የካቲት 11 ከድሮ እስከ ዘንድሮ

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com የሀገራችን የፖለቲካ ታሪክ በርካታ ሺህ አመታትን ወደኋላ ቢመልሰንም የፖለቲካ ፓርቲዎች ታሪክ ግን ከግማሽ ክፍለ ዘመን ብዙ ፈቀቅ ያላለ ነው። ይሁንና በሰራተኛ ማህበር ፣ በሙያ ማህበራት ፣... Read more »

ሐሰት እውነትን አይገድልም !!

ፍቅሬ አለምነው የሕወሃት ቡድን የተሰጠውን ሰፊ የሰላም እድል በንቀትና በእብሪት ሳይጠቀምበት ቀርቶ ራሱ በቆሰቆሰው ጦርነት ጠፍቶአል። በስልጣን ዘመኑ የዘረጋውን ምስጢራዊ መዋቅርና አባላቱን በመጠቀም ግለሰቦችንም በመግዛት እጅግ የከፉ ሀገር አፍራሽ ሴራዎችን በመላው ኢትዮጵያ... Read more »

«ላግኝሽ ማታ ማታ» እና «ኧረ ነጋ ነያ፤ በይ አብረሽኝ ዋያ»

በአክበረት ታደሰ (ሄዋን) እኔ ገጣሚ አይደለሁም፤ አልያም ደግሞ ደራሲ፤ ሥነ-ግጥም ላይ ሂስ ለመስጠት የሚበቃ በቂ እውቀትም የለኝም። ቅኝቴ የሚሆነው እንደ አንድ የሙዚቃ አድማጭ ብቻ ነው። ስለዚህም አንባቢዎቼ ትዝብቴን በዚህ መልኩ እንድትረዱልኝ እፈልጋለሁ።... Read more »

አይደለም ፤ አይደለም ፤ አይደለም ፤ …! ?

(ክፍል ሀለት) በክፍል አንድ መጣጥፌ ድሀና ኋላቀር የሆነው በምን ምክንያት እንደሆነ የሚነሱ ምን አልባቶችን፣ መላ ምቶችንና ተረኮችን ከዘረዘርሁ በኋላ በፈርጅ በፈርጅ ከፋፍዬ ለማሳየት የሞከርሁ ሲሆን በመጨረሻ ለኋላቀርነታችን ተጠቃሽ የሆነውን አብይ ምክንያት ገልጫለሁ... Read more »

መከላከሉ የአፍና አፍንጫ ጭንብልተደራቢ ጥቅሞችን ታሳቢ ያድርግ!

ጌቴሴማኒ ዘ-ማርያም ኮቪድ19 በሀገራችን ከተከሰተ ወራት አልፈው ዓመቱ እየተያዘ ነው። ቀደም ሲል በህክምና ተቋማት ቅጥር ጊቢብቻ ወረድ ሲልም በአንዳንድ በትንፋሽ አማካኝነት የሚተላለፉ በሽታዎች ሕክምና መስጫ ክፍሎች ጭምር አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የአፍና አፍንጫ... Read more »

አይደለም ፤ አይደለም ፤ አይደለም ፤ …! ?

(ክፍል አንድ) ድሀ የሆነው በእርግማን አይደለም። ኋላቀር የሆነው በአፍሪካ አህጉር ስለምንገኝ አይደለም። ድርቅ መላልሶ የሚጎስመን በከባቢ አየር ሙቀት ብቻ አይደለም። ርሀብተኛ የሆነው ከሰሐራ በታች ስለተገኘን አይደለም። የታረዝነው በአፍሪካ ቀንድ ስለምንገኝ አይደለም። ፈጠራ... Read more »

የጠላትን ሴራ በአንድነት ክንድ

አዶኒስ (ከሲኤምሲ) ከሰሞኑ እንደሰማነው ወሬ ሱዳን ኢትዮጵያ ሁለተኛውን ዙር የውሀ ሙሌት እንዳትሞላ ስትል አስጠንቅቃለች። ኡ… ኡ…ቴ ድንቄም አልኩ በልቤ ። ከቶ እሷ ማንናትና ነው ይሄን ለማለት የደፈረችው! ደግሞ በሀሳቤ መለስ አልኩ። እውነት... Read more »

“ጎበዝ ተናንቀናል!” ያሉት ማን ነበሩ? የተሰጣቸውስ ምላሽ ምን ነበረ? አይሄሄ! ወዴት ወዴት እየሄድን ይሆን?

(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com “የኢትዮጵያውያን መገለጫ ከሆኑት መልካም ባህሎቻችን መካከል አንዱ የመከባበር እሴታችን ነው።” የሚለው የኩራት ትምክህታችን ጓዝ ጉዝጓዙን ሰብስቦ ከነጭራሹ ሊሰናበተን ዳር ዳር ማለት ብቻም ሳይሆን ፊቱን አዙሮብን ከተኳርፍን... Read more »

ወጣት የሀገር ሀብት

 ብስለት  ሰባ በመቶ የሀገራችን ህብረተሰብ ከፍል ወጣት ነው የሚል ነገር ሲነገር ይደመጣል። ወጣት መሆን ጉልበት ድፍረት እልህና አቅም እንድሆነ እንደመለከት ያደረገኝ እውነትም ወጣት የነብር ጣት እንድል ያደረገኝ የዘንድሮው ጥምቀት በዓል ላይ ይህ... Read more »

የገበታው ጉዞ እንዲሰምር – አሻራችንን እናኑር!

 ወንድወሰን ሽመልስ * እንደ መግቢያ ሰው የአስተሳሰቡ ውጤት ነው፤ አስተሳሰቡ የቀጣይ እርምጃና መዳረሻውን ይወስንለታል። ይህ ግማሽ ውሃ ሞልቶ የተቀመጠን አንድ ብርጭቆ በምንገልጽበትን እይታ ይመሰላል። ዋናው ጉዳይ የብርጭቆው ውሃ ሙላቱ ወይም ጉድለቱ መነገሩ... Read more »