ከ ‹‹ደብቁኝ ›› ወደ ‹‹አዝምቱኝ››

ጊዜው ለሀገራችን ፈታኝ የሚባልበት ነበር:: እናት ወንድ ልጇን ስለምን ወለድኩት? ብላ የምታዝንበት፤ የት ላግባው? ከምንስ ልደብቀው? ስትል የምትጨነቅበት ክፉ ዘመን:: የዛኔ ወታደራዊው የደርግ መንግስት አፍላ ወጣቶችን በግዴታ ለጦርነት ይመለምል ነበር:: በወቅቱ አጠራር... Read more »

በፈተናዎቻችን ውስጥ ያተረፍናቸው በረከቶች “Blessings in Disguise!”

ኢትዮጵያን የፈተና ማዕበል ከቧታል። አብዛኞቹ ተግዳሮቶቿም ከአሁን ቀደም ካለፈችባቸው ፈተናዎች ጋር ሲነጻጸሩ የተለዩም የተመለመዱም ዓይነቶች ናቸው። ቀደም ባሉት ጽሑፎቼ ለመጠቃቀስ እንደሞከርኩት የፈተናዎቹ ወጀቦች የበረቱት ከውስጥና ከውጭ ተደራርበው ስለመጡ ነው። ከውጭው ይልቅ የውስጣዊ... Read more »

ለሞተው ህወሓት ሥርዓተ ቀብር እንጂ ዳግም ልደት አይኖርም

አሸባሪው የህወሓት ቡድን በ46 ዓመቱ ጉዞው ተቀጭቷል ። በዚህ ግማሽ ምዕተ ዓመት የተጠጋ እድሜው ታዲያ ከሰራቸው በጎ ስራዎች ይልቅ ያጠፋቸው ጥፋቶች እጅጉን የሰፉ ናቸው ። ቡድኑ በአመጽ ተወልዶ በአመጽ ወደስልጣን የመጣ ነው... Read more »

ተቸንክሮ መንቀሳቀስ ያቆመው ትህነግ

ከሰላሳ ዓመት በፊት በቆመበት እንደነበረ የሚረግጠው፣ መለወጥ የማያውቀው እና ለመለወጥ ፍላጎት የሌለው እንደ ትህነግ ዓይነት ድርጅት በ21ኛው ክፍለ ዘመን ይገኛል ብሎ ማሰብ ህልም ነው :: አለም ተለዋዋጭ ናት :: ትናንት የተሔደበት መንገድ... Read more »

አሸባሪው ህወሓት፦ደም ምሱ ውሸት እስትንፋሱ ! ?

እንደ አሸባሪው ህወሓት በሕዝብ እና በሀገር ላይ አይን ያወጣ ክህደት የፈፀመ ዋሾና መልቲ ስብስብ በዲያጎን ፋኖስ እግር እስኪቀጥን ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ቢፈለግ አይገኝም፡፡ በውሸት እንደሱ ጥርሱን ነቅሎ የጎለመሰ ድርጅት የለም። ውሸት ሴራ... Read more »

አሻንጉሊቶች አምራቿ “ታላቅ ሀገርi”

የነገረ አሻንጉሊት ማዋዣ ወግ፤ አሻንጉሊቶች ነፍስ ላላወቁ ሕጻናትና ታዳጊ ልጆች የሚፈበረኩ ሰው መሰል መጫዎቻዎች ናቸው። መጫዎቹ “ለልጆች” ብቻ ተብለው የሚመደቡ ሳይሆን በርካታ አዋቂዎችም ቢሆኑ በአሻንጉሊቶች ፍቅር መማረካቸው እውነት ነው። ይህ ጸሐፊም የሀገር... Read more »

ከእናት ጉያ የተነጠቁ ህጻናት

የልጅነት ዕድሜን ብዙ ያስቡበታል። እልፍ ያልሙበታል። ይህ ጊዜ ከደስታና ፈንጠዝያ ባለፈ ብሩህ ተስፋ የሚሰነቅበት፣ መልካምና በጎው የሚታቀድበት ነው።ብዙዎች ልጅነት የሁሉ ነገር መሰረት ስለመሆኑ ይስማሙበታል። የዚህ ወቅት አዕምሮ ሁሌም በሰላምና ደስታ የተሞላ ነው።... Read more »

ተሸጠ ሲባል የዜጎቹን ልብና፣ የቀጠናውን ጂኦፖለቲካዊ ቀልብ የገዛው ግድብ ፤

በህዝብ አመጽ ተገፍቶ በመማጸኛ ከተማው መቐሌ የመሸገው የዛሬው አሸባሪ የታሪካዊ ጠላቶቻችን ተላላኪ ሆኖ ሀገራችንን ለማፍረስና ለመበተን እንደ ልማዱ ተልዕኮ ተቀብሎ በሰብዓዊ ማዕበል ህጻናትን በሀሺሽ እያሳበደ ነፍሰ ጡር ሴቶችን አረጋውያንን አካል ጉዳተኞችን መነኮሳትንና... Read more »

አሸባሪነት፤ ባ’ዲስ አንኮላ አሮጌ ቅራሪ

አሸባሪነትም ወግ ሆነና እየተፎከረ ነው። መዋጋት ለአገር መሆኑ ቀርቶ በተቃራኒው እየሆነ፤ በባዶም ቢሆን እያሸለለ ይገኛል። ሕፃናትን ለእሳት እየማገዱ አካኪ ዘራፍ እንኳን የሰው የእንስሳም ባህርይ አልነበረም፤ አይደለምም። እናቶችን እያስለቀሱ “የእናቶች ዘመቻ” በሚል የዘመቻ... Read more »

የሰላም እጆች ከመታጠፋቸው በፊት

እጅ ለበርካታ ጉዳዮች ይዘረጋል። ለመስጠት ይዘረጋል፤ ለመቀበል ይዘረጋል። ለመማታት ይዘረጋል፤ ለመከላከልም ይዘረጋል። ቆርሶ ለመጉረስ እንደሚዘረጋው ሁሉ ለማጉረስም ይዘረጋል። ባጭሩ ያለ እጅ መኖር አይቻልም ባይባልም መኖሩ ከባድ መሆኑን ግን መናገር ይቻላል። እጅ ከላይ... Read more »