ሰሞንኞቹ ለምኖቻችን?

ከበርካታ ወራት በፊት “የአገሬ አገሯ የት ነው?” በሚል ርዕስ በዚሁ ጋዜጣ ላይ አንድ ጽሑፍ ማስነበቤ ይታወሳል። ጽሑፉ ለበርካቶች የውይይት በር የከፈተና ብዙ ሚዲያዎችም እንደተቀባበሉት ትዝ ይለኛል። በርግጥም “አገሬ ራሷ ባለ አገር ነች... Read more »

ለዘላቂ ሰላም የተከፈለ ዋጋ

ባለፈው ሳምንት የመጨረሻ ቀናት በኢትዮጵያ ያልተጠበቀ ክስተት ተስተናግዷል። በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ ፖለቲከኞች ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር ተለቀዋል። መንግስት ቀደም ብሎ ማብራሪያ ሳይሰጥ የፖለቲከኞቹን ክስ ማቋረጡ በብዙዎች ዘንድ ግርታን መፍጠሩ... Read more »

ነጋችንን ዛሬ በትጋት እንስራ

ሁሉም አገር፣ ሁሉም የሰው ልጅ ትላንት ዛሬና ነገ አለው። እነኚህ የዘመን ፊት ኋላዎች ምንም እንኳን ተፈጥሮአዊ ቢሆኑም በሰው ልጅ አስተሳሰብ ስር ናቸው ። አገር በዘመን ትሳላለች። ሕዝብ በዘመናት ሂደት ውስጥ ይፈጠራል። ይሄ... Read more »

አገሩን በዓለም አደባባይ ያኮራ ዲፕሎማቱ ዳያስፖራ

ዳያስፖራ የሚባለው ቃል ለብዙዎቻችን በቅርብ የመጣ አዲስ ቃል ይመስለናል፡፡የቃሉ ምንጭ ግሪክ ሲሆን ዳያ ስፒሮ /dia speiro/ በሚል ይጠራል። ከላይ መበተን፣ መዘራት የሚል ፍቺ አለው። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለአማርኛ እንደ እንግዳ ሆኖ ብቅ... Read more »

ራስን ማብቃት አገርና ትውልድን ለማሻገር

ራስን ማብቃት አገርና ትውልድ ከሚገነባባቸው መንገዶች ውስጥ አንዱ ነው።ዛሬ ላይ እንደ አገር ዋጋ እያስከፈሉን ያሉ ሃሳበ አሸባሪው ሕወሓቶች ከቁስና ከአፍቅሮተ ንዋይ ባለፈ ብቃት የሌላቸው አካል ለበስ ሰውነቶች ናቸው። ሁሉም ሰው የራስ እውነት... Read more »

የብሄራዊ ምክክር መድረክ ለአገራዊ አንድነት የሚኖረው ፋይዳ

በአገራችን የፖለቲካ ታሪክ (political History) ወደ ሥልጣን የሚመጡ አካላት አንድም በሕዝብ ይሁንታ ተመርጠው የሚመጡ ባለመሆናቸው በሌላም በሃይል ወደ መንበረ ሥልጣን የሚመጡ ስለሆነ የሕዝቡን ቀልብና ልብ ሳያገኙ መንግሥት ሆነው ወደ መንግሥተ ሰማያት ወይም... Read more »

አገራዊ የምክክር መድረኩን በውጤት ለማጀብ

ኢትዮጵያ በየዘመኑ የተፈጠሩና ከዘመን ዘመን እየተሸጋገሩ የመጡ ያልተቋጩ ሃሳቦች፣ በይደር የቆዩ አለመግባባቶች እንዲሁም አገር ትቀጥል ዘንድ ቅድሚያ ተነስቷቸው የቆዩ የማያግባቡ አጀንዳዎች የተሸከመች አገር ናት። ውይይት የሞት ያህል የሚከብድበት፣ በአመለካከት የሚለዩ በጠላትነት የሚፈረጁበት... Read more »

ከእባብ ዕንቁላል የርግብ ጫጩት!?

“ሰማይና ምድር” የመኖሪያ ግቢያችን የሚጎራበተው ችምችም ባሉ ሕንጻዎች በተወረረ አንድ የሪል እስቴት “ከተማ” ነው ። በጅምር ተገትረው በቀሩት የሪል እስቴቱ ሕንጻዎች ውስጥ የተፈለፈሉትን እያንዳንዱን የመኖሪያ አፓርትመንት (units) እንቁጠር ከተባለ ሰልችቶን መቁጠሩን ካላቆምን... Read more »

ስለ ኢትዮጵያ የሚጮሁ የሕዝብ ድምፆች….

ኢትዮጵያውያን ስለ አገራቸው ያልጮሁበት ጊዜ አለ ብዬ አላስብም። በተለይ ያለፉት አስራ ሁለት ወራቶች ስለ አገራችን አብዝተው የጮሁባቸው ጊዜያቶች ነበሩ ማለት ይቻላል። የነጻነት ምድር የሆነችው አገራችን የነጻነትን ዋጋ በማያውቁ ጣልቃ ገቦች በእጅጉ ስትፈተንና... Read more »

በተቃርኖ ትርጉም አልባ የሆነው የጀነራሉ ደብዳቤ

መቼም በእነ ደብረፂዮን ከሚመራውና በገዛ አገሩና ወገኑ ላይ ከዘመተው ቡድን የማይሰማ ጉድ፤ የማይፈፀም ደባ፤ የማይጎነጎን ሴራ፤ የማይሸረብ ተንኮል፤ የማይጠለፍ ጥልፍ … የለምና፤ እነሆ አሁን 2ኛ ሳምንቱን የያዘው የጀነራል ፃድቃን ነው የተባለውና ለአለሙ... Read more »