ያረጠው የአሜሪካ ዴሞክራሲ

የጽንሰ ሃሳብ ብያኔ፤ ማረጥ (Menopause) ከዕድሜ ጋር ተያይዞ የሚያከትመውን ተፈጥሯዊ የሴቶች የወር አበባ ዑደት ለመግለጽ የሚያገለግል ቃል ነው። ዕድሜ በጨመረ ቁጥር በወር አበባ አማካይነት የዘር ዕንቁላል ቁጥሩ በከፍተኛ ደረጃ እየቀነሰ ወይንም በራሳቸው... Read more »

ኢትዮጵያዊነት የፓን አፍሪካኒዝም ጠንካራ መሠረት ነው

ቀደምት አባቶቻችን አገራችን ኢትዮጵያን በአውሮፓውያን ወራሪዎችና በቅኝገዥዎች ስር እንዳትወድቅ ለማድረግ ሰፊ መስዋዕትነት በመክፈል ነፃነቷን አስጠብቀው ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ አስረክበው አልፈዋል። አውሮፓዊያን ቅኝ ገዥዎች በተለያየ ጊዜያት በአገራችን ላይ በተደጋጋሚ ወረራ ቢፈጽምም በየጊዜው አይበገሬዎቹ... Read more »

በአሉባልታዎች የማይናወጥ ህዝብ እና አገር

ኢትዮጵያ እንዳሰቧትና እንደሚመኙላት ሳይሆን ባልተጠበቀችበት ሁኔታ መገኘቷ አዲሷ አይደለም። ጠላት ‹ላትነሳ ተንኮታኩታለች አበቃላት› ሲል የጠላቷን ምኞት፤ በምኞት ብቻ እንዲቀር የምታደርግ ድንቅ ሀገር ነች። ዛሬም ያለንበት እውነታ ከዚሁ የተለየ አይደለም። ኢትዮጵያ በዘመናት ውስጥ... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግንባር መዝመት ትርጓሜና አንድምታው…

በአዋጅ “ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር!!!” አልተባለም እንጂ ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር ከሆነ ሁለተኛ ዓመቱን ይዟል። በተለይ የአገር መከላከያ ሰራዊታችን ከተከዳና ከተካደበት፤ ከጀርባውም ከተመታበት ከጥቅምት 24 /2013 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም ሰው... Read more »

ልብ እንቅርት ይመኛል !

አሸባሪው ሕ.ወ.ሓ.ት ‹‹ከአማራ ህዝብ ጋር የማወራርደው ሂሳብ አለኝ ፤ ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ…›› በሚል ዓላማ ጦርነት ከፍቷል። ይህ አንድ ዓመት ያስቆጠረው የአሸባሪው ቡድን እንቅስቃሴ ከቡድኑ ጋር ያልተቀደሰ ጋብቻ የፈጸመው ኦነግ ሸኔ እንዲሁም ሚዜና አጃቢ... Read more »

ለካስ ቃላትም ይሸነፋሉ!?

የቋንቋ ምሉዕነት ሲፈተን፤ “ማንኛውም ቋንቋ በራሱ ተናጋሪዎች ዐውድ ምሉዕ ነው:: ማኅበረሰቡም ባህሉን፣ ወጉን፣ እምነቱን፣ አካባቢውን፣ ደስታውንና ሀዘኑን፣ ምሬቱንና ብሶቱን እና አጠቃላይ መስተጋብሩን ለመግለጽ ቋንቋው ራሱን ችሎ ለማግባባት በቂ ነው::” የሚለው ሳይንሳዊ ብያኔ... Read more »

የጀግኖች ቁና – እሸቴ ሞገስ

ይህ ሞትን ንቆ ሞትን ራሱን ያስበረገገ ሰው ከፊል ታሪክ ነው! ይህ የአገርንና የቤተሰብን ኃላፊነት በደሙ ፍሳሽ በአጥንቱ ክስካሽ ለመጠበቅ ዘብ የቆመ ሰው ቁንጽል ማስታወሻ ነው !! ይህ ህይወቱን ገብሮ አገር በክብሯ እና... Read more »

አሮጌውና አክሳሪው የአሜሪካ መንገድ

ጅምላ ጨራሽ ኬሚካል መሳሪያ ደብቃለች በሚል ሓሳዊ ምክንያት ምዕራባውያንን ሁሉ በማሰለፍ በኢራቅ ላይ በተደረገው ዘመቻ ቢሊዮን ዶላሮች ተከስክሰው፤ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ተጨፍጭፈው፤ ኢራቃውያን መክፈል የማይገባቸውን ዋጋ ከፍለውና መሪያቸው ሳዳም ሁሴን በግፍ ተገድለው... Read more »

ሌላው አውደ ግንባር የተሰበረ ልብን መጠገን፤የሸፈተን ልብ መማረክ

ከኢትዮጵያና ከእውነት አምላክ ጋር ተገደን የገባንበት ጦርነት ሙሉ በሙሉ በእኛ አሸናፊነት በቅርብ ይጠናቀቃል። የድህረ ጦርነቱ ዳፋ ግን ላልተወሰነ ጊዜ አብሮን ይኖራል ። የፍትሕ ሚኒስቴር የሽብር ቡድን ደቡብ ወሎን የኦሮሞ ብሔረሰብ እና የሰሜን... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል

“በድል የታጀበው የመጀመሪያው ምእራፍ” ውድ የአገሬ ልጆች፣ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ትከበራለች፤ ትታፈራለች። ኢትዮጵያን መገዳደር ይሞከር ይሆናል። ተገዳድሮ ማሸነፍ ግን ትናንትም አልተቻለም፤ ዛሬም አይሆንም፤ ነገም አይቻልም። ኢትዮጵያ የሚለው ስም ሁሌም... Read more »