ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሦስት ልዩ ቦታው ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ በኅቡዕ ተደራጅተው የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፅንፈኛ ቡድን አባላት ላይ እርምጃ ስለመወሰዱ በተለይ የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረኃይል... Read more »
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን የሀገረ መንግሥትነት ታሪኳ፣ የፖለቲካ ልዩነቶችን፣ አለመግባባቶችን እና ግጭቶችን በሠላማዊ መንገድ፣ በንግግር፣ በውይይት እና በሕጋዊ አግባብ የመፍታት ልምምድ የላትም። እንደ አለመታደል ሆኖ ፖለቲካችን የዜሮ ድምር ፖለቲካ ነው።... Read more »
ቆይታዬን የምተርክላችሁ ድህነትን በወሬ ሳይሆን በተግባር የቀበረች፤ እልፍና አልፍ መሆን ጸጋ እንጂ ርግማን አለመሆኑን በብልጽግናዋ ያስመሰከረች፤ ቢሊዮን ሕዝቦችን አቅፋ አንድነቷን ያጸናች፤ በጥቂት አስርት ዓመታት አስደማሚ ልፋትና ትጋት በኢኮኖሚው፤ በፖለቲካውና ማኅበራዊ ዘርፍ ከዓለም... Read more »
ዕውቁ ግሪካዊ ፀሐፊ እና የታሪክ ሰው ሔሮዶቱስ የጦርነትን አስከፊነት በመጥቀስ ሠላም ለሰው ልጆች ከውሃና አየር የማይተናነስ ዋጋ እንዳለው ፍንትው አድርጎ የሚገልጽ አባባል አለው። “In peace, sons bury their fathers. In war, fathers... Read more »
በሀገራችን በማህበራዊ ሚድያ የሚሰራጩ የጥላ ቻና ሀሰተኛ ንግግሮችን በህግ ለመከላከልና ለመቆጣጠር አዋጅ ቁጥር 1185/12 የተደነገገ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ አዋጅ ላይ የጥላቻ ንግግር ማለት በአንድ ሰው ወይም በተወሰነ ቡድን ማንነት ላይ ያነጣጠር ብሄርን፣... Read more »
ኢትዮጵያን አላላውስ ብለው እግር እና እጇን ቀፍድደው ካሰሯት ጉዳዮች መካከል ልዩ ልዩ ጥቅሞችን እያሰቡ በተለያየ አቅጣጫ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ተግባር ዋነኛው ነው። እነዚህ ኃይሎች በተለያየ አቅጣጫ የራሳቸውን ብቻ ጥቅም አስበው የሚንቀሳቀሱ ስግብግቦች ናቸው።... Read more »
የግብርናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነት በማሳደግ በኩል እንደ ሀገር በርካታ ተግባሮች ተከናውነዋል፤ ይህን ተከትሎም በርካታ ለውጦች ታይተዋል፡፡ የልማቱን አማራጮች በማስፋት፣ የአርሶ አደሩንና የግብርናውን ቤተሰብ አመለካከት በመቀየር፣ በግብዓት፣ በፋይናንስ አቅርቦትና በመሳሰሉት ላይ በእርግጥም ለውጦች... Read more »
መንግሥት በኢኮኖሚ ግንባታ ሂደት ላይ በተለይም የወጣቱን ሕይወት የሚቀይሩ፣ የተሻሉ አቅጣጫዎችን በመትለም በርካታ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል፡፡ ከነዚህ መንግሥታዊ የኢኮኖሚ አቅጣጫዎች መሀል ስታርትአፕ በዋነኝነት ይጠቀሳል፡፡ የቃሉ ትርጓሜ ጀማሪ ሥራ ፈጣሪነት ሲሆን ማዕከል አድርጎ... Read more »
ባለፈው ማክሰኞ ረፋድ ላይ በFB መንደር ስባዝን አንድ መርዶ ተመለከትሁ። መቼም በዚህ መንደር የታየው ሁሉ አይታመንም። ለማረጋገጥ ወደ አንድ አብሮ አደጌና ጓደኛዬ ሀሎ አልሁ። በማለዳው ስለተመለከትሁት መርዶ ሳረዳው እሱም እንደኔ ደንግጦ አለመስማቱን... Read more »
ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገትና ብልፅግና የዜጎች አንድነትና ትብብር ዋነኛው መሣሪያ ነው:: ሀገር በሁሉም ነገር አድጋና ዘምና፣ ዓለም የደረሰበትን የሥልጣኔ ማማ መቆናጠጥ የምትችለው በሁሉም ዜጎች ፍላጎትና ጥረት መሆኑ አያጠያይቅም:: ብዙኃኑ የሚያልሙትና የሚመኙትን እድገትና... Read more »