ዛሬን ለነገ ትሩፋት

መጪውን በኳለና በሳለ መልኩ ‹የዛሬ ትጋት ለነገ ትሩፋት› በሚል አመርቂ ሃሳብ የአዲስ ዓመት የመጨረሻ እለት የሆነውን ጳጉሜን አምስትን ዋጅተናል፡፡ እንደሚታወቀው ጳጉሜን ወር የአስራ ሶስት ወር ጸጋን የያዘ የዘመን አጭር ግን ደግሞ የታሪክ... Read more »

በህብረት ስንቆም ሰላምን ማስፈን ቀላሉ ፈተና ነው!!

ህብረት ለሰው ልጆች ማህበራዊ መስተጋብር ወሳኝ ሚና ያለው መርህ ነው። አብሮነት የተለየ ማንነትን፣ ባሕልን ወይም ሃሳብን የሚያከብርና የሚያስተናግድ በሰላም የመኖር መሠረት ነው። ዩኔስኮ የአብሮነት ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲከበር ያደረገው የዓለም ሕዝቦች... Read more »

ህብራችን- ለሰላማችን

በአንድነት የተጣመረ፣ በጥንካሬ ድር የተጋመደ ማንነት በዋዛ ፈዛዛ አይበጠስም:: አንዱ በአንደኛው ህብር ተጣምሮ ዘመንን ይሻገራል እንጂ፤ ይህን እውነት ወደ ኢትዮጵያዊነት ቀለም ስናመጣው ደግሞ ትርጓሜው ይደምቃል :: ኢትዮጵያዊነት ምንጊዜም በአንድነት ተምሳሌት ይገለጻል:: ህብሩ... Read more »

ህብራዊነት ዶግማ፣ ህብራዊነት ቀኖና ነው

እኛ ማን ነን? …እኛ ኢትዮጵያውያን ነን! ኢትዮጵያውያን የሆነው ግን “ኢትዮጵያ” ከምትል ሀገር ላይ “…ውያን” የምትል ምዕላድ ስለተቀጠለልን ብቻ ይመስለን ይሆን? አይምሰለን! ምናዊ እንደሆን ብቻ ሳይሆን ማን እንደሆን የሚናገሩ ህልቁ መሳፍርት ቃላት ከስሙ... Read more »

ሉዓላዊነት ለሁለንተናዊነት

‹ህብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት› የጳጉሜን 3 አንቂ ሃሳብ ሆኖ ሲመጣ በብዙ ምክንያት ነው። ሉዓላዊነት የአንድ ሀገርና ሕዝብ የመኖር፣ የመሥራት፣ እንደሀገር የመቆጠር፣ የመበልጸግ እንዲሁም የደህንነት መሠረት ነው። ቤት በምሰሶ እንደሚጸና ሁሉ የሀገር የጽናቷ ማረጋገጫም... Read more »

የአገልጋይነት ባሕል ለመፍጠር

የአንድን ሀገር እድገት ወደኋላ ከሚጎትቱ ጉዳዮች መካከል የቢሮክራሲ ጥራት መጓደል ዋንኛው ምንጭ መሆኑን አምናለሁ። በዋናነት ይህ ስር የሰደደ ችግር የሚፈጠረው ደግሞ በመንግሥት ተቋማትም ይሁን በግል መሥሪያ ቤቶች ውስጥ የሚሠሩ ሠራተኞች አገልጋይነት ባሕሪ... Read more »

ማገልገል ክብር የሆነበት ሀገር ለመገንባት

የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገትም ሆነ ውድቀት ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ጥብቅ ቁርኝት አለው። የአገልግሎት አሰጣጥ ተፅዕኖ ሊወሰን የሚችለው ደግሞ በአገልግሎት አሰጣጥ መኖር አለመኖር ሳይሆን በተዋቀረበትና በሚተገበርበት ሂደት ላይ ነው። ውጤታማ አገልግሎት ደግሞ ግልጋሎት... Read more »

 አኩሪና ዕምርታዊ ድሎቻችንን እናሻግር !

“እዮሀ አበባዬ መስከረም ጠባዬ ፤ መስከረም ሲጠባ አደይ ሲፈነዳ እንኳን ሰው ዘመዱን ይጠይቃል ባዳ” ብለን ጆሮ ገብ በሆነው የልጆች ዝማሬ ነው አሮጌውን ዓመት ሸኝተን አዲሱን ዓመት የምንቀበለው። አዲሱ ዓመት አዲስ የሚሆነው በለመድነው... Read more »

 በመሻገር ጥሪት ወደ አዲስ ብርሃን

ወርሃ ነሐሴ ከነነጎድጓዱ እልቀ፣ ወርሃ ጳጉሜ ከተስፋው ጋር ደግሞ ከተፍ አለ። በአስራ ሶስት የወራት ጸጋ ዘመኗን ያሰላችው ሀገራችን ኢትዮጵያ የልዩ የመሆንን ስም ካተረፈችባቸው አጋጣሚዎች መሀል አንዱ ይሄ አጋጣሚ ነው። አሮጌውን ከነግሳንግሱ ሸኝተን... Read more »

ቀጣይ ሥራችን አብረን እንደተከልን አብረን ማጽደቅ ነው

‹አረንጓዴ አስተሳሰብ ለአረንጓዴ ምድር› ከኢትዮጵያ አበይት የልማት አቅጣጫዎች አንዱ ሆኖ እየተሰራበት ይገኛል። ትግበራውም ላለፉት አምስት ዓመታት በላቀ ውጤት ያለ ማቋረጥ እንደቀጠለ ነው ፤ ዘንድሮም አዲስ ገድል ሰርተናል። ትውልድ በአስተሳሰብ ነው የሚፈጠረው። አስተሳሰቡ... Read more »