30 ፣ 29 ፣ 28 ፣ …! ? የቀረንን/የኋልዮሽ/ ቆጠራ(count – down)

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን)fenote1971@gmail.com ከሀዲው ትህነግ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ትውልድም ሀገርም የማይረሳውና ይቅር የማይለው ዘግናኝ ጥቃት በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ ሲፈጸም ሀገር ተገዳ የሕግ የበላይነትን የማረጋገጫና ሕልውናን... Read more »

በኢትዮጵያ መጠራት……

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት)  ‹እናንተ አንድ ልብ ከሆናችሁ፣ በምቀኝነት እርስ በርሳችሁ ተባልታችሁ ካላለቃችሁ በስተቀር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለሌላ ባዕድ አትሰጧትም፣ ክፉ ነገርም ሀገራችንን አያገኛትም› ።ዳግማዊ አጼ ምኒሊክ ከተናገሩት የተወሰደ ነው፡፡ ‹ስንደመርና... Read more »

«ልጅ በእድሉ አይደግ»

ዶ/ር ሄኖክ ዘውዱ፣ የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት   በመልካም ሥነምግባር የዳበረ ትውልድ ለመፍጠር ትውልዱን ከልጅነቱ ጀምሮ በተገቢው መንገድ ማሳደግ እንደሚገባ በርካታ ጸሐፍት መክረዋል ፣ዘክረዋል ። አብዛኛውን ጊዜ በወጣትነታቸውም ሆነ ጎልምሰው አልርቃቸው ያለውን የጥፋተኝነት... Read more »

የፎቶግራፍ ሰሌዳ ወግ፤

(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሠርግ ሥነ ሥርዓት ላይ እየተዋወቀ ያለ አንድ ልማድ ወደ ሀገራዊ “የባህል” ደረጃ ከፍ ብሎ ሊያድግ ድክ ድክ ሲል እያስተዋልን ነው፡፡ ከነብሂሉስ “ልማድ ውሎ... Read more »

የካቲት 12 የትናንት ታሪክ በዛሬ እህህታ ሲታወስ

(ጌታቸው በለጠ /ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com  “የታሪክን ስህተት የሚደግሙ (በነፍስም በሥጋም) የተኮነኑ ናቸው” የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም “ፀሐይ፣ ጨረቃና ከዋክብት በጨለሙበት” በዚህ የቀን ክፉና በተከታታይ ቀናት የፋሽስት ኢጣሊያ ወራሪዎች የፈጸሙት የንፁሃን ዜጎች... Read more »

የቆምነው በብዙ የተጋድሎ ታሪክ ነው !!

ፍቅሬ አለምነው ኢትዮጵያውያንን ኢትዮጵያንም በባእድ ወራሪ ለመግዛት የተሞከሩ ሙከራዎች በብዙ ውርደትና ሽንፈት ተደምድመዋል:: የኢትዮጵያ ሕዝብ በሀገሩ ነጻነትና በክብሩ ከመጡበት ለማንም ለምንም እንደማይንበረከክ በተደጋጋሚ በየጦር ሜዳው አስመስክሮአል:: ለሀገሩ ! ለነጻነቱ ! ለክብሩ !ያለውን... Read more »

የካቲት 11 ከድሮ እስከ ዘንድሮ

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com የሀገራችን የፖለቲካ ታሪክ በርካታ ሺህ አመታትን ወደኋላ ቢመልሰንም የፖለቲካ ፓርቲዎች ታሪክ ግን ከግማሽ ክፍለ ዘመን ብዙ ፈቀቅ ያላለ ነው። ይሁንና በሰራተኛ ማህበር ፣ በሙያ ማህበራት ፣... Read more »

ሐሰት እውነትን አይገድልም !!

ፍቅሬ አለምነው የሕወሃት ቡድን የተሰጠውን ሰፊ የሰላም እድል በንቀትና በእብሪት ሳይጠቀምበት ቀርቶ ራሱ በቆሰቆሰው ጦርነት ጠፍቶአል። በስልጣን ዘመኑ የዘረጋውን ምስጢራዊ መዋቅርና አባላቱን በመጠቀም ግለሰቦችንም በመግዛት እጅግ የከፉ ሀገር አፍራሽ ሴራዎችን በመላው ኢትዮጵያ... Read more »

«ላግኝሽ ማታ ማታ» እና «ኧረ ነጋ ነያ፤ በይ አብረሽኝ ዋያ»

በአክበረት ታደሰ (ሄዋን) እኔ ገጣሚ አይደለሁም፤ አልያም ደግሞ ደራሲ፤ ሥነ-ግጥም ላይ ሂስ ለመስጠት የሚበቃ በቂ እውቀትም የለኝም። ቅኝቴ የሚሆነው እንደ አንድ የሙዚቃ አድማጭ ብቻ ነው። ስለዚህም አንባቢዎቼ ትዝብቴን በዚህ መልኩ እንድትረዱልኝ እፈልጋለሁ።... Read more »

አይደለም ፤ አይደለም ፤ አይደለም ፤ …! ?

(ክፍል ሀለት) በክፍል አንድ መጣጥፌ ድሀና ኋላቀር የሆነው በምን ምክንያት እንደሆነ የሚነሱ ምን አልባቶችን፣ መላ ምቶችንና ተረኮችን ከዘረዘርሁ በኋላ በፈርጅ በፈርጅ ከፋፍዬ ለማሳየት የሞከርሁ ሲሆን በመጨረሻ ለኋላቀርነታችን ተጠቃሽ የሆነውን አብይ ምክንያት ገልጫለሁ... Read more »