በብሄራዊ ምክክር -ከግጭት አዙሪት ለመውጣት

ሀገር ከምትጸናባቸው መንገዶች ውስጥ የተግባቦት ጽንሰ ሀሳብ ቀዳሚው ነው። ስልጣኔና የዘመናዊነት በትረ ጸዳሎች መነሻቸው ከሌላው ጋር እንዴት መኖር ይቻላል? የሚል ጽንሰ ሀሳብ ነው። በብዙ በርትተን ከሌሎች ጋር እንዴት መኖር እንዳለብን ካልገባን አላዋቂዎች... Read more »

 የዲጂታል ባንክ አገልግሎት ተቀባይነትን በስፋት ለማሳደግ

የጥሬ ገንዘብ ዝውውር እየወረደ የዲጂታል ባንክ አገልግሎት ማደጉ የተለያዩ ጥቅሞችን እንደሚያስገኝ እየተገለፀ ነው። የመጀመሪያው ጠቀሜታ በጥሬ ገንዘብ ለመላክ ሰፋ ያለ ጊዜ የሚጠይቅ ሲሆን፤ ገንዘብ አንቀሳቃሹ ባንክ ከመሔድ ጀምሮ የባንክ አገልግሎት ሰጪው ገንዘቡን... Read more »

በውጭ የሚኖረው ሁለተኛው ትውልድ ወደ አባቶቹ ሀገር መምጣቱ ትሩፋቱ ብዙ ነው

ሀገር የምትገነባው በትውልዶች ቅብብሎሽ ነው። አንዱ ትውልድ ካለፈው ትውልድ የተረከበውን በማሳደግ የራሱን ዕሴቶች እየጨመረ አሻራውን እያሳረፈ ይሄዳል። ኢትዮጵያ በዚህ መልኩ ከአንዱ ትውልድ ወደ ሌላው ትውልድ እየተሸጋገረችና ሉዓላዊነቷንና አንድነቷን እያስጠበቀች ዛሬ ላይ ደርሳለች።... Read more »

 የቱሪዝም ኢንዱስትሪው በተሻለ መልኩ እንዲያንሰራራ

ኢትዮጵያ የዓለም ቱሪስትን ቀልብ ከሚስቡ ሀገራት መካከል አንዷናት። ከዓለም የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባሕል ተቋም (ዩኔስኮ) የቱሪስት ማዕከላት መካከል ስሟ ደጋግሞ የሰፈረው በሚዳሰሱና በማይዳሰሱ ቅርሶቿ ተጠቃሽ የሆነች ሀገር ነች። በዩኔስኮ የተመዘገቡ የቱሪዝም ሃብቶቿ... Read more »

 ሕግ እና የሕግ የበላይነት

 በዚሁ አምድ ህገ ወጥ ንግድን ወይም ኮንትሮባንድን በተመለከተ ለመጫጫር ሳወጣ ሳወርድ፣ ችግሩ እንዲህ ሊስፋፋ የቻለው በተለያዩ ምክንያቶች ቢሆንም ዋናው ግን የሕግ የበላይነት ሙሉ በሙሉ አለመረጋገጡ ነው ብዬ አሰብሁ።እንደ ሀገር ያለንበት አጠቃላይ ማህበራዊ... Read more »

 የሀገራችን ሰላም በእጃችን ነው!

አስራት ፈጠነ የተባለ ግለሰብ ’’ ከአንተ ሌላ ለአንተ ሰላም የሚሰጥህ የለም’’ በሚል ርዕስ በፃፈው መጣጥፍ፤ሰላም ምትክ የማይገኝለት በህይወት የመኖር፣ ሰርቶ የመለወጥ፣ ወጥቶ የመግባት፣ ተኝቶ የመነሳት ምስጢር መገለጫና በገንዘብ የማይተመን ስጦታን በውስጡ የያዘ... Read more »

 ከጩኸቶች በስተጀርባ …

መስማማት፣ መነጋገር፣ መወያየት፣ መመካከርና መሰል ቃላት፤ አንዳንድ አካላትን የሚያስቆጣቸው ለምን እንደሆነ አይገባኝም፡፡ በመስማማት ውስጥ እኩልነት፤ በመነጋገር ውስጥ መደማመጥ፤ በመወያየት ውስጥ መግባባት፣ በመመካከር ውስጥም መተዛዘን አለ፡፡ የእነዚህ ቃላት ተግባራዊ መሆን ሰላምን የማጽናት ያህል... Read more »

 መንጋቱ ላይቀር …

በሚገርም፣ በሚያናድድና በሚያስቆጭ ሁኔታ ኢትዮጵያ ወደብ አልባ ሆና ከሦስት አሥርተ ዓመታት በላይ ቆይታለች። ይሄ የኢትዮጵያ ወደብ ጉዳይ በሀገር ቤትም ሆነ በውጭው ዓለም ማኅበረሰብ እሳቤ ግብዓተ መሬቱ የተፈፀመና ያለቀለት ይመስል ነበር። በዚህ ጭጋግ... Read more »

 ከቀጣናዊ እስከ ዓለምአቀፍ ትስስር

ወቅታዊና ሰሞነኛ ከሆኑ ኢትዮጵያዊ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የባሕር በር ነው፡፡ እንደ አንድ ሰፊና ነፃ ሀገር የባሕር በር ጥያቄን ስናነሳ በብዙ ሀገራዊና አፍሪካዊ ምክንያቶች ታጅበን ነው፡፡ ከምክንያቶቻችን ጥቂቶቹን ብንገልጽ እንኳን ከቀጣናዊ ጉርብትና ጀምሮ... Read more »

የሀገሪቱን ኢኮኖሚ እያደቀቀ ያለው ኮንትሮባንድ

የሕገ ወጥ ንግድ ወይም የኮንትሮባንድ ዜናዎች የመንግሥትም ሆኑ የግል ብዙኃን መገናኛዎች የየዕለት የዜና ማሟሻ ከሆኑ ሰነባበቱ። ወርቅ፣ ቡና፣ ሳፋየር፣ የውጭ ምንዛሬ፣ የቅባት እህል፣ ጫት፣ መጠጥ፣ እህልና ጥራጥሬ፣ የቁም እንስሳት፣ ዓሣ፣ ነዳጅ፣ ወዘተረፈ... Read more »