“መርከብ ላይ ተቀምጠን ጀልባ ለመስራት ማሰብ ማነስ ነው”

ኢትዮጵያ በታሪኳ ብዙ አስደንጋጭ ፣ አሳዛኝ ፣ ልብ ሰባሪ፣ ተስፋ አጨላሚ የሆነ በርካታ መከራዎችን አልፋ እዚህ ደርሳለች። ከእንግዲህስ አገር ሆና መቆም አትችልም የሚል ድምዳሜ ላይ እንድንደርስ ያደረጉንን ብዙ ቀውሶችም ተሻግራለች። ኢትዮጵያን እራሳቸው... Read more »

የታደሰው የአዲስ አበባ ምልክት

አንዲቱ ብዙነሽ፤ “ምልክቴ” የምትለው ማዘጋጃ ቤቷ የታደሰላትን መዲናችንን እንኳን ደስ ያለሽ በማለት ወደ ርዕሰ ጉዳያችን እንዘልቃለን። አዲስ አበባን የእኔ የሚሏትና የእኛ የሚሏት ብዙዎች ናቸው። የዕድሜ በረከቷ የ135 ዓመታት ጣሪያ የነካውን ይህቺን ከተማችንን... Read more »

ብሄራዊ ምክክሩ አገርን በጠንካራ መሰረት ላይ የማዋቀር ከፍ ያለ አጀንዳ

አገራችን ኢትዮጵያ ለዘመናት ጦርነትን እንደ ትልቅ የሰላም ምንጭ ስትጠቀመው ቆይታለች። ያለፉትንም ሆነ የቅርብ ጊዜ የጦርነት ትዝታዎቻችንን መለስ ብለን ብንቃኝ አገራችን ያተረፈችው አንዳች ነገር እንደሌለ እንደርስበታለን። እያንዳንዱ አገራዊ ጉዳያችን ለጦርነት በር ከፋች ከመሆኑም... Read more »

“አብርሆት” ዓላማውን እንዲያሳካ መገንባት ያለበት ተቀዳሚ “አብርሆት”

ንባብ በመዝገበ ቃላዊ ወይም በጥሬ ትርጉሙ ከአራቱ መሠረታዊ የቋንቋ ክህሎቶች አንዱ በሚል ሊገለጽ ይችላል። ነገር ግን ንባብ ክህሎት ብቻ አይደለም። ንባብ በመደበኛው የትምህርት ሥርዓት ውስጥ ዋነኛው የመማሪያ መሳያ ከመሆኑም በላይ ራስን ለማሻሻልና... Read more »

ድህረ ጦርነት ሰላም እና መልሶ ግንባታ

አካዳሚያዊ – ፖለቲካዊ ምክረ ሀሳብ 1. መግቢያ በቶማስ ኪልማን የግጭት ሞዴል ኢንስትሩመንት መሠረት በዓለም 5 የግጭት ማስወገጃ (conflict management) ዘዴዎች አሉ፡፡ እነሱም፡- ትብብር (collaborating)፣ ውድድር (competing)፣ አካታችነት (accommodating)፣ ይቅርታ አድራጊነት ወይም አውቆ... Read more »

ቋንቋ ባንዲራ እና ብሄራዊ መዝሙር ለብሄረ መንግሥት ግንባታ የሚኖራቸው ፋይዳ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአገር አቀፍ ደረጃ ብሄራዊ የምክክር ኮሚሽን ለማቋቋም የሚያስችል የማቋቋሚያ አዋጅ ማጽደቁ የሚታወስ ነው። ከዚህም ጋራ ተያይዞ ተቋሙን ለማቋቋም የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ ናቸው። ይህም ሆኖ ተቋም መመስረት ወይም ማቋቋሚያ... Read more »

በጥቁሩ ናዚ እጅ የወደቀው የዓለም ጤና ድርጅት WHO

በመንግሥታቱ ድርጅት የዓለም ጤና ድርጅት / WHO/ የተቋቋመው እኤአ በ1948 ዓም ነው ። ድርጅቱ የፈንጣጣ/smallpox/፣ የፖሊዮና የሳንባ ነቀርሳ እና የሌሎች ወረርሽኞችን ከመከላከልና ከመቆጣጠር ጋር ተያይዞ ስሙ ይነሳል ። ያልበለጸጉ አገራትን የጤና መሠረተ... Read more »

የሀሳብ የበላይነት ለጠንካራ አገርና ሕዝብ

በአገር ግንባታ ላይ እጅግ ዋጋ ካላቸው ኃይሎች ውስጥ አንዱ የሀሳብ የበላይነት ነው::አብዛኞቹ የዓለማችን ስልጡን አገራት ከኢኮኖሚ የበላይነት ባለፈ ሉአላዊነታቸውን የገነቡት በዚህ የላቀ እውነታ ውስጥ በማለፍ ነው:: አሁን ላለችውም ሆነ ነገ ለምትፈጠረው አገራችን... Read more »

ቅሬታችን ከመጠን በላይ ገዝፎ አንድነታችን ላይ ተጽዕኖ እንዳያሳድር እንጠንቀቅ

ቆም ብለን እናስብ፣ እናሰላስል፣ ‘ለምን? ‘ እንበል_ ‘እኮ ለምን?!’ እንነጋገር፣ መነጋገር ብቻ ነው የዴሞክራሲ መምጫው። ለአመታት ከተፈፀመብን ግፍ አንፃር የወያኔዎች አባት የሆነው ስብሀት ነጋና መሠሎቹ ከእስር መፈታት ሁላችንም ላይ ቁጣን፣ ኀዘንን ፣... Read more »

አገር ማለት ግን …

ጉዳዮቻችን ሁሉ ታላቅ ከሆነችው አገራችን ኢትዮጵያ በታች ናቸው። በየጊዜው እዚህና እዚያ እያነሳን የምንጫቃጨቅባቸው፣ የማያግባቡን የሚመስሉ ሀሳቦችና አመለካከቶች ሁሉ ከዚህች አገር እጅግ በጣም ያነሱ ናቸው። ምክንያቱም ሁሉም ሀሳቦች ያሉት እስዋው ውስጥ ነው። ለስዋ... Read more »