ያልታሰበ ፈተና የገጠመው

ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል፣ በማለት ሰለሞን ቀድሞ ተናግሮታል። ሳትደፈር ኖራ ጨረቃም እርቃ፣ በሰው ተፈተነች ጊዜዋን ጠብቃ። ( ከክቡር ዶክተር መሀሙድ አህመድ የቆየ ዘፈን የተወሰደ ) አዎ፣ አሁን ያለንበት ጊዜ ለአሜሪካዊው ዶላር “ጥሩ የሚባል... Read more »

  ጽዱ ጎዳናዎችን ለማየት

ባዶ ሜዳ ላይ መጸዳዳት ዓለም አቀፍ ችግር ነው። መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በዓለማችን ላይ 467 ሚሊዮን ሕዝብ በሜዳ ላይ ይጸዳዳል። በኢትዮጵያ ደግሞ 30 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ መጸዳጃ ቤት የለውም። ይህም ማለት ደግሞ ባዶ ሜዳ... Read more »

 “ጽዱ ኢትዮጵያ እና ጤናማ ማህበረሰብ ”

የስልጡን ማህበረሰብ መገለጫ ከሆኑ ጉዳዮች አንዱ ጽዳት ነው። ጽዱ ማህበረሰብ ጤናማ ትውልድን በማፍራት አምራች ዜጋን መፍጠር ይችላል ። ያደጉት ሀገራት ተሞክሮም የሚመላክተው ይህንኑ ነው። የዓለም የጤና ድርጅት ሰነድ እንደሚያትተው ምንም እንኳ ባለፉት... Read more »

ጽዱ የሆነች ሀገርን እውን ለማድረግ ከኛ ምን ይጠበቃል?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቅርቡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያስጀመሩት “የጽዱ ጎዳና-ኑሮ በጤና” ሀገራዊ የንቅናቄ ማድረክን እውን ለማድረግ በተያዘ እቅድ መሠረት ብዙ ተቋማትና ግለሰቦች በገንዘብና በሌሎች ነገሮች ለማገዝ ቁርጠኝነታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ፡፡ ፕሮጀክቱ... Read more »

አዎ በደንብ «ኢትዮጵያ ታምርት !»

ኢትዮጵያን በተሻለ ፍጥነት ማሳደግ ካስፈለገ የሀገር ውስጥ ምርቶችን የግድ መጠቀም አለብን ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚሊኒየም አዳራሽ የተሰናዳውን የ2016 ዓ.ም የ”ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ባለፈው ግንቦት አንድ ከከፈቱ በኋላ፤ ጥራትና ውበት... Read more »

ሁለተኛው ዓይነት የስኳር በሽታ መዳን ይችላል ወይስ ይዳፈናል?

የመጨረሻ ክፍል በዚህ ጽሑፉ የመጀመሪያ እትም፣ የአዋቂዎች የስኳር በሽታ (Type II Diabetes Mellitus) ምንነት ፣ ሙሉ በሙሉ ይድናል ፣ አይድንም የሚለውን ሳይንሳዊ መረጃዎች በማጣቀስ ለማየት ተሞክሯል። እስካሁን ባለው ሳይንሳዊ መረጃ፣ አንድ ሰው... Read more »

 ሁለተኛው ዓይነት የስኳር በሽታ መዳን ይችላል ወይስ ይዳፈናል?

/ክፍል አንድ/ ሚያዝያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም NBC ኢትዮጵያ በተባለ የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የተባሉ “የስኳር በሽታ የሚድን ነው” ብለው ሰፊ ውይይት የተደረገበትን፣ በyoutube ላይ የተጫነውን ቪዲዮ አይቸዋለሁ። በሥነ ምግብ... Read more »

በአባቶቻችን የድል በዓሎች ፊት የመቆም የቅስም ልዕልና አለን ?

በአባቶቻችንና በእናቶቻችን መስዋዕትነት የተገኙ ድሎችን ስናከብር፤ እኛ ኢትዮጵያውያን እንደሌሎች ሀገራት የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው የምናከብረው ብለን ስንጎርር አፍራለሁ። ገና ነፃ ወጥተን የምናከብራቸው ደርዘን የነፃነት ቀን በዓላት ስለማኖሩን። በዚህ ጉዳይ ላይ... Read more »

ለሀገር የእድገት እና የሰላም ጽናት የወጣቶች ኃላፊነት መተኪያ የለውም

ሀገራት የዜጎቻቸው ነፀብራቅ ናቸው፤ ዜጎችም የየሀገራቸው ተምሳሌት ናቸው። የእያንዳንዱ ሀገር የኢኮኖሚ አቅም ፣ የአኗኗርና የአስተዳደር ሥርዓት፣ ወግና ባህል፣ ሥልጣኔና እድገት ሌላውም ነገር ሁሉ በአንድም ይሁን በሌላ በዜጎች ይገለጻል። በተለያዩ ሀገራት ውስጥ የተለያየ... Read more »

 ቁርሾዎችን የሚያክመው፤ የፖለቲካ ባሕልን የሚያርቀው ምክክር

ዓለም በርካታ የፖለቲካ ስሪትን ያለፈች፣ እያለፈች ያለችም፣ ወደፊትም የምታልፍ ነች:: አንድ የነበሩ ሀገራት ብዙ ሆነው፣ብዙ የነበሩ አንድ ሆነው አይተናል፣ ሰምተናል፣ እየሆነም ነው:: ኢትዮጵያም በእነዚህ ውስጥ በአንዱ ወይም በሌላው አልፋለች:: ኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ... Read more »