
በቅድሚያ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ 80ኛ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ!!!በዓሉ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (ኢፕድ)፣የድርጅቱ የህትመት ውጤቶች አንባቢያንና ከህትመት እስከ ስርጭት ሂደት የሚሳተፉ አካላትና አባላት ብቻም ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያውያን እንደሆነም ስለማምን እንኳን አደረሰን!!! እላለሁ። በአንባቢነቴ... Read more »

የጋራ እሴት ጉዳይ አንገብጋቢ መሆኑ ይታወቃል። በተለይ “እሴት” ከሚለው በላይ “የጋራ” የሚለው ቃል (ጽንሰ ሀሳብ) ይበልጥ ሲያወዛግብ ይታያል፤ ይሰማልም። ይህም የሚሆንበት ምክንያቱ ብዙና ውስብስብ ቢሆንም በቀዳሚነት ግን “የእኔ አይደለም” “የእነሱ ነው”፤ አይ... Read more »
ሀገራችን በታሪኳ በዚህ ደረጃ ገጥሟት በማያውቅ ሁኔታ፤በውስጥ ባንዳዎችና ተላላኪዎች በአራቱ ማዕዘናት ተወጥራ ፤ በታላቁ የህዳሴ ግድብ የተነሳ ግብጽ ከአሻንጉሊቷ የሱዳን ጁንታ ጋር በተነሳችብን በዚህ ቀውጢ ሰዓት ፤ የአሸባሪው ህወሓት ርዝራዥ አፈር ልሶ... Read more »

እኛንም ሆነ ሀገራችንን ሊያፈርሰን ላሰበው ሀሳባችን ቀሳ እንውጣ እያልኩ ነው። ምን አስባ ይሆን ላላችሁኝ መልስ አለኝ ። ቀሳ የሚለውን ቃል ለመበየን ከአማርኛ መዝገበ ቃላት ትርጓሜ ልነሳ። ቀሳ ማለት ከቤት ወደ ዱር ኼደ... Read more »

የፖለቲካ ታሪካችን ያወረሰን “ከእንቆቆ” የከፋና የመረረ “ቅርስ” ነው። “ፖለቲካ” የሚለውን ጽንሰ ሃሳብ የተረዳነውና እየኖርንበት ያለው አንድም በፍርሃት፣ አንድም በጥርጣሬ፣ አንድም በስቅቅ፣ አንድም ባለመተማመን፣ አንድም በራስ ጥቅም ዕይታ፣ አንድም… አንድም… ብዙ አንዶችን መዘርዘር... Read more »

ከሰሞኑ የሀገራችን ዋና የመወያያ አጀንዳዎች መካከል በአሜሪካ የተጣለብን ማዕቀብ ጉዳይ ተቀዳሚ ተጠቃሽ መሆኑን ልብ ይሏል። ውይይት ከማለት ይልቅ ቁጭት ያዘለ የጥቃት ምላሽ አስተያየቶች ማለቱ ይቀላል። ዜጎች በተገናኙ ጊዜ ሁሉ ዋና የውይይት ርዕሰ... Read more »
ክፍል 1 አሜሪካ መንግስት አፍሪካን ብሎም ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ብርቱ ትስስር ኖራት የአብሮ መሥራትና ከፍተኛ የመግባባት ሁኔታ ስለሚታይ አሜሪካንን እጅግ ሥጋት ውስጥ አስገብቷታል። ኢትዮጵያ ለወደፊት በዓለም ላይ ታዋቂ ሆና የተፅዕኖ ማሳደር አዝማሚያ... Read more »
ኢትዮጵያ ለውሃዋ እና ለም አፈሯ ዋጋ የምትጠይቅበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። የዓባይ ወንዝ ውሃ ከጥንተ ዓለም እስከ አሁን ግብፅንና ሱዳንን ሲመግብ ኖሯል። ወደ ፊትም ዓባይ አገራቱን ተጠቃሚ ማድረጉን ይቀጥላል። መረሳት የሌለበት ግን ዓባይ... Read more »

እንዲህ እንደዛሬው ስልጣኔ ባልተስፋፋበት የኔ ያንተ የሚባል ክፍፍልና መገፋፋት ባልሰፈነበት፤ በዚያ ዘመን ሕዝብ የራሱን መሪ በራሱ ይሁንታ ሲሾም አልታየም። ባለፉት በርካታ ዓመታት አገር የመምራት ስልጣን መለኮታዊ ስጦታ እንደሆነ ታሳቢ ተደርጎ አልፏል። ሻል... Read more »

(ክፍል አንድ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዘመኑን የማይዋጅ ከመሆኑ ባሻገር መንታ መንገድ ላይ ተቅበዝባዥ ሆኗል። የ”ልዕለ ኃያሏ”ዲፕሎማሲም ሆነ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ የቁልቁለት መንገዱን ከተያያዘውም ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ሆኖታል ። በእኛ የተጀመረ... Read more »