የውጭ ምንዛሪን ሀገርና ሕዝብን በሚጠቅምተግባር ላይ ለማዋል

 ኢኮኖሚዋ በግብርና ላይ ለተመሠረተ ሀገር የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት ምን ማለት እንደሆነ ለቀባሪው ማርዳት ይሆንብኛል:: የዛሬ ዋነኛ አጀንዳዬ የውጭ ምንዛሪ አስፈላጊነትን ሳይሆን፤ የውጭ ምንዛሪ አግባብ ላለው ነገር እየዋለ ነው ወይ የሚለውን ለማንሳት ነው::... Read more »

 የኑሮን ውድነት በመፍትሄ ርምጃ…

በየጊዜው እየናረ የሄደው የሸቀጦችና የመሠረታዊ ፍጆታዎች ዋጋ ከተጠቃሚው ህብረተሰብ አቅም ጋር የተመጣጠነ አለመሆኑን ብዙዎች ይመሰክራሉ፡ የግብዓት ምርቶች ማነስና የንግድ ሥርዓቱ ወጥ አለመሆን ከአንዳንድ የስግብግብ ነጋዴዎች ፍላጎት፣ ጋር ተዳምሮ በሀገሪቱ የኑሮ ውድነትን ካስከተለ... Read more »

የስብሰባችን ውሎ ኢንቬንቶሪ

ውሎ ሲያድር ባህል ሆኖብን ይሆን? ይህ ጸሐፊ ከ2000 እስከ 2010 ዓ.ም ድረስ ለአሥር ዓመታት ያህል የተካፈላቸውን ስብሰባዎችና ሴሚናሮች፣ ምክክሮችና አውደ ጥናቶች በአጭር በአጭሩ በዐውደ ዕለቱ መመዝገቢያ ማስታወሻው ላይ የዜና መዋዕሉን ማስፈርን “ልማዱ”... Read more »

የኑሮን ውድነት በመፍትሄ ርምጃ…

በየጊዜው እየናረ የሄደው የሸቀጦችና የመሠረታዊ ፍጆታዎች ዋጋ ከተጠቃሚው ህብረተሰብ አቅም ጋር የተመጣጠነ አለመሆኑን ብዙዎች ይመሰክራሉ፡ የግብዓት ምርቶች ማነስና የንግድ ሥርዓቱ ወጥ አለመሆን ከአንዳንድ የስግብግብ ነጋዴዎች ፍላጎት፣ ጋር ተዳምሮ በሀገሪቱ የኑሮ ውድነትን ካስከተለ... Read more »

በአስራ ስድስተኝነት ሀገራችን በዩኔስኮ ያስመዘገበችው የሸዋል ኢድ

 በሚዳሰሱም ሆነ በማይዳሰሱ መስህቦች ልክ ውጤታማ እንዲሆን ወይም በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ጎብኚዎችን እንዲማርክ፣ የማይረሳ ትውስታ በመተው የሀገርንም ሆነ የመስህቡ መዳረሻ የሆነው ማህበረሰብ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን እንዲያጎለብት ብዝሀነት ያላቸውን መስህቦች ማስተዋወቅ፣ መሠረተ ልማቶችን ማስፋፋት፣ ኢትዮጵያዊ... Read more »

ኅዳር 29 -ከብሔራዊ ቀንነት በዘለለ

ኅዳር 29 የብሔር፤ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ነው። ይህ ቀን ጥቂቶች ከብዙኃን፤ ብዙኃንም ከጥቂቶች ጋር እኩል እይታ እና ምልከታ እንዲሰጣቸው የሆነበት፤ የዜጎች ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ መሻታቸው ሕገ-መንግሥታዊ እውቅና አግኝቶ መተግበር የጀመረበት ቀን ነው።... Read more »

 ልዩነታችን ውበታችን.. ውበታችን አንድነታችን … አንድነታችን ኃይላችን ነው

በአንድ ሀገር ላይ ልዩነት እና ውበት ሀገራዊ መልክ እንዲኖራቸው ህብረብሄራዊ አስተሳሰብ ወሳኝ ነው። በዚህ መልኩ ከሚገለጹ የዓለም ሀገራት መካከል ሀገራችን ኢትዮጵያ አንዷ ናት። ሀገራችን ከሰማንያ በላይ የተለያዩ አስተሳሰቦች ከቋንቋና ባህላቸው ጋር ያደመቋት... Read more »

 በልዩነት የደመቀ ህብረ- ብሄራዊ ኢትዮጵያዊነት

ብዙ መልክ ከአንድ ነጠላ እውነት ተፈልቅቆ ሲወጣ ሀገር ስያሜዋ የብዙሃን እናት ይሆናል። በአንድ አይነት የመንፈስ ልዕልና ከዘመን ዘመን መወሳት ምስጢሩ መቻቻል ቢሆንም የሕዝቦች የባህልና የታሪክ ውርርስም በዚህ ብኩርና ውስጥ ቀዳሚ ሆኖ የሚጠቀስ... Read more »

የሀገራችን ትንሳኤ የእኛ ትንሳኤ ነው

ሀገራችን ኢትዮጵያ መልከ ብዙ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እናት ናት። ብዙ ልጆችን፣ ብዙ መልኮችን፣ ብዙ ወግና ልማዶችን፣ ብዙ ሥርዓትና ባሕሎችን ታቅፋ የያዘች ናት። የእናት ሆድ ዥንጉርጉር እንደሚባለው ቁርጥ እሷን መሳይ እልፍ መልከኛ ልጆችን... Read more »

 እንመካከር

የምክክርን ምንነት የእንመካከርን ትርጉም የአለቃ ደስታ ተክለወልድ መዝገበ ቃላት መጽሐፍ ጠቅሼ አልበይንም። ምስጢሩ ለማንም ግልጽ ነውና! ምክክር ሃሳብ ማዋጣት ነው። እንመካከር! ይህን ይቅር እንባባል፣ ይህን እንተወው፣ ይህ ጥፋት ነው፣ ይህ ደግሞ እስካሁንም... Read more »