አሸባሪው ህወሃት ሀገር ለማፍረስ ቆርጦ ተነስቷል። እራሱም አቧራ ሆኖ ኢትዮጵያንም አቧራ ለማድረግ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም። ለጦርነት ያልደረሱ እምቦቃቅላ ህጻናትን እና አረጋውያንን ጭምር በማሰለፍ ትውልድ እየፈጀም ይገኛል። አይዞህ የሚሉትን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶችን ጭምር... Read more »
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ከቀናት በፊት የ6ኛውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ውጤት ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው ብልጽግና ፓርቲ መንግስት ለመመስረት የሚያበቃ ወንበር ማግኘቱን አሳውቋል። ቦርዱ ውጤቱን ይፋ... Read more »
“ጥርስ የገባች አገር”፤ ኢትዮጵያ ከተገለጸችባቸው በርካታ አባባሎች መካከል ከላይ በንዑስ ርዕስ የተመለከተው “ብዙ ጥርሶች ውስጥ” እየገባች መውጣቷን የሚያመለክተው አባባል በግሌ ልዩ ትርጉም ስለሚሰጠኝ ቀልቤን ይስበዋል ። አገሬ የተወከለችበት ይህ ቅጽል የመጽሐፍ ርዕስ... Read more »
የኢትዮጵያ መለያ የሆነውን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ለብሰው በቅጡ ጨለማው ተገፎ ከተማው ላይ በሰፊው ብርሃን ከመፈንጠቁ በፊት ለመከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ ከየቤታቸው የወጡት አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን መስቀል አደባባይ የደረሱት በእጃቸው መፈክር ይዘው... Read more »
አሸባሪውን ህወሓት ከገባበት ቅርቃር ለማውጣት የሚደረገው ሩጫ ተጣጡፏል፡፡ የጁንታው ደጀን የሆነው ሀይል ዋነኛ ተላላኪያቸው ከጨዋታው እንዳይወጣባቸው በዲፕሎማሲውም፣ በፕሮፓጋንዳውም ፣ በቀለብ ሰፈራውም ሲመች ደግሞ መሳሪያ በማስታጠቁም እየተባበሩ ነው፡፡ መጨረሻው ውጤት አልባ እንደሚሆን ቢታወቅም... Read more »
በአገራችን አዙሪት በሽታ ይሁን ወይም አይሁን ይህ ፀሀፊ ባያውቅም የጤና እንዳልሆነ ግን ይገነዘባል። መገንዘቡም ከመሬት የወጣ ወይም ከሰማይ የወረደ ሳይሆን “ምን እንደ ጦስ ዶሮ ያዞርሀል/ሻል” ከሚለው እድሜ ጠገብ አበሻዊ አባባል ነው። ከዚህ... Read more »
በመልካም ማሳ ውስጥ የሚበቅል አረም ሳይፈለግ የበቀለ ከመሆኑም ባሻገር ምግብና ውሃ በመሻማት ሰብሎች እንዲቀጭጩ ያደርጋል፡፡ አረም ያልተገባውንና የራሱ ያልሆነውን በጉልበት በመውሰድ የሰብሎችን ጤና ያውካል፤ያቀጭጫል ይባስ ሲልም ህልውና ያሳጣል ፡፡ በዚህ የተነሳም የሰው... Read more »
ለዛሬው ጽሁፌ ሁነኛ መነሻ እንዲሆነኝ የኢፌዲሪ ጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ በህግ ማስከበር ወቅት የተናገሩትን አስታውሼ ልነሳ! የጀግናን ስሜት፣ ንግግርና ተግባር መዋስ መልካምነቱ አጠያያቂ አይደለምና ነው ይኽንን የመረጥኩት። ጄኔራሉ የአሸባሪውን... Read more »
ስልጠናቸውን፣ ምርምራቸውን ወይንም የእንጀራ ገመዳቸውን ከዲፕሎማሲ ሙያ ጋር ያስተሳሰሩና ያቆራኙ የመስኩ ቤተሰቦች አዘውትረው ከሚጠቅሷቸው አባባሎች መካከል “ሀገር ሲጠብ የኤምባሲ ጽ/ቤት ይሆናል” የሚሉት ብሂል አላቸው። አባባሉ የሙያውን ጠቀሜታና የተልዕኮውን ክብደት አግዝፎ ስለሚያሳይ ቢተነተን... Read more »
ከቀናት በፊት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ በተመለከተ ብዙዎቹ ኢትዮጵያውያን በማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው ላይ ያስፈሯቸውን ጉዳዮች ቃኘት ቃኘት ለማድረግ ሞክሬ ነበር። ሁሉም በሚያስብል ደረጃ እውነት አሸናፊ ነው... Read more »