ሀገራችን ባለፉት ዓመታት በተለይ አዲስ አበባ ግንባታ በከፍተኛ ሁኔታ እንደ አሸን እየፈላበት በሚል ስትጠራ ቆይታለች። በእርግጥም በርካታ የመንግሥትና የግል የግንባታ ፕሮጀክቶች በስፋት መካሄዳቸው ሲታሰብ ይህ ትክክለኛ ምልከታ ነው። መንግሥት ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ጨምሮ... Read more »
ኦ! ዲሞክራሲ በስምህ ስንት ግፍ ተሰራ? <<ለአብነት ያህል ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ “በሕገ መንግሥቱ ላይ በተጻፈው መሠረት የመጀመሪያውን ሴናውንና (የላይኛው ምክር ቤት፤ ዛሬ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሚባለውን መሰል) እና ፓርላማውን (የታችኛው... Read more »
እንሆ ኢትዮጵያ በተፋፋመ ምጥ ውስጥ ናት:: ምርጫው በሰላም ተጠናቆ፤ ውጤቱ ተገልፆ፤ ፓርቲዎች የህዝቡን ውሳኔ እና የምርጫውን ውጤት በፀጋ ተቀብለው መስከረም ደርሶ መንግስት እስኪቋቋም ያልጓጓ ኢትዮጵያዊ አለ ለማለት ያጠራጥራል:: የ2013 አገር አቀፍ ምርጫ... Read more »
ረሃብ ምድር ላይ ከሚፈጠሩ አስቀያሚ እና የሰውን ልጅ ድምጽ ሳያሰማ በጅምላ የሚጨርስ አደገኛ ክስተት ነው ። ይሁን እንጂ አሁን ላይ ምዕራባውያን ረሃብን በኢትዮጵያ ላይ ለፈለጉት የፖለቲካ ቁማር መቆመሪያ እያዋሉት እያየን ነው ።... Read more »
ቅድስት ሰለሞን መንታዎቹ ጉዳዮች መጣሁ መጣሁ እያሉ ነው፤ መምጣታቸው ለአብዛኞቻችን፤ ኸረ እንዲያም ለሁላችንም ማለት ይቻላል ተስፋን ሰንቀው ነው። ከመቼውም በላይ የቀረበው ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ሲሆን፣ በሰላም ይጠናቀቅ ዘንድ የብዙዎቻችን ምኞትም ፍላጎት ጭምር... Read more »
በቁምላቸው አበበ ይማም(ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com አሸባሪው ህወሓትን ይቺ ሀገር ምን ብትበድለው …! ይህ ሩህሩህና ደግ ሕዝብስ በምን እዳው ነው …! ? እንዲህ አምርሮ የሚጠላቸው !? ለልጆቹ እንደሚሳሳ መልካም አባት ዊንጌት ቢሉ ቀዳማዊ... Read more »
ሀገር ቤት የሚነገር የይባላል ወግ፤ ሰውዬው ብርቱ አራሽ ነው ይባላል። ይባላል መባሉ ልብ ይባልልኝ። ይሄ ብርቱ ገበሬ ያለመታደል ሆኖ የትዳሩ ጉዳይ እንደ ግብርናው የአዝመራ ውጤት አጓጊና ፍሬው የተንዠረገገ ሊሆንለት አልቻለም። ምክንያቱ ደግሞ... Read more »
በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ለቀረው የሰኔ 14 ብሔራዊ ምርጫ ድምጻቸውን ሰምቼ የማላቃቸው ብዙ ፓርቲዎች እንቦቃቅላ ፓርቲዎች ብቅ ብቅ ብለዋል። ፓርቲዎች ብቅ ብቅ ማለታቸው የፖለቲካ ምኅዳሩን ያሰፋዋል። ስጋቴ ግን ፓርቲዎቹ ምርጫ ሲመጣ የሚቋቋሙ ምርጫ... Read more »
ምርጫ ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት የማዕዘን ድንጋይ ነው።ፍትሃዊ ምርጫ በተካሄደባቸው ሀገራት ሰላምና ዕድገት ያብባሉ፤ኢፍትሃዊና አደሏዊ የምርጫ ሂደትና ውጤት ባለባቸው ሀገራት ደግሞ ሰላምና ብጥብጥ ይነግሳሉ፤ልማትና ዕድገት ይቀጭጫሉ።ይህንኑ በመረዳትም አብዛኞቹ በልማትና በዕድገት የገፉ ሀገራት... Read more »
አሸባሪው ህወሓት ባለብዙ ማንነት ነው። እንደ ሁኔታው የሚቀያየር እስስት። መርህ የሚባል ነገር ያልፈጠረበት ነውረኛ። ፈሪኣ እግዚአብሔር የሌለው ጉግማንጉግ። ጓዶቹን ገሎ ሀዘን የሚቀመጥ። ሀውልት የሚያቆም፣ ክፍለ ጦር፣ ማሰልጠኛ የሚሰይም አይነ ደረቅ። የንጹሐንን ደም... Read more »