ከታሪክ ኩራትና ሙግት ፋታ እንውሰድ

 ታሪክ ማለት… ሃገር እንደ ሃገር የቆመው በትናንቱ መደላድል ላይ ስለመሆኑ ገላጭ አያስፈልገውም። የዛሬ መሠረቱ ትናንት ስለመሆኑም ደጋግመን ጽፈናል። ትናንትን ትናንት ያሰኘውም ጠቅልሎ የያዘው ታሪኩ ነው። ዛሬንም ዛሬ ያሰኘው ኑሯችን ሲሆን፤ ነገን ነገ... Read more »

በ“ስለ ኢትዮጵያ” – ስለኢትዮጵያችን ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ

አገር በትናንት ተግባራችን ዛሬ የደረሰች፤ በዛሬ ኑረታችን ፍሬ ለነገ የምትሻገር፤ በሕልምና ትልማችን ልክ ለነገው ትውልድ የምንሰራት ናት። የትናንት መሪዎችና ሕዝቦች የዛሬዋን አገር በሕልማቸው ሰርተው እንዳስረከቡን፤ የነገዋን ታላቅ አገር ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ አጽንቶና... Read more »

ነጻ አእምሮ ለነጻ ሀገርና ህዝብ

ነጻ አእምሮ ሀገር ከምትገነባባቸው መሰረታዊ እሴቶች ውስጥ አንዱ እንደሆነ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ? ነጻ አእምሮ አቅምንና ሀይልን እውቀትን በበቂ ሁኔታ መጠቀም የሚያስችል ጉልበት እንደሆነስ? ነጻ አእምሮ ከነጻ አስተሳሰብ ጋር በቀጥታ የሚገናኝ ነው:: ነጻ አእምሮ... Read more »

ክረምቱን ለበጎነት እናውለው

የክረምት ወቅት ብዙ መልካም ነገሮችን ይዞ የሚመጣ ስለመሆኑ ይታወቃል፤ ለአርሶ አደሩ አርሶ የሚያዘምርበት፤ ለቀጣዩ ዘመን ጎተራውን ሊሞላ በብርቱ የሚተጋበት እንደመሆኑ የአርሶአደሩ ላቅ ያለ ጥረት የሚገለጥበት ነው:: መስኩ አረንጓዴ የሚለብስበት፣ ዛፎች የሚለመልሙበት፣ አበቦች... Read more »

“እሺ” – መዘዙ ሺህ!

ብሂላችን ሲብላላ፤ የጽሑፉ ርዕስ የተዋቀረው “እሺ ይበልጣል ከሺህ!” የሚለው ነባሩ ብሂላችን መነሻ ሆኖ ነው። ከታዳጊነት እስከ ሽምግልና በአንደበታችን ታዝሎ የኖረው ይህ ዕድሜ ጠገብ ሸበቶ አባባል አንድም ትዕዛዝ ቀመስ ነው፤ ሁለትም መደለያና ማመስገኛ... Read more »

ይብዙልን!

ክስተቶች የበዙበት ሳምንትን ነው ያሳለፍነው። ከጎንደሩ ክስተት ጀምሮ ወራቤ ላይ የተፈጸመውን አስከትሎ አዲስ አበባ የደረሰው ሁኔታ አሳዛኝ እና አሳፋሪ ነበር። እንዲሁም ልብ የሚያደሙ እና አንገትን የሚያስደፉ ነገሮች ለበዙባት አገር የሰሞኑ ክስተት ደግሞ... Read more »

“ፈራን!”፡- “ስለምን ፈራችሁ?” አትበሉን

የፈራነውማ… ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአገሬ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መቆዘምና መተከዝ ስጀምር የማላውቀው የፍርሃት ቆፈን እየጨመደደኝ በቃላት ልገልጸው የማልች ለው ውስጣዊ ብርድ ሲያንዘፈዝፈኝ ይታወቀኛል። ይሄ ስሜት የጸሐፊው ብቻ አይመስለኝም። ቢሆን ደስታውን አልችለውም። ግን... Read more »

በተግባር የተደገፈ እቅድ የሚፈልገው የህዝብ ጥያቄ

ሀገር በህዝቦች አንድነትና ስምምነት የሚመሰረት እንደመሆኑ ህዝቦችን የሚያስተዳድር መንግሥትም ከህዝብ የሚወጣና በህዝብ የሚመረጥ ነው። መንግሥት ደግሞ ህዝቡን የሚያስተዳድርበት ህገ መንግሥት አውጥቶ ወደ ሥራ ይገባል። ይሄ በሁሉም የዓለም ሀገራት ተግባር ላይ የዋለ ነው።... Read more »

ዜና መዋዕላቸውን የጻፉና ያጻፉ የአገራችን መሪዎች እና አስተምህሮቱ

ተረከ ዘመን፤ ትናንት የዛሬ መደላድል ነው። ዛሬ ትናንትን ደርቦ የነገ መሠረት ነው። ከሦስቱ የዘመን ምዕራፎች አንዱ ጎዶሎ ከሆነ ዛሬም ሆነ ነገ አንካሳ መሆናቸው የማይቀር ነው። የአንካሳነታቸው መገለጫ ዝርዝሩ ብዙ ነው። ቢያሻ ከፖለቲካ፣... Read more »

«እውነት!» ምንድነው?

እንደምን አላችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢዎች:: በቅድሚያ እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ለዛሬው ከአንድ ወዳጄ ጋር በስልክ ባደረግነው ውይይትና ጨዋታ ላይ የቀረበልኝ ድንገቴ ጥያቄን በማንሳት ላይ አተኩራለሁ። ነገሩ እንዲህ ነው፤ ከዚህ... Read more »