናውቅ ብዙ ነን፡፡ አሁን ላይ ወደመሃሉ ገብተን የትምህርት ሥርዓታችንን አየን እንጂ በጉዳዩ ዙሪያ የነበረን... Read more »