ለምክክራችን ሁለንተናዊ ውጤታማነት

የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን፣‹‹የአስተሳሰብ ልዩነት፣ ፉክክርና የሚጋጭ ፍላጎት ባለባቸው ሀገራት ውስጥ ችግሮች በአንድ ፓርቲ፣ በአንድ ቡድን ወይንም በጥቂት ሰዎች አይፈቱም። ጥቂቶች በር ዘግተው ቢጨነቁና ቢጠበቡም መፍትሔ ሊሆኑና ሊያመጡም ፈፅሞ አይቻላቸውም። በመሆኑም ልዩነቶችን ለማጥበብ... Read more »

ከቃልም በላይ በተግባር

ተግባር ከቃላት በላይ ትርጉም አለው። በቃላት ያልነበረው እንደነበረ ሊነገር፣ ያልሆነው እንደሆነ ሊሞካሸ እና ሊሞገስ ይችል ይሆናል፤ ይህ ግን ለተወሰነ ጊዜ እንጂ ሊዘልቅ የሚችል አይደለም። ዘላቂ ሊሆን የሚችለው ተግባር ብቻ ነው። ለእዚህ ደግሞ... Read more »

በአረንጓዴ አብዮት ሒደት

በአለማችን ከኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ጋር ከተያያዙ ኩባንያዎች በማስከተል ኢኮኖሚውን ይመራል ተብሎ የሚጠበቀው ግብርና ዘርፍ ነው።ቻይናንና ሕንድን ጨምሮ የበርካታ ሀገራት ዜጎች መካከለኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች ጎራ መቀላቀል የምግብ ፍላጎትን በብዙ እጥፍ ስለሚያሳድገው እና በአየር... Read more »

መዲናዋን ከትምባሆ ጭስ ለመታደግ

በትምባሆ ውስጥ የተለያዩ ንጥረ ነገሮች ያሉ ሲሆን፤ ዋናውና የማነቃቃት ኃይል ያለው ኒኮቲን (Nicotine) ይባላል። ከዚህ በተጨማሪ ታር (Tar) የሚባል ዝቃጭ ነገር የሚገኝበት ሲሆን፤ በዚህም ውስጥ እስከ 4000 የሚደርሱ የተለያዩ ንጥረ ነገሮች ይገኛሉ።... Read more »

 የፈጠራ ሥራ፣ ጥናትና ምርምር ከመደርደሪያ ወርዶ እንዲተገበር

የሀገራችን የከፍተኛ ትምህርት፣ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ተቋማት ተማሪዎችን ከማስተማር ጎን ለጎን ጥናትና ምርምር በማድረግ እና ለኅብረተሰቡ ሥራ አጋዥ የሆኑ አዳዲስ ፈጠራዎች ጊዜ እና ጉልበትን የሚቆጥቡ ሥራዎች ይሠራሉ። ነገር ግን የሚወጡ ጥናትና ምርምሮች... Read more »

 መከላከያ ሰራዊትና የሀገር ባለአደራነት

ሉአላዊነት የአንድ ሀገር የክብር፣ የአይነኬ ስም ነው። እኛ መጠሪያ ስም እንዳለን ሁሉ የሀገራት የክብር ልኬት የልኡላዊነት ድንበራቸው ነው። ሁሉም ሀገራት በዚህ ስም በኩል ሀገርና ታሪክ ያቆዩ ናቸው። ይህ የክብር ስም የሀገር ባለአደራ... Read more »

ለሰው ልጆች ደህንነት የሰው ሰራሽ አስተውህሎ ልጓም ማበጀት!!

ዓለም በማይገመት የቴክኖሎጂ ለውጥ አብዮት ውስጥ ይገኛል። የሰው ሠራሽ አስተውህሎ፣ የሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ እና የበይነ-መረብ ቁሶች አዲስ የቴክኖሎጂ አብዮት እየፈጠሩ ነው። በተለይ የሰው ሠራሽ አስተውህሎ ብዙዎች ስለ ወደፊት እጣ ፈንታቸውና ሰብዓዊነት እንዲያስቡ ሳያደርጋቸው... Read more »

ዘላቂ ሰላም በማስፈን ወደ ልማት በሙሉ ጉልበት ለመግባት

የለውጡ መንግሥት በሕዝብ ድምፅና ይሁንታ ኢትዮጵያን ማስተዳደር ከጀመረ እነሆ አራት ዓመት ሊሞላው ነው። በነዚህ ዓመታትም በተቻለው አቅም የሕዝቡን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጥያቄዎችን ለመመለስ በርካታ ጥረቶችን ሲያደርግ ቆይቷል። በነዚህ አጭር ጊዜያት ውስጥ በተሠሩ... Read more »

ጽዱ ከተማ የሕዝቦች የሥልጣኔ ገላጭ ምስል ነው

ዘመናዊነት ከሚገለጽባቸውና የሥልጣኔ ማሳያ ተደርገው ከሚወሰዱ አበይት ክንዋኔዎች ውስጥ የከተማ ጽዱነት አንዱ ነው፡፡ ጽዳት ሕይወትና እድገት የተቆራኙበት የአንድ ወሳኝ ኩነት መጀመሪያና ማብቂያ ነው፡፡ በመርህ እና በአስገዳጅ ሕግ አይቀመጥ እንጂ ሁሉንም የሚያግባባ የጋራ... Read more »

 እኛው እንታረቅ

መቼም ሀገራችን ከገባችበት ውጥንቅጥ ለመወጣት መፍትሄው በእጃችን ስለመሆኑ ማንም የሚጠፋው ያለ አይመሰለኝም። በዚህ ዘመን ‹‹አንተም ተው፤ አንተም ተው ብሎ›› የሚያስታርቅ ሽማግሌ ጠፍትቷል። አስታራቂ ሽማግሌ በታጣበት፤ አስታረቂ ጠፍቶ አራጋቢ አቀጣጣይ በበዛበት በዚህ ወቅት... Read more »