የተሻለ የፈተና ውጤት የሚመዘገበው፣  ጥራት ያለው የትምህርት ሥርዓት ሲኖር ነው!

የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ብሔራዊ ፈተና ከትግራይ ክልል ውጭ ባሉ አካባቢዎች ከሐምሌ ሦስት እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲሁም በትግራይ ክልል ደግሞ ከሐምሌ ሁለት እስከ ሐምሌ 12... Read more »

 ተረጂነት ይብቃ !

ኢትዮጵያ የጀግኖች መፍለቂያ ናት። በየዘመናቱ ‹‹የሀገሬን ሉአላዊነትና ዳር ድንበር አላስደፍርም›› ያሉ ጀግኖች ልጆቿ እምቢ ለሀገሬ በማለት አጥንታቸውን ከስክሰው፤ ደማቸውን አፍስሰውና ሕይወታቸውን መስዋዕት አድርገው የሀገራቸውን ሉአላዊነት አስጠብቀዋል፤ ለተተኪው ትውልድም ነፃ ሀገር አስረክበዋል። ኢትዮጵያ... Read more »

ስፖርትን ባሕሉ ያደረገ ማኅበረሰብ ለመፍጠር…

በስፖርቱ መስክ የቀረቡ የተለያዩ መዛግብት እንደሚያስረዱት ከሆነ ማኅበረሰብ አቀፍ የስፖርት እንቅስቃሴ “ማስ ስፖርት” ጤናማና አምራች ዜጎችን ከማፍራት ጎን ለጎን፣ ለሀገራዊ ሠላምና አንድነት የሚያበረክተው ፋይዳ ትልቅ ነው። በ1990 ዓ.ም ይፋ የተደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ... Read more »

የኮሪደር ልማት ትሩፋቶችን መንከባከብ የሁሉም ኃላፊነት ነው

መዲናችንን አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ ሌሎች ከተሞቻችንን ጽዱና ማራኪ ሆነው ማየትን ማንኛውም ሰው የሚጠላ አይመስለኝም:: ሁሉም ከተሞች ጽዱና ማራኪ እንዲሆኑ ደግሞ ከመንግስት ባሻገር የሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል ድጋፍና ትብብር ያስፈልጋል። ስለ ሌሎች ከተሞች... Read more »

ክረምት ያፈራው አገልግሎት

መንግሥትና ሕዝብ የሚያከናውኗቸው ሥራዎች ተከትሎ እንደ ሀገር በምጣኔ ሀብትም ሆነ በማኅበራዊ ልማት በኩል ተስፋ ሰጪ ሁኔታዎች ይታያል። በምጣኔ ሀብቱ በኩል ብዙ ለውጦች እየታዩ ናቸው። እነዚህ በግብርናው፣ በአንዱስትሪው፣ በቱሪዝም ዘርፉ፣ ወዘተ እየተከናወኑ ያሉ... Read more »

ጦር አውርድ – ፈውስ አልባ ልክፍት

የሰው ልጅ አሁን ከደረሰበት የእድገት ደረጃ ለመድረስ በበርካታ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ኩነቶች ተፈትኗል፡፡ ከሰው ሰራሽ ፈተናዎች መካከል ጦርነት በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ነው፡፡ ጦርነት ከሰው ልጅ ማህበረሰባዊ እድገት ጋር የተቆራኘ እና አብሮ... Read more »

ለከተማዋ ፅዳት የነዋሪነት ግዴታችንን እንወጣ

መዲናችን ሀገር የሚያውቀው ፀሐይ የሞቀው የመጸዳጃ ቤት ችግር አለባት፡፡ ከዚህ የተነሳም በየቦታው ሰው አየን አላየን እያለ የሚሸና ፣ ሸሸግ ያለ ቦታ እየፈለገ ወገቡን የሚሞክር ጥቂት አይደለም። አሁን አሁን ደግሞ በሃይላንድ የውሃ መያዣ... Read more »

ቴሌ/ቨርችዋል-ሜዲስን የዘመናዊ ሕክምና የተስፋ ጎህ

ሕክምናን ተደራሽ፣ ፍትሐዊና ዲሞክራሲያዊ ማድረግ አይደለም እንደኛ ላሉ ሀገራት ለበለጸጉ ሀገራትም ምን ያህል ፈተና እንደሆነ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ታዝበናል። ለነገሩ በድህረም ሆነ በቅድመ ወረርሽኝ ሕክምናን ተደራሽ የማድረግ ችግር የነበረ ዛሬም የቀጠለ ነው።... Read more »

በኮሪደር ልማቱ የተመለከትነውን ትጋት ለማስቀጠል …

አዲስ አባባ ስሟን የሚዋጅ ደረጃ ላይ እንድትደርስ በርካታ ጥረቶች ተደርገዋል። ከጥረቶቹም መካከል ‹‹እውነት ይህ ሰፈር እንዲህ ያምር ነበር እንዴ ?›› በሚያሰብል ደረጃ የከተማዋ ታዋቂ ሰፈሮች ፒያሳና አራት ኪሎ በሚያሰደንቅ ሁኔታ ተቀይረው መመልከት... Read more »

ከተረጂነት አመለካከት የመውጫው መንገድ

ኢትዮጵያውያን እንደ ድርቅ ያሉ የተፈጥሮ ክስተቶች በአንድ በኩል፣ እንደ ግጭትና ጦርነት ያሉት ቀውሶች ደግሞ በሌላ በኩል በተደጋጋሚ ተመላልሰውባቸዋል። እነዚህ አደጋዎች በየዘመኑ እየተከሰቱ የአያሌ ዜጎችን ሕይወት ቀጥፈዋል፤ አያሌዎችንም ለመፈናቀል ዳርገዋል፤ ችግሮቹ ጥለውባቸው ባለፉት... Read more »