“አንድነታችንን ጠብቀን ያጋጠመንን የህልውና አደጋ በትግላችን እንቀለብሰዋለን” የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት

የኢትዮጵያና የአማራ ህዝብ ጠላት የሆነው ትህነግ ወያኔ እንደአገር ባደረሰብን ህልቆ መሳፍርት የሌለው ግፍና በደል እንዲሁም ለፈጸመብን ሀገራዊና ህዝባዊ ክህደት የአገራችንን የግዛት አንድነት በመሸርሸር ሉአላዊነቷ የማይከበር፣ ራሷን ችላ መቆም የማትችልና በሁሉም መስክ ተንበርካኪ... Read more »

በመሸነፍ ውስጥ ማሸነፍ የታየበት ምርጫ

መርጠናል..ደስ በሚልና የኢትዮጵያን መጻኢ እድል ሊወስን በሚችል መልኩ ሀገራዊ ምርጫ አድርገናል። ቀጣዩ ሂደት ይሄን ብዙዎችን ያሳተፈውንና በአይነቱ ልዩ የሆነውን የምርጫ ውጤት በጸጋ መቀበል ይሆናል። እንደሚታወቀው በውድድር ዓለም ውስጥ ማሸነፍና መሸነፍ ያለ ነው፡፡... Read more »

የኢትዮጵያ ጊዜ

ያለፉት ሦስት ዓመታት ለኢትዮጵያውያን አስጨናቂ ነበሩ። ብዙዎች ይቺ ሀገር ወዴት እየሄደች ነው ብለው ጠይቀዋል። ብዙዎች ሀገሪቱ በእርግጥ እንደ ሀገር ትቀጥላለች ወይ የሚል ሃሳብ ሲያባዝናቸው ከርሟል። ኢትዮጵያን እናውቃታለን የሚሉ ባዕዳን ሀገሪቱ ከአሁን በኋላ... Read more »

በዕርዳታ ስም የሚሰሩ ደባዎች

ጊዜው እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር 1977 ዓ.ም ነው። ተፈጥሮ ሚዛኗን ስታ አየሩ እርጥበት ናፍቋል። ሳር ቅጠሉ ደርቋል፤መንጮች ነጥፈዋል። አርሶ አደሩና መሬቱ ተራርቀዋል። በተለይም የሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በከፋ ድርቅ ተመትቷል። የሚላስ የሚቀመስ በመጥፋቱ ብዙዎች... Read more »

የአሸባሪው ቡድን የክፋት ጥግ

 የኢትዮጵያ መንግስት የተናጠል የተኩስ አቁም በማድረግ በትግራይ ክልል ይገኝ የነበረውን የመከላከያ ሰራዊት በቅርቡ አስወጥቷል። መንግስት ሰራዊቱን ያስወጣው ትህነግ ለሀገሪቱ ስጋት ከመሆን መውጣቱን ፣ ሀገሪቱ ሌላ አጀንዳ ያላት መሆኑን ተከትሎ ነው። የትግራይ ህዝብም... Read more »

ኢትዮጵያን ስንገነባ…መሰረቷንም ማገሯንም

ትናንት ኢትዮጵያ ጥንታዊና ታሪካዊ ሀገር ናት ። ለዚህም የአክሱም ሥልጣኔን፣ከመካከለኛው ዘመን የሐረር ግንብንና ከቅርቡ የአምስቱ ጊቤዎችን ለአብነት ማንሳት ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ስልጣኔ ባለቤት አገር መሆኗን በቂ ይመስለኛል። የክርስትናና የእስልምና ሃይማኖቶች መገኛ መሆን... Read more »

አደራውን የተወጣው ምርጫ ቦርድ

 የዘንድሮውን ሳይጨምር ኢትዮጵያ አምስት ብሄራዊ ምርጫዎችን አካሂዳለች::ብዙዎች እንደሚስማሙበትም የተካሄዱት ምርጫዎች በሙሉ የምርጫ መስፈረትን የማያሟሉና የአንድን ቡድን ፍላጎት ብቻ የሚያሳኩ ነበሩ:: ለዚህ ዋነኛው ደግሞ ምርጫውን በዋነኝነት የሚያስፈጽመው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የተዋቀረው የገዢው ፓርቲ... Read more »

ተግባራዊ እውነትን ያስቀደመ ፣ ግን ደግሞ አስደንጋጭ ውሳኔ

 ሀገራችን በታሪኳ ከውስጥም ከውጭም እንዲህ ያለ የተንሰላሰለ፣ የተናበበና የተቀናጀ ጫና ተፈጥሮባት አያውቅም። በውስጥ አሁን ጋብ ቢልም ማንነትን ኢላማ ያደረገ ጥቃት፤ የኮሮና ወረርሽኝ፣ የኑሮ ውድነት፣ የዋጋ ግሽበት፤ ተስፋ የቆረጠው አሸባሪው ህወሓት የመረጠው የአጥፍቶ... Read more »

“ግድቡ የ’ኔ ነው” ሲፈታ (‹‹እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ››)

 እንደሚታወቀው ከአንድ አገራዊ ብቻም አይደለም ማህበራዊም ሆነ ግለሰባዊ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ያንን ጉዳይ ጠቅለል አድርጎ የሚያስተላልፍ፣ በሰዎች ዘንድ በቀላሉ ሊያዝ የሚችልና ሊረሳ የማይችል፤ ድንበር (ዘመንንም) ተሻጋሪ የሆነ መልእክት የማስተላለፊያ ዘዴ ይቀረፃል፤ ወይ... Read more »

”ሀገር ትሙት!‘ – የጨካኞች መሐላ

“መሐላ” የአንድን ሥራ እውነተኛነት ለማረጋገጥ ወይንም የተነገረን አንዳች ምስክርነት ወይንም ቃል አድማጩ አምኖ እንዲቀበልና ስለ እውነተኛነቱ ጥርጥር እንዳይገባው የኪዳን ማረጋገጫ መስጠት ማለት ነው። ሰብዓዊ ፍጡር በተለያዩ አካላት መሐላውን ሊፈጽም ይችላል። በፈጣሪ፣ በመላዕክት... Read more »