በዶ/ር መኰንን ዲሣሣ፣ ተባባሪ ፕሮፌሰር ከትምህርትና ባሕርይ ጥናት ኮሌጅ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገር ደረጃ፣ ትምህርት ለልማትና ለዕድገት አስፈላጊ መሆኑ እሙን ነው። ትምህርት፣ ግለሰብም ራሱን የሚያቋቁምበትና የሕይወት ዘመኑን የሚመራበት አንድ የሙያ ዘርፍ ነው።... Read more »
ግርማ መንግሥቴ ከኮቪድ ጋር በተያያዘ ሳይቋረጥ እየተነገረና እየተደረገ ያለው ሁለት ነገር ነው። “እባካችሁ ጥንቃቄ እናድርግ” እና “ክትባቱ በየደጁ እየተቃረበ ነው” የሚል። እኛም ሁለተኛውን ትተን የመጀመሪያው ላይ አተኩረን እንነጋገራለን። ምንም እንኳን ጉዳዩ “የሰለቸ”... Read more »
ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) እስኪ ልጠይቃችሁ አገር ማለት ምን ማለት ነው? ህዝብ መንግሥት ምንድነው? ባህል፣ ወግ፣ ስርዐት ይሄስ ከየት መጣ? አገር የቤተሰብ ነጸብራቅ ናት። ቤተሰብ የሀገር መሠረት ነው። ኢትዮጵያን... Read more »
አዶኒስ (ከሲኤምሲ) ‹‹ሰከን ማለት ያስፈልጋል›› የሚለውን ንግግር ከሰማሁበት ሰዓት ጀምሮ ‹ሰከን› በአእምሮዬ ደግሞ ደጋግሞ ተመላለሰ ፤ እውነት እኮ ነው። ምን እየሰራን ነው ብሎ ሰከን ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል። ማንን በማን ላይ እያነሳሳን ነው?... Read more »
ብስለት መጋቢት ወር 2012 ዓ.ም የመጀመሪያው የድንጋጤ ዜና የተነገረበት፤ ጥፍሩን ያሾለው፤ አይኑን ያፈጠጠው ጥርሱን ያገጠጠው ኮሮና መጣሁባችሁ ያለበት ወቅት ነበር። ያኔ አስፈሪ ጭራቅ እንዳዬ ህፃን ሁላችንም በየጓዳችን ተወሸቀን፤ ያልለመደብንን የፅዳት አርበኞች ነን... Read more »
ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ዛሬ ስለ ሴትና አገር እናወራለን..በማህበረሰባችን ውስጥ ያለችውን ጥንታዊቷን አሁናዊቷን ሴት እያነሳን እናወጋለን። ሴት ልጅ ለአገር ትልቅ እውነት ናት። የአሁኑ የአለም ስልጣኔ የመጣው ከፊት በቀደሙ አሊያም ደግሞ... Read more »
ምህረት ሞገስ ለመላው ሕዝብ እንጂ ለአንድ ወገን ያደላ ፓርቲ ወገንተኛ በመሆኑ ሌላውን መጉዳቱ አጠራጣሪ አይደለም። እኛ ደግሞ የምንሻው ሁሉም በእኩልነት እንዲታይ ብቻ ነው። ተቋሞቻችን ማንንም ከማንም ሣይለዩ ፍትሃዊ አገልግሎት እንዲሰጡ ነው። ምጣኔ... Read more »
(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ሥጋትና ተስፋ በድንጋጤና በእንባ ዓለማችንን ከአጥናፍ አጥናፍ ካነጋገሩ የዘመናችን ክስተቶች መካከል የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ያህል በተጋጋለ ዜናና መርዶ አየሩ ተሞልቶ እንደማያውቅ ብዙዎች ይስማማሉ:: ኮቪድ ጓዳ ጎድጓዳችንን... Read more »
(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com የተውሶ ሐሳብ መዘከሪያ፤ ድህረ ፋሽስት ዓመታት (ከ1933 ዓ.ም በኋላ) ከተጻፉት ድንቅ የሀገራችን መጻሕፍት መካከል አንዱ የራስ ቢተወደድ መኮንን እንዳልካቸው “አርሙኝ” በቀዳሚነት ይጠቀሣል። መጽሐፉ የተለያዩ የቴያትርና የአጫጭር... Read more »
ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ ሀገር.. የአበው የሊቃውንት መፍለቂያ፣ የጥበበኞች እልፍኝ መንደር ናት። የራሷ የሆነ የዘመን አቆጣጠር ያላት፣ የራሷ የሆነ ፊደል የራሷ የሆነ አኩሪ ባህል ያላት፣ ከሰማኒያ... Read more »