ሀገራዊ ምክክሩ እውን እንዲሆንየሁላችንም ኃላፊነት ከፍያለ ነው

 ኢትዮጵያዊ ባህሎቻችንና እሴቶቻችን እየደበዘዙና እየተሸረሸሩ መምጣታቸው እንደሀገር ዋጋ እያስከፈለን ይገኛል። ‹‹በእጅ የያዙት ወርቅ…›› እንደሚባለው አይነት ሆኖ የኛ የሆኑት የመከባበር፣ የመደማመጥ፣ የመቻቻል፣ የመተራረምና የመገሳሰጽ እሴቶቻችና ማኅበራዊ መስተጋብሮቻችን ወደኋላ እየተተውና እየተዘነጉ መሄዳቸው በብዙ ችግሮችና... Read more »

 ለዘላቂ ሰላም የሃይማኖት ተቋማት እና አባቶች ሚና

በዓለም ላይ ያሉ ሕዝቦች 75 በመቶዎቹ በሃይማኖት ተጽዕኖ ሥር እንደ ሆኑ እና በከፍተኛ ሁኔታ ከሃይማኖት ጋር ቁርኝት እንዳላቸው ጥናቶች ያመላክታሉ። በሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ደግሞ ከጠቅላላው ሕዝብ 99 በመቶ የሚሆነው አማኝ እንደሆነ መረጃዎች... Read more »

የነገይቱ ኢትዮጵያ መልክ  “ከዛሬ ጋር ሙግት!?”፤

ከዛሬ ይልቅ ስለ ነገ ማሰብ የሰው ልጆች ሁሉ ባህርይ መሆኑን የበርካታ የጥናት መስክ ምሁራን እውነታውን ያረጋግጡልናል። ለእኛ ለኢትዮጵያ ልጆችም እንዲሁ፡፡ ትናንት ለየትኛውም የአዳምና የሄዋን ዘር የትዝታ፣ የቁጭትና የነበር ወግ ማህደር ነው፡፡ “ትናንትን... Read more »

አዲሱ አውደ ግንባር የሳይበር ደህንነት

የብሄራዊ ደህንነት ሥጋት የሆነውን የሳይበር ጥቃት ለመከላከልና ለመመከት የጋራ ጥረትና ትብብር የሚጠይቅ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ በዚያ ሰሞን የገለጹ ሲሆን ፤ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር /ኢንሳ/ 4ኛው... Read more »

 ትብብር- የዋጋ ንረቱን ለመቆጣጠር

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኑሮ ውድነትን የሚያባብሱ ምክንያቶች በሀገራችን እያስተዋልን ነው። የገበያ ሥርዓቱን የሚረብሹ ሕገወጥ ድርጊቶች ለዚህ አለመረጋጋት ምክንያት ይሁኑ እንጂ ሌሎች አያሌ ምክንያቶችንም ማንሳት ይቻላል። ከእነዚህ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የሚከሰቱ ግጭቶች፣ ፖለቲካዊ... Read more »

የቆዳው ዘርፍ ስትራቴጂ አስቀድሞ መጥቶ ቢሆን መልካም፣አሁን መምጣቱም መልካም!

ኢትዮጵያ በዓለም በከብት ሀብቶቻቸው ከሚታወቁ አስር ሀገሮች ተርታ እንዲሁም ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ብትሆንም፣ ከዘርፉ ተጠቃሚ በመሆን በኩል ግን ተጠቃሽ መሆን አልቻለችም። ሀገሪቱ በተለይ በቆዳና ስጋ ሀብቷ የሚገባትን ያህል ተጠቃሚ አለመሆኗን በዘርፎቹ የተሰማሩ አካላትም፣... Read more »

ብልጥ ከሌሎች ይማራል ሞኝ ከራሱም አይማር

በሰላም ሥራውን እየሰራ የሚገኝ ዶክተር በሚሰራበት ሐኪም ቤት ለሕክምና እርዳታ የመጣችው ሴት ልጁ ከአትንኩኝ ውጭ ብዙም አትጠይቅም፡፡ ሚስቱ የራሷን ጉዳት ረስታ “ልጄ የሱፍን አግኘው” ስትል ወንድ ልጁም የራሱም ሕመም ዋጥ አድርጎ “ወንድሜን... Read more »

 እመርታ በበጋ መስኖ ስንዴ ምርት

ግብርና ለአንድ ሀገር የሕልውና ምንጭ መሆኑ የሚያጠያይቅ ባይሆንም እንደ እኛ ላሉ ሀገራት ደግሞ ትርጉሙ ከዚህም በላይ የዘለለ ነው:: ከሀገራችን አጠቃላይ ሕዝብ ከሰማኒያ ከመቶ በላይ የሚሆነው በግብርና ስራ የሚተዳደር ነው። ከምንከተለው ባሕላዊ አስተራረስ... Read more »

 ለሰላም ስምምነቱ ተፈጻሚነት

ብዙ ጊዜ ስለ ሰላም ጥቅምና አስፈላጊነት የሀይማኖት አባቶች ይሰብካሉ፣ ዘማሪዎች ይዘምራሉ፣ አርቲስቶች ያቀነቅናሉ፣ ገጣምያን ይገጥማሉ፤ ባለቅኔዎችም ይቀኛሉ። ስለ ጦርነትን አስከፊነትን፣ አውዳሚነት፣ የእድገት ፀርነት፣ ጎታችነት በሚመለከት በርካቶች ፅፈዋል። የጦርነት አውዳሚነት ጠቅሰው የሰላም ዋጋን... Read more »

 ለምን ተነጋግረንና ተግባብተን ችግሮቻችንን መፍታት ተሳነን?

ሀገር ማለት ምን ማለት ነው? ይሄ በጥበብ ለጸናን ለእኛ ቀላል ጥያቄ ነው፡፡ ከዓለም በፊት ሀገር ለሰራን፣ ከስልጣኔ በፊት ዘመነኝነትን ላበጀን ለእኛ ምንም ነው፡፡ ከራስ አልፎ ሌሎችን ባለሀገርና ባለታሪክ ማድረግ፣ ከራስ አልፎ ሌሎችን... Read more »