አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዛሬ የ79 ዓመት አልማዛዊ የልደት በዓሉን ሻማ የሚለኩስበት ዕለት ስለሆነ “በእንኳን አደረሰህ” መልካም ምኞት መዘከሩ አግባብ ብቻም ሳይሆን ተገቢም ነው። ጋዜጣው የኢትዮጵያን ታሪክ በጫንቃው ላይ የተሸከመ ባለ አደራ “ቤተ... Read more »
እንደ አለመታደል ሆኖ በመጀመር ፣ ፋና ወጊ ፣ አልፋ በመሆን ፤ መንፈሳዊውንም ሆነ አለማዊውን ዳና ፣ ፋና በመከተል የሚቀድመን የለም ። ጅምራችንን በውጥን ምዕራፍ ሳያገኝ በማስቀረትም የሚወዳደረን የለም ። እንዲህ በተቃርኖ ከወዲያ... Read more »
የክፉ ገጽ ንባብ መንደርደሪያ፤ አሜሪካ ጣሯ በዝቷል። መከራዋም በርክቷል። በርካቶቹ ግዛቶቿ ታመዋል፤ ታምሰዋልም። የዜጎቿ ምሬትና ቁጣ ገንፍሎ አመጽ በተቀላቀለበት ሆታ አደባባይ ላይ መዋል ከጀመሩ አሥር ቀናት ተቆጥረዋል። የኮቪድ ወረርሽኝም በፊናው መቶ ሺህ... Read more »
‹‹Genetically-Modified seed was never intended to support human life, but to eliminate it.›› ግሎባል ሪሰርች ነው ይህን ያለው። ግርድፍ ትርጉሙ የዘረመል ቀይስ አካል የሰው ልጅን ህይወት ለመደገፍ ሳይሆን ለማጠፋት የተፈጠረ ነው እንደማለት... Read more »
ታላቅ እህቷን በኮቪድ – 19 ተህዋሲ ያጣችው ዶርዚ ዳፊ በኀዘን በተሰበረ ቅስምና በሰለለ ድምጽ ፣ ” የእህቴ ሞት ከቁጥር በላይ ነው፡፡” ስትል የገለጸችበት አግባብ በመደበኛም ሆነ በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት መነጋገሪያ ሆኗል።የእህቷ አሳዛኝ... Read more »
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መገንባትን አስመልክተው የዓለማችን ታላላቅ ሀገራትና ታዋቂ ሰዎች የኢትዮጵያን የመልማት መብት በመደገፍ ድምፃቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ሩሲያ፤ ቻይና፤ ፈረንሳይ፤ጀርመን፤የአሜረካ ታዋቂ ሴኔተሮች ፣ጎረቤት ኬንያ፤ የአፍሪካ ሕብረት፤ የአውሮፓ ሕብረት አብረውን ስለቆሙ እናመሰግናለን።... Read more »
“የትናንቱ ትናንት አልፏልና፣ ዛሬ በአዲስ ሕይወት እንደገና።” ይህንን ባለሁለት ስንኝ አዝማች ያንጎራጎረው ዘማሪ ይሁን አዝማሪ እርግጠኛ አይደለሁም። ግጥሙንና ዜማውን ግን በሚገባ አስታውሰዋለሁ። አዝማሪም ከሆነ እሰየው፤ ዘማሪም ከሆነ አበጀ። ለምንና በምን ሁኔታ ግጥሙ... Read more »
ወዳጄ፤ “አየር መንገዳችን ኩራታችን፣ መታወቂያችን..” የሚሉ ዲስኩሮችን ደጋግመህ ሰምተኸ ሊሆን ይችላል። በእርግጥም መሬት የረገጠውን እውነት ማስተዋል ስትጀምር ልክ እንደእኔ የዲስኩሩን ትክክለኛነት በራስህ አንደበት መመስከር ትጀምራለህ። ኮቪድ 19 ወረርሽኝ እንዲህ ዓለምን እያተራመሰ ባለበት... Read more »
የሰው ልጅ አእምሮ በሰከነ መንፈስ የማሰቢያ ጊዜ ካገኘ አስቸጋሪ የሆኑ ተፈጥሯዊ ክስተቶችን ጭምር ወደመልካም አጋጣሚ መቀየር ይችላል። ችግር ብልሀትን ይወልዳል እንዲሉ የአየር ንብረቱ በጣም ቀዝቃዛና ዓመቱን ሙሉ ማለት ይቻላል ምድራቸው በበረዶ ግግር... Read more »
ግንቦት 20 በግልብ ትንተናና በፈጠራ ትርክት ድቡሽት ላይ የተመሰረተ አማጺና አንጋችን ለአገዛዝነት ያበቃ ዕለት ነው። ሀገራችን ዛሬ ለምትገኝባቸው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውሶች መባቻም ነው። እንደ ሀገር እንደ ሕዝብ የገባንበት ቅርቃር አሀዱ የተባለበት... Read more »