ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊ ግብርና (?)

 ኢትዮጵያዊያን ረሀብ ሲፈራረቅብን መኖሩ እርግጥ ነው፡፡ በበለፀጉ አገራት ስንረዳ መቆየታችንም አይካድም፡፡ አሁን አሁን ከዕርዳታ ተላቅቀናል ቢባልም “ከውጭ የምናስገባው ስንዴ ምንዛሪያችንን እንክት አድርጎ እየበላው ይገኛል፡፡” እየተባለ ነው፡፡ ሌላውም ሆነ እኛ እንደምናውቀው የዚህ ሁሉ... Read more »

ኧረ ጎበዝ እንዴት ነው ጉዳዩ!?

በዚህ ርዕስ ሥር ይህንን ጽሑፍ ለመጻፍ የሞከርኩት ከብዕሬ ጥቁር ቀለም እኩል ከጠቆረ ስሜት የመነጨ የትካዜና የርህራሄ ሀዘን ውስጤን እያመሳቀለ እንደነበር ማስታወሱ ጥሩ መንደርደሪያ ይሆነኛል። ሀገሬ ለዘመናት ከውጭ ወራሪዎች ብቻ ሳይሆን ከውስጥም በወንድማማቾች... Read more »

ማንነው ብሔር፣ ማንነው ብሔረሰብ፣ ማንነው ሕዝብ?

ገጣሚና ሐያሲ ሰለሞን ደሬሳ በአንድ ወቅት “አንዳንድ ጥያቄ አለ፤ አስር ጊዜ ተጠይቆ፣ አስር ጊዜ መልስ አግኝቶ፣ ዳግመኛ አስር ጊዜ የሚጠየቅ “እንዳለው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ጥያቄ እንዲሁ አስር ጊዜ የሚጠየቅ ሆኖ ሁለት... Read more »

ትርክቱን የተነጠቀው ለውጥ … ! ?

ለውጡ ከባተ የፊታችን መጋቢት ሁለተኛ ዓመቱን ይደፍናል። በዚህ አጭር ጊዜ በሀገሪቱ ታሪክ ታይተው ተሰምተው የማያውቁ ፤ እጅን በአፍ የሚያስጭኑ ለውጦች፣ ማሻሻያዎች ተግባራዊ ሆነዋል። ከእነዚህ ውስጥ ፖለቲካዊ ምህዳሩን የሚያሰፉ፤ ለውጡን ተቋማዊ የሚያደርጉ፤ ሰላምን... Read more »

ኢትዮጵያ ከ1969-1971

ከ1969 እስከ 1971 ዓ.ምን ነጥለን ያወጣነው የዘመን ክፋይ ኢትዮጵያ በተለያዩ እጅግ አደገኛ፣ ወሳኝና ከምንም የከፋ በወቅቱ የተሰነዱ የታሪክ መዛግባት እንደሚያስረዱት የአለም አቀፉን በበላይነት የምታስተባብረው አሜሪካ ስትሆን፤ ሰበቧም “ኢትዮጵያ ከሶሻሊስትና ተራማጅ አገራት ጎራ... Read more »

ዘመንና ትውልድን ያልዋጀ ህብረት

የአፍሪካ ህብረት ራሳቸውን “ንጉሠ ነገሥት” ብለው በሚጠሩት የቀድሞው የሊቢያ ገዥ ኮሎኔል ሙአመር አል ጋዳፊ ሃሳብ አመንጭነት እ.አ.አ መስከረም 9 ቀን 1999 በትውልድ ቀያቸው ሲርጥ ከተማ በተደረሰ ስምምነት መሰረት 55 አባል ሀገራትን በማካተት... Read more »

«አፍሪካዊቷ ኢትዮጵያ?»

ርዕሱ በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ መቀመጡን ልብ ይሏል። የጥያቄው ምልክትም ሆነ በግራና በቀኝ ርዕሱን ያቀፉት ትምህርተ ጥቅሶች አገልግሎት ላይ የዋሉበት ዋና ምክንያት የርዕሱ ይዘት አወዛጋቢና አጠያያቂ ባህርይ ስለሚስተዋልበት ነው። ሌሎች እህትና ወንድም የአህጉራችን... Read more »

የአነጋጋሪዎቹ አዋጆች መጽደቅ

አንዳንድ ወገኖች ሃሳብን በነፃ የመግለጽ ነፃነትን ሊገድብ ይችላል በሚል ሲሟገቱበት ከርመዋል። ሌሎች የሥጋት ደረጃቸውን ከፍ አድርገው አሁን በሥራ ላይ ካለውና እንደአፋኝ ከሚታየው የጸረ ሽብር አዋጅ ጋር መሳ ለመሳ ያስቀምጡታል፤ የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ... Read more »

የ”ቲፕ” ፖሊሲ ያስፈልገን ይሆን?

 “ቲፕ” የኛ ቃል አይደለም። “መጤ” ነው። በእንግሊዝኛውም ቢሆን ከየት እንደመጡ (“etymology” ያቸው) ከማይታወቁት ቃላት ስር ሲሆን ምድቡም ከ”የአራዳ ቋንቋ” ነው። የ”ቲፕ” መነሻ ዘመኑ 17ኛው ክፍለ ዘመን ሲሆን፤ በሀገረ እንግሊዝ በ18ኛው ክፍለ ዘመን... Read more »

መኃልዬ መኃልዬ ዘሻውያን … ! ?

መኃልየ መኃልይ ዘሰለሞን ከሁሉም የሚበልጥ የሰለሞን መዝሙር ማለት ነው። የሁለት ፍቅረኛሞች ንግግር ተደርጎም ይወሰዳል። የፍቅረኞች ንግግር በግጥም ነውና ምት፣ ዜማ አለው። ሰለሞን ስለ ሙሽራውና ሙሽሪት፣ ስለፈጣሪና ስለ ቤተ ክርስቲያን የዘመራቸውን 1 ሺህ... Read more »