ብሄራዊ ምክክር እንደብሄራዊ ድል

ብሄራዊ ምክክር የኢትዮጵያውያን የእርቅና የዳግም መወለድ ትንሳኤ ከመሆኑ እኩል እንደ ብሄራዊ ድል ሊወሰድ የሚገባው የውይይትና የተግባቦት መድረክ ነው። በተለይም በፖለቲካ ሽኩቻ እየደበዘዘ የመጣውን አብሮነት መልክ በመስጠት ረገድ የማይናቅ ሚና ያለው ነው። እንደሀገር... Read more »

 የክረምቱ ወሮች – የአረንጓዴ ዐሻራችን ማኖሪያ ነጭ ወረቀቶች

ባለንበት ዘመን ዓለምን እያሳሳቡ ከሚገኙ ጉዳዮች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰው በደኖች መመናመን ምክንያት እየተስተዋለ የመጣው የሙቀት መጠን መጨመር (የአየር ጸባይ ለውጥ) እና ይህንን ተክትሎ የሚከሰተው ተፈጥሯዊ አደጋ ነው። የኦዞን ሌየር መሳሳት (መሸንቆር)፣ ድርቅ፣... Read more »

በምግብ እህል ራስን የመቻል ተስፋ ሰጪ ጉዞ

በዓለም ላይ ግብርና ትልቁና ዋነኛው የሀገራት ኢኮኖሚ መሠረት ነው። ጠንካራ አቅም የገነቡ ሀገራት ለግብርና ምርትና ምርታማነት የሰጡት ትኩረት ውለታው ይከፍላቸዋል። የኢኮኖሚ ፖሊሲያቸው ማጠንጠኛ ግብርና እና ግብርና የሚል ነው። መርሀቸው ከፍጆታ ወደ ሸመታ... Read more »

ለበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ ይበልጥ መጎልበት

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ቅን ልብ ያላቸው፣ በጎ አሳቢ ሰዎች በራሳቸው ተነሳሽነት የሚፈጸሙት መልካም ተግባር ነው፤ ለሚፈጸሙት በጎ ተግባር ምንም አይነት ክፍያ ሳይጠይቁ ባደረጉት በጎ ተግባር ብቻ የሚደሰቱና፤ የሕሊና እርካታም የሚያገኙ ነው፡፡ በጎ... Read more »

ቴክኒክና ሙያ የጀርመን ትንሳኤ እስትንፋስ

የመላው ዓለም ዓይን ጀርመን ላይ ነው። ከዋክብቶች ባሉበት የዓለም ዓይን ይከተላል። የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ የጣሊያን ሴሪያ፣ የስፔን ላሊጋ፣ የጀርመን ቡንደስሊጋ ከዋክብት በታደሙበት የዓለም ዓይን በዛ አለ። ከአበበ ግደይ እስከ መሰለ መንግሥቱ፤ ከቢቢሲ... Read more »

ሙስናን እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመሻገር …

ጠንካራ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሥርዓት ለመፍጠር ከሚያስፈልጉት ቁልፍ ጉዳዮች መካከል ቀዳሚ ሊባል የሚችልው መልካም አስተዳደር እንደሆነ የማኅበረሰብ ሳይንስ ምሑራን ይስማማሉ። በእነዚህ ምሑራን ምልከታ፤ መልካም አስተዳደር በአንድ ሀገር አስተዳደር ውስጥ ቅድሚያ ሊሰጣቸው ከሚገባቸው ጉዳዮች... Read more »

እግሮች ወደ ችግኝ ተከላ፤ እጆች ወደ አረንጓዴ ዐሻራ …

የኢትዮጵያ ደን ልማት ታሪክ እና የደን ባለአሻራዎች ቅኝት በሚል ንዑስ ርዕስ እንዳስቀመጡት፤ ኢትዮጵያ ከአጠቃላይ ምድራዊ ስፋቷ 60 በመቶ በደን ሀብት የተሸፈነ እንደነበር ታሪክ ያስረዳል። በሂደት ግን በብዝኃ- ሕይወት መመናመን ምክንያት ጥቅል የደን... Read more »

እውቀትን በእውነት፣ ለእውነት

ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ በምሳሌ መልዕክቱ ምዕራፍ 9 ቁጥር 6 ላይ ‹አላዋቂነትን ትታችሁ በሕይወት ኑሩ፣ በማስተዋልም መንገድ ሂዱ› ይለናል:: ከዚህ ኃይለ ቃል በመነሳት አንዳንድ ነገሮችን እንመልከት:: አላዋቂነት ምንድነው? የማስተዋልስ መንገድ የትኛው ነው? ስል... Read more »

ሙያ ተኮር የክህሎት ማበልጸጊያ ተቋማት- ለሀገር እድገት

አንድ ሀገር እውቀትን ከሙያና ከሥነ-ምግባር ጋር አቻችላ ወደፊት ለመጓዝ ሙያ ተኮር የክህሎት ማበልጸጊያ ተቋማት በብዛትና በጥራት እንደሚያስፈልጓት እሙን ነው። የነዚህ ተቋማት ሚና የእውቀት ትስስርና ሽግግርን በመፍጠር ቴክኖሎጂንና ፈጠራን በማበረታታት ለውጥና እድገት ከማምጣት... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ እንደምን ሠለጠነች?›› እንዲባል

ባለፈው ወር ‹‹ኢትዮጵያ እንደምን ሠለጠነች?›› በሚል ርዕስ የመሠልጠን ሂደቶችን ጅማሮ ማጠናከር እንዳለብን አይተናል። ዛሬ ደግሞ እስኪ የሰለጠኑ ሀገራትን ተሞክሮ እንመልከት። ወዲህ ደግሞ ባለፉት ሳምንታት ሲንጋፖር እንዴት እንደሠለጠነች የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች በዓይናቸው ያስተዋሉትን፣... Read more »