የኮሮና ቫይረስ በመላው ዓለም የፍርሃትና የጭንቀት ምንጭ ከሆነ ወራት ተቆጥረዋል፡፡ በእነዚህ ወራትም በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለህልፈት ዳርጓል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ደግሞ በበሽታው ተይዘው በበሽታው ከመሰቃየት ባለፈ እየተሰቃዩ ያለበት ሁኔታ ላይ ናቸው፡፡ ችግሩን የከፋ... Read more »
“እውነተኛ መሪ ሀገሩ ፈተና በገጠመው ሰዓት ሕዝቡ ከዚያ ፈተና እንዲወጣ ለማገዝ ‘ምን ማድረግ አለብኝ?’ ሲል ራሱን ይጠይቃል።አድርባዩ ደግሞ ‘ይህን አጋጣሚ ተጠቅሜ እንዴት ራሴን ከፍ ለማድረግና የምሻውን ሁሉ ለመጨበጥ እችላለሁ?’ ብሎ ይብሰለሰላል ፡፡”... Read more »

በዚች ሀገር የ3 ዓመት ጥንታዊ የሀገረ መንግስት ታሪክ እንደ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ መንግስት በኃይለኛ የውቅያኖስ ማዕበል (ሱናሚ) መካከል እንደምትቀዝፍ ታንኳ ከየአቅጣጫው የተናወጠ፣ የተፈተነ የለም ማለት እችላለሁ::ይህ የሆነው በእሳቸው ወይም በለውጡ... Read more »

ትዝታ አያረጅም፤ ጊዜው ነጉዷል። ለአራት ዐሠርት ዕድሜ ሁለት ፈሪ ብቻ ቢቀረው ነው። 1974 ዓ.ም የሰኔ ወር ግድም። ቦታው አዲስ አበባ፣ ስድስት ኪሎ ግቢ፣ አምስተኛው በር አካባቢ በሚገኘው የተማሪዎች ካፊቴሪያ ውስጥ ነው። ጸሐፊው... Read more »

መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ሆነው በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተሾሙ።ቃለመሀለ ፈጸሙ።በብዙዎች ዘንድ “ታሪካዊ” የተባለ እና ኢህአዴግን አምርረው የሚጠሉት ወገኖች ጭምር በአድናቆት ለጭብጨባ እጃቸውን ከፍ ያስደረገ ንግግርም አደረጉ።... Read more »

ክቡራትና ክቡራን ኢትዮጵያውያን ውድ የሀገሬ ሕዝቦች የለውጡን ጉዞ ሁለተኛውን ዓመት የምናከብረው በአንድ በኩል ፈተናና ስጋት በሌላ በኩል የተስፋ ውጋገን ከፊታችን እየታየን ነው። ሀገራችን ባለፉት ሁለት ዓመታት በለውጥ ሂደት ያገኘቻቸውን ተስፋዎች ለማፍካት፣ ያጋጠሟትን... Read more »
ጤና ይስጥልኝ! እንዴት ከረማችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች? እንዲህ በከፋ ዘመን የእግዜር ሠላምታን እንኳ በቅጡ ለመለዋወጥ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ወገኖቼ። አምላክ ካልታረቀን ምንም ማምለጫ እንደሌለን መቸም አሁን አሁን ያልተገለጠልን ሰዎች አለን ብዬ... Read more »

ከነጋድራስ ኃይለ ጊዮርጊስ ወልደ ሚካኤል እስከ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ በተሻገረው የዘመናዊ ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይና የዲፕሎማሲ የደለበ ታሪክ እንደ አቶ ስዩም መስፍን የሀገርን ጥቅም አሳልፎ የሰጠና በሕዝብ እና በሀገር... Read more »

በኢትዮጵያ ሥርዓተ መንግሥት ውስጥ የባላቸውን ያህል ሥልጣን በመጎናጸፍ ተጽእኖ ይፈጥሩ ከነበሩ የነገሥታት ሚስቶች መካከል እቴጌ ጣይቱ ብጡልን ያህል አቅም የነበራቸው ሌሎች እንስቶች በፖለቲካ ታሪካችን ውስጥ እንዳልተስተዋሉ ብዙ የታሪክ ጸሐፍት በማስረጃ እያጣቀሱ ጽፈዋል።... Read more »

የቀድሞው የፖርቹጋል ጠቅላይ ሚኒስትር የዛሬው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሰሞኑን የጦርነቶች ሁሉ ጦርነት የሆነውን የኖቭል ኮሮናቫይረስ (ኮቪድ19) በተባበረ፣ በፈረጠመ ክንድ መከላከል ይቻል ዘንድ ዓለምአቀፍ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ለመላው ዓለም... Read more »