<<የዘረኝነት ዲያሊስስ>>

ዲያሊስስ፡- የሕክምናው ሳይንስ፤ ዲያሊስስ – ከባእድ ቋንቋ ተላምዶ ቤተኛ የሆነ የተውሶ ስም ነው፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች ኩላሊት ችግር ሲያጋጥመው ማስወገድ ያልቻላቸውን ቆሻሻዎችና ትርፍ ፈሳሾች ከደም ውስጥ በእጥበት የሚወገድበት የሕክምና ዘዴ የኩላሊት እጥበት (ዲያሊስስ... Read more »

የኢትዮጵያ መጻኢ እድል የሀሳብ የበላይነት ብቻ ነው

 በአገር ግንባታ ላይ የላቀ ዋጋ ካላቸው ጉዳዮች አንዱ የሀሳብ የበላይነት ነው። አብዛኞቹ የአለማችን ስልጡን አገራት ከኢኮኖሚ የበላይነት ባለፈ ሉዓላዊነታቸውን የገነቡት በዚህ የላቀ እውነታ ውስጥ በማለፍ ነው። አሁን ላለችውም ሆነ ነገ ለምትፈጠረው አገራችን... Read more »

ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና የችግሩ አሳሳቢ አሁናዊ ገጽታ

ከሁሉ አስቀድመን ለሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ብያኔ እናስቀምጥ። ብያኔውንም በሁሉም ዘንድ ተቀባይነትን ባገኘውና እየተሰራበት ካለው እንውሰድ። ”ሕገ-ወጥ የገንዘብ ፍሰት በጠቅላላው የአንድን አገር ድንበር አቋርጦ ሕገ-ወጥ በሆኑ መንገዶች የተገኙ ገንዘቦች የሚዘዋወሩበት መንገድ ነው።... Read more »

ሠልስቱ የአመራር ተግዳሮቶች

ትዝታና እውነታ፤ በኅዳር ወር 1989 ዓ.ም የዚህ ጽሑፍ አቅራቢ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ የተባሉ የ23 ሀገራት መሪዎች የተካተቱበትን አንድ ሴሚናር በአሜሪካዋ የሐዋይ ክፍለ ግዛት በማዊ ደሴት ለመካፈል ዕድል አጋጥሞት ነበር:: ተሳታፊዎቹ በሙሉ... Read more »

ተምሳሌት የሚሆኑን ኤሊት፣ ልሂቃን፣ አክቲቪስትና ምሑራን ያስፈልጉናል

ሀገሪቱን ከፊትም ከኋላም በበጎም በክፉም ለመምራት ፖለቲካውን በመግዛትም በመቃወምም የሚዘውሩት ግንባር ቀደም ባለድርሻዎች ኤሊቶች፣ ሊሕቃን፣ አክቲቪስቶችና ምሑራን ናቸው። የእነዚህ መገኛ የት ይሆን ካልን በግለሰብ፣ በቡድን፣ በተቋም፣ በድርጅት እንዲሁም በአማራጭና በገዢ መንግሥት ውስጥ... Read more »

ገሃድ የወጣው አፈና!

አሸባሪው ሕወሓት መራሹ ችግር ፈጣሪ ቡድን እንደ አገር ጦርነት አውጆብን ሁሉ ነገር ወደ ጦር ሜዳ ከሆነ አመታት እየተቆጠሩ ነው። በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ኢትዮጵያ እንደ አገር ሃብት ንብረቷን ከማጣቷ፣ የጀመረችውን ልማት ከማስተጓጎሏ ባሻገር... Read more »

“አስለቃሾች አያለቅሱምi”

ዝክረ ሰሙነ ቀብር፤ አበውና እመው፤ “አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ሞቴንና አሟሟቴን አሳምርልኝ” የሚሉት የተለመደ የሠርክ ጸሎት አላቸው። ይህ የተማጽኖ ጸሎት ካዘቦት ቀናት መቃተት ከፍ ብሎ የብዙኃን ምኞት ወደ መሆን ደረጃም ያደገ ይመስላል። ምኞት... Read more »

የትግራይ ሕዝብ ልጆቹን ከአሰቃቂ እልቂት ለመታደግ አሸባሪውን ሕወሓት በቃህ ሊለው ይገባል !

አሸባሪው ሕ.ወ.ሓ.ት ወደ ትጥቅ ትግል ከገባ 50 ዓመታትን እያስቆጠረ ነው ። ቡድኑ የብሄር አጀንዳን ይዘው ጫካ የገቡት መሪዎቹ 27 ዓመታት ኢትዮጵያን የማስተዳደር ዕድል ቢያገኙም ዛሬም ድረስ የትግራይን ሕዝብ እርዳታ ጠባቂነት ፍፁም ሊያድኑት... Read more »

ደራርቱ አስር ብትሆን….

አገራችን በማይገባትና በማይመጥናት ሁኔታ ውስጥ እያለፈች ነው። ፅንፍ ይዞ ዘዋሪውም በዝቷል። በእንደዚህ አይነት ከባድ ጊዜ እንደ አገር፤ እንደ ህዝብ ማሰብ ይጠበቃል። ከአካባቢያዊነት፤ ከዘረኝነት ባለፈ አርቆ የሚያይ ሰውም እጅጉኑ ያስፈልጋል። ምክንያቱም ብሄር፤ ዘር፤... Read more »

የአሸባሪው ትህነግ የመኸር እርሻ

እነሆ ሰኔ ግም ሊል ነው። እንኳን አደረሰን! የጸሀይና የሙቀቱ ወር ግንቦት እየተሰበሰበ ነው፤ ደመናው በስፋት እየታየ ዝናብ ማካፋት እየሞካከረው ይገኛል። ሰኔ እና ቀጥሎ የሚመጡት ወራት በአጠቃላይ ክረምቱ ለኢትዮጵያውያን ወሳኝ የመኽር እርሻ የሚከወንባቸው... Read more »