ከርሞ ጥጃ የሆነው አሸባሪው ህውሓት

ከስህተቱ የማይማር ቡድን ቢኖር የህወሓት ሽብተኛ ቡድን ብቻ ነው። ይህ ቡድን ሁሌም እሱ የሚለው ብቻ ነው ትክክል ብሎ የሚያምነው። የህዝብና የሌሎችን ወገኖች ሃሳብ ፈጸሞ አይቀበልም። ይልቁንስ ፈላጭ ቆራጭ፣ አድራጊ ፈጣሪ እኔ ብቻ... Read more »

የአሸባሪው ህወሓት የአረመኔነት ጥግ…! ?

የካቲት 11 ቀን ፣ 1967 ዓ ም በ11 ሰዎች በምዕራብ ትግራይ ቆላ በሽሬ አውራጃ ልዩ ስሙ ደደቢት በተባለ ስፍራ የተመሰረተው እና የቀዳማይ ወያኔ ቅርሻ የሆነው “ ተጋድሎ ሓርነት ህዝቢ ትግራይ “ /... Read more »

የትግራይ ህዝብ በተሰጠው ዕድል ሊጠቀምበት ይገባል

ሰሞኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር አብርሃም በላይ ባለፉት ጊዜያት ከክልሉ ሕዝብ እና በተለያዩ ቦታዎች ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አድርገዋል።በዚህ ውይይት መነሻ በተሰበሰቡ ተጨባጭ ሀሳቦች መሰረት... Read more »

የመስከረሙ ፓርላማ – የቢሆንልን ምኞት

ክረምትና ቅኔዎቻችን፤ ሐምሌ፣ ነሐሴና ጳጉሚት ፊታቸውን አጨፍግገው ሊቀበሉን ዳር ዳር በሚሉበት በዚህ የሰኔ ወር መሰናበቻ ላይ ቆመን ስለ ብርሃናማው መስከረም መቀኘት አግባብ ባይመስልም አሻግሮ መመልከቱ የሰብዓዊ ባህርያችን አንዱ መገለጫ ስለሆነ ነገን ብንናፍቅ... Read more »

ተፈጥሮን ማቆም እንደምን ይቻላል?

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያውያን ታላቁ የህልውና ጉዳይ ነው። ሌሎች የኢትዮጵያን እድገት ማየት የማይሹ አካላት የውሃ ሙሌቱን ለማስተጓጎል በርካታ ጥረቶችን ሲያደርጉ ቆይተዋል፤እያደረጉም ይገኛሉ።ሆኖም ኢትዮጵያውያን ለየትኛውም ጎታች ኃይል ሳይንበረከኩ የግድቡን ሁለተኛ የውሃ ሙሌት ለማከናወን... Read more »

በጎነት ይከፍላል

ሰሞኑን በማህበራዊ ድረገጾች ሳይቀር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የጎበኟቸው አቅመደካሞችን ስሜት የሚጋሩ ሀሳቦች ሲንሸራሸሩ ተመልክተናል:: በእነዚህ አቅመ ደካሞች ሀገርና ህዝብ ተመርቋል:: ብዙዎችም የወላጆቻቸውን፣ የጎረቤቶቻቸውንና የአካባቢያቸውን ሽማግሌዎች ምርቃት ወደኋላ መለስ ብለው በማስታወስ... Read more »

ተምረው ያልተማሩ የምዕራባውያኑ ደቀ መዝሙሮች

ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ገና ከጥንስሱ ብዙ አዎንታዊና አሉታዊ ሀሳቦችን ያስተናገደ ቢሆንም የአውሮፓውያኑ እና የአሜሪካኖቹ የ‹‹እኔ አውቅልሀለሁ›› ውትወታ ግን ከነበሩ ሀሳቦች ከብዙ በጥቂቱ ጎልቶ፣ ከፍቶና ከርፍቶ የታየበት ወቅት ነበር። ከእነ እኔ አውቅልሀለው ባዮቹ... Read more »

ምርቃት በምርጫው ማግስት

እናት አለሜ ረጅም ጊዜ ከእናቱ እንደተለየ ህፃን ውስጤን ብሶት ያናውጠዋል። መከፋቴ ከመብዛቱ የተነሳ ትንሽ ነገር ሳይና ስሰማ በቅጡ ያልተሰራው የእንባ ግድቤ ይፈነዳና እንባዬ መንታ መንታ ሆኖ በጉንጮቼ ካለማቋረጥ ምንም ከልካይ ሳይኖረው ይወርዳል።... Read more »

ሸውራራው ዓለም አቀፍ ሚዲያ …! ?

 በአገራችን የምርጫ ታሪክ እንደዚህ ምርጫ ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ ከሌሊቱ 11 እስከ ሌሊቱ ሰባት ሰዓት ቁር፣ ሀሩርና ዝናብ ሳይበግረው የተሳተፈበት ነጻ ፣ ሰላማዊ ፣ ተአማኒና ዴሞክራሲዊ ምርጫ ተካሂዶ አያውቅም ቢባል እውነት ነው ።... Read more »

ቆሞቀሮቹ

ከሰሞኑ የህወሓት የዲጂታል ሚዲያ ክንፍ በዲጂታል ሚዲያው በኩል የኢትዮጵያ ጦር ኃይል ጀቶች ቶጎጋ በሚባል ስፍራ የገበያ ቦታን እንደደበደቡ አስታውቋል።እንደሚገመተውም የምዕራቡ ዓለም የጁንታው ወዳጆች ጥቃቱን አውግዘው ዘለግ ያለ መግለጫ አውጥተዋል።በሌላ መልኩ የኢፌዴሪ መከላከያ... Read more »