የተፋሰስ ልማት-ለምርታማነት

የተፋሰስ ሥራ ከማኅበረሰብ አቀፍ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራዎች አንዱ ሲሆን፤ በግብርና ምርት ሥርዓቶች ላይ ለሚተገበሩ የሥነ ምሕዳር ሂደቶች ውጤታማነት የሚኖረው አስተዋፅዖ የጎላ ነው። በኢትዮጵያ ከ1970ዎቹ አንስቶ የተፋሰስ ልማት ወይም የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች... Read more »

ማርሽ ቀያሪው የካፒታል ገበያ፤

የካፒታል ገበያ ሲተገበር በኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት ላይ ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጣ መሆኑን፤ መቀመጫውን ለንደን ያደረገው የተለያዩ ሀገራት የካፒታል ገበያዎች ላይ የባለሙያዎች ስልጠናና የአቅም ማጎልበቻ ድጋፍ የሚሰጠው “ቻርተርድ ኢንስቲትዩት ፎር ሴኪዩሪቲስ ኤንድ ኢንቨስትመንት” ገልጾ፤... Read more »

ዴሞክራሲን በተግባር

የሰው ልጅ በባህሪው ክብርና ነፃነቱን የመጎናጸፍ፤ ልዕልናና ብልጽግናውን የማረጋገጥ፤ በጥቅሉ ራሱን ሆኖ፣ ራሱን ችሎ፣ በራሱ የመቆምም፣ በራሱ የመወሰንም ከፍ ያለ ፍላጎት አለው። ይሄን ነፃነቱን በማንም ሊነጠቅ፤ በማንም ሊነፈግ አይሻም። ይሄ ፍላጎቱ ደግሞ... Read more »

መተባበር ከመወያየት ይወለዳል

ሀገራችን ኢትዮጵያ አሁን ላይ እንደ ትልቅ የለውጥ አቅም አድርጋ ከያዘቻቸው የሰላምና የልማት አቅጣጫዎች ውስጥ የውይይት ባሕልን ማዳበር አንዱ ነው። እንደ ሀገርም ኢትዮጵያ በቀጠናውም ሆነ በዓለም አቀፉ መድረክ ሰላም እንዲሰፍን ስትሰራ በቆየችባቸው ዓመታት... Read more »

ዝምተኛ ገዳዮች

በመላው ዓለም በየዓመቱ 41 ሚሊዮን የሚሆን ሕዝብ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ሕይወቱን እንደሚያጣ የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል። በዚህ መልኩ ከሚመዘገበው ሞት ውስጥ 85 በመቶ የሚሆነው ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባለባቸው ሀገራት እንደሆነ... Read more »

 የሀገር ካስማ… ሴት

ሴትነትን ስናነሳ እህት፤ ልጅ፤ ሚስት ከሚለው በላይ እናትነት በብዙኃኑ ልብ ላይ ገዝፎ ይታያል። በምድር ላይ እናቱን የማይወድ ፍጡር አለ ቢባል የመልካም ልብ ባለቤት አልያም ሰዋዊ ስሜትን የተላበሰ ነው ለማለት ያስቸግራል። እናላችሁ የምድር... Read more »

 በክፉዎች ሃሳብ የማይደናቀፈው የኢትዮጵያን የባህር በር ባለቤትነት ጉዞ

ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ በቀይ ባህር ላይ ይዞታ የነበራትና ቀይ ባሕርንም ስታዝበት የኖረች ሀገር ነች። 1 ሺ800 ኪሎ ሜትር በሚረዝመው የቀይ ባህር ይዞታ ለወጭና ገቢ እቃዎች ሁለት ወደቦች የምታስተዳድር ሀገር ነበረች። እናም ኢትዮጵያን... Read more »

 በፓን አፍሪካኒዝም እሳቤ የአፍሪካን ትንሳኤ ማረጋገጥ ይገባል

ፓን አፍሪካኒዝም፣ የቀደምት አፍሪካ መሪዎች (በተለይም ከዓድዋ ድል ማግስት የተቀነቀነ) እሳቤ ቢሆንም፤ የመላው ጥቁር ሕዝብ የንቅናቄ አብዮት ተደርጎም ይወሰዳል፡፡ አብዮት ደግሞ፣ አንድ የሆነ አነሳሽና አቀጣጣይ ሃሳብና ትግበራ ይፈልጋል፡፡ ለዚህ ደግሞ የዓድዋ ድል... Read more »

 ሕጻናትን ከጎዳና ሕይወት ለመታደግ

ዓለም በተቃርኖዎች የተሞላች ነች፡፡ እነኝህ ተቃርኖዎች ጥሩ እና መጥፎ ውጤቶችን ያስከትላሉ። ከዚህ አኳያ ማርክሲስቶች ተቃርኖዎችን በሁለት ይከፍሏቸዋል፡፡ አንደኛው ተፃራሪ ተቃርኖ ሲሆን፤ ሌላኛው ደግሞ የማይጻረሩ ተቃርኖዎች ይሉታል፡፡ የማይጻረሩ ተቃርኖዎች የጋራ ጥቅም ባላቸው መደቦች... Read more »

“የጋራ ጥረታችን ለዲጂታል ኢትዮጵያችን !”

በ2015 በተደረገው አንድ ጥናት የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ሥርዓት ብቻውን 296 ቢሊዮን ዶላር የኢኮኖሚ ጥቅም ያስገኘ ሲሆን ይህም በአማካይ ሁለት ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ሥራዎችን በየዓመቱ ከመፍጠር ጋር በእኩል እንደሚታይ ተመልክቷል። የክሬዲት ካርድ፣ ዴቢት ካርድ፣... Read more »