(ክፍል ሁለት ) በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን)fenote1971@gmail.com ባለፈው ሐሙስ በዚሁ ጋዜጣ ባስነበብሁት የመጀመሪያ ክፍል ስለ ስብሀት ማንነትና ስረወ _ መንግሥቱን ስላቆመባቸው ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አዕማዶች አንስቼ ነበር። በዛሬው መጣጥፌ ደግሞ... Read more »
በትግራይ ክልል በተካሄደ የሕግ ማስከበር ዘመቻ ጁንታው እንዳይጠገን ሆኖ ቢደቅም፣ አንዳንድ ወገኖች እርማቸውን ሳያወጡ ቆይተዋል።እርም እንዳይበሉ ብለው ነው መሰል ይመለሳል ብለው እየጠበቁ ናቸው ይባላል። መንግስት በቅርቡ ደግሞ ጁንታው ድል ሲመታ የሸሹ የጁንታውን... Read more »
ከመምህር አሠምሬ ሣህሉ ሰው በህይወት ዘመኑ ሁሉ ነገሮች ምቹና አልጋ በአልጋ ሆነውለት አይኖርም።ይወጣል፤ ይወርዳል፤ እንደወረደ ደግሞ አይቀርም ይወጣል፤ ወርዶ ለመቅረት ካልወሰነ በስተቀር።ስለዚህ፣ ለጊዜው በጊዜው ምክንያትና ሁኔታ ዝቅታ ሲገጥመው በውስጡ ባለው የመለወጥ የብርቱነት... Read more »
በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com የኮቪድ-19ም ሆነ ልውጡ ኮቪድ (ቫሪያንት )ያለ ልዩነት የበለጸጉ ሀገራትንም ሆነ ድሆችን በስፋት እያጠቃ ከጤና ቀውስነት ወደለየለት ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ቀውስ እያመራ ነው። ክትባት ቢገኝም በቀላሉ የምንገላገለው እንዳልሆነ... Read more »
(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ከርዕሰ ጉዳዩ በፊት . . . “ፈተና” ስሙም ሆነ ግብሩ ያስፈራል፣ ያስደነግጣል፣ ያባትታል። ግድ ካልሆነ በስተቀር መፈተንን ማንም አይመርጥም። “ፈተና” እየተሳቀ የሚጋፈጡት እየተፍለቀለቁ የሚያስተናግዱት ክስተት አይደለም።... Read more »
በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com ገና ወይም በዓለ ልደት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየአመቱ ታህሳስ 29 ፣ በየአራት አመቱ ደግሞ ታህሳስ 28 ቀን የሚከበር ሀይማኖታዊና ባህላዊ በዓል ነው ። ገና እየሱስ... Read more »
በአዝማቹ ክፍሌ አዲስ አበባ ከተቀረቆረችበት ጊዜ አንስቶ አሁን እስካለችበት ደረጃ እስክትደርስ የተለያዩ ለውጦችን አስተናግዳለች ።ከነዚህም ውስጥ የትራንስፖርት አሰጣጥና እንቅስቃሴ ተጠቃሽ ነው ።ቀደም ብሎ በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ሁኔታው እንደ ህዝብ ብዛትና እንደዘመኑ ከጋሪ... Read more »
አሸብር ኃይሉ ሞኖፖሊ ካፒታሊዝም ወይም ኢምፔሪያሊዝም አምስት መለያ ገፅታዎች እንዳሉት ምሁራን ይናገራሉ። እነዚህም የምርት ካፒታል ክምችት መፍጠር፣ በባንክ እና በኢንዱስትሪ ካፒታል ጥምረት የፋይናንስን ካፒታልን መፍጠር፣ የሞኖፖሊስቶች ማህበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ማደራጀት፣ ካፒታልን... Read more »
(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com «ግርምተ ሳይቴክ» ርዕሱ የተውሶ ነው ።በግርምት የተገለፀው ሳይቴክም ሳይንስና ቴክኖሎጂን ያጣመረ ቃል ነው ።ለባለ ርዕሱ አዋሼ ምሥጋናዬ ይድረስልኝ ።ሳይንስና ቴክኖሎጂ ከለገሱን አስደናቂ “በረከተ መርገምቶች” (Blessing in... Read more »
ምህረት ሞገስ ምስጋና ለፖለቲከኞቻችን! ይክበሩ! ይመስገኑ! የብሔር ማንነትን እያገነኑ የሳሉበት መንገድ፤ ጉዳዩን እያጦዙ አሁን የደረስንበት ደረጃ ላይ ለመድረስ አብቅቶናል:: የብሔር ነፃ አውጪዎች ማንን ከማን ነፃ እንደሚያወጡ በውል ሳያስረዱን ( አንዳንዴ እነርሱም ይህንን... Read more »