«ኧረ ጎበዝ የሀገር መንፈስ እየተፋዘዘ ነው!

እንደ ግለሰብ ሁሉ ቡድንም፣ ማሕበረሰብም፣ ኅብረተሰብም ሆነ ሀገር በአንዳንድ የታሪክ አጋጣሚዎች በመፋዘዝ ውስጥ የሚዘፈቁባቸው አጋጣሚዎችና ምክንያቶች በርካታ ሲሆኑ የድብርቶቹ ዓይነትም ዥንጉርጉር ናቸው። በውጤቱም የተነቃቃ መንፈስ በቅዝቃዜ በረዶ ይርዳል፣ የነቃ ህሊናም ያሸልባል። የመፋዘዙ... Read more »

ነገረ ኢንዶውመንት… ! ?

( ክፍል ሁለት ) ኔል እስኮቬል ” ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩና የተዘነጉ በርካታ እውቅ የጋዜጣ ባለቤቶችን አስታውሳለሁ። ፑሊትዘር ግን በበጎ አድራጎቱ /በኢንዶውመንቱ/ ከሞተ በኋላ ዘላለማዊነትን ተቀዳጅቷል። ” ይላል። የበጎ አድራጎት ስራው በሞት... Read more »

በሰው መነገድ… እንደወንጀል

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም ከተመለከታቸው አጀንዳዎች አንዱና ዋናው በሰው የመነገድ እና ሰውን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበ ረቂቅ አዋጅ ነበር፡፡ አዋጁ በዕለቱ ጸድቋል፡፡ አዋጁ... Read more »

“የእኛ ፀሐይ መች ወጣች!?”

ከጥቂት ቀናት በፊት፤ ጠዋት በማለዳ ላይ፤ የተገዳደረኝን ፈታኝ ክስተት ከአሁን በፊት ተጋፍጬ የማውቅ አይመስለኝም። ተገዳዳሪዬ ደግሞ ብርቱ ጉልበተኛ ወይንም ጦረኛ አልነበረም። በዕድሜም ሆነ በዕውቀት፣ በችሎታም ሆነ በብስለት በልጦኝም አልነበረም። በሀብትና ዝናም ብልጫ... Read more »

የህዳሴ ግድብ እና የግብጽ ተለዋዋጭ አቋም

ገጣሚ እና ባለቅኔ ኃይሉ ገብረዮሀንስ (ገሞራው) የተፈጥሮ ሐብታችንን ተሸክሞ እየወሰደም ቢሆን ለዘመናት በግጥም፣ በቅኔ፣ በእንጉርጉሮ… ስንክበው የኖርነውን አባይን እንዲህ ሲል ይወርፈዋል። «እናትክን!» በሉልኝ ይፈሳል ይሉኛል፣ አባይ ዐይኑ ይፍሰስ ያን ስንቱን ወገኔን የውሃ... Read more »

ብላቴናዋ የእናት ምድር ተሟጋች … ! ?

አለማቀፉ የሰላም ፣ የእርቅ ፣ የሽምግልናና የግልግል ረቡኒ /መምህር/ ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ ዘላቂ ሰላም እውን እንዲሆን ሰው በመጀመሪያ ከፈጣሪ ጋር ከዚያ ከራሱ ጋር በማስከተል ከተፈጥሮ ጋር ሰላም ፣ እርቅ ማውረድ አለበት ይላሉ... Read more »

“መማር ያሳፍራል!?”

ቀደም ባሉት ዓመታት በይፋ ሲተገበርና ባህል ሆኖ የኖረው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዋና ዋና ሹመኞች (በዋናነት ፕሬዚዳንቶች) ምደባቸው ፖለቲካዊ ሳይሆን በውድድር ስለመሆኑ ከተነገረንና ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ጥቂት ጊዜያትን አስቆጥሯል፡፡ የመወዳደሪያ መስፈርቶቹም በምናምናቸውም ሆነ... Read more »

የጦር መሣሪያን ማን ሊታጠቅ ይችላል?

የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ሐሙስ ታኅሣሥ 30 ቀን 2012 ዓ.ም የጦር መሣሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል። የአዋጁ መጽደቅ በአደገኛ ሁኔታ እየተስፋፋ የመጣውን የጦር መሣሪያ ዝውውርና አጠቃቀም ሕጋዊ ሥርዓት በማስያዝ ረገድ ወደር የለሽ... Read more »

የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ያስከተለው ቅሬታ

ታኅሣሥ 15 ቀን 2012 ዓ.ም መስቀል ፍላወር አካባቢ የሚገኘው ቱሊፕ ኢን ሆቴል ደጃፍ ላይ በርከት ያሉ ጋዜጠኞች ተሰባስበዋል። ጋዜጠኞቹ ወደ ሆቴሉ የመጡት የኢትዮ ተሽከርካሪዎች አስመጪ ባለቤቶች ማኀበር የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅ በተመለከተ... Read more »

ራዕይ ተገለጠ …! ?

 ( ክፍል ሁለት ) ደማሙ “ወገኛ“ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን (በቅፅል ያጀብሁት ከወግ ጸሐፊነቱ ጋር አያይዤ ስለሆነ ይቅርታ ይደረግልኝ።) በለውጡ ሰሞን ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር አዘውትረን በቴሊቪዥን መስኮት የምናየውን ያህል እያየነው አይደለም። አልፎ... Read more »