«እረኛዬ !» የአገራዊ ምክክሩ ፍኖተ ካርታ …!?

በእዝነ ህሊናችሁና በምናባችሁ የያሬድ ሹመቴ ግጥምና ዜማ የሆነውን፤ ታደለ ፈለቀ ማለፊያ አድርጎ ያቀናበረውን ግርማ ተፈራና ራሔል ጌቱ ሸጋ አድርገው ያዜሙትን “የእረኛዬ”ይዛችሁ ተከተሉኝ፡፡ በነገራችን ላይ ይህ ድንቅ ስራ ቴዲ አፍሮ የክቡር ዶ/ር ሀዲስ... Read more »

ባህልና በዓላት የሁለት ገጽ አንድነት፤

ወርሃ ነሐሴ በርከት ያሉ ሃይማኖታዊና ሕዝባዊ በዓላት የሚስተናገዱበት የደማቅ ክስተቶች ዕድለኛ ወር ነው። ዝናባማው የክረምቱ የአየር ጠባይ ስሜትን የማጨፍገግ ብርታቱ ጠንከር ያለ ቢሆንም አብዛኞቹ የወሩ ቀናት በባህላዊና በሃይማኖታዊ በዓላት የደመቁ ስለሆነ እንደ... Read more »

የኃያላኑ ጉሮሮ ለጉሮሮ ትንቅንቅና አንድምታው

የአሁኑ ዘመን የሃያላኑ አገራት የጉሮሮ ለጉሮሮ ትንቅንቅ በተለይ ሶስት አገራትን ይመለከታል። ሩሲያ እና ቻይና በአንድ በኩል፤ አሜሪካ እና ምእራቡ (አንዳንዶቹ ወጣ ገባም እያሉ ቢሆንም) በሌላኛውና ተቃራኒው ጫፍ። ለምን? ጥያቄው ይሄው ነውና በቀጥታ... Read more »

እንደ አሸንዳ/ሻደይ ባህላችን ፍቅራችንም ወሰንና ድንበር አይኑረው

በሁሉም አቅጣጫ ያሉትን የኢትዮጵያ ህዝቦች እንዳይበታተኑ ያስተሳሰሩ፤ እንዳይለያዩ ያጣመሩ፣ ጠንካራ ገመዶች በአገራችን ሁሉም ጫፎች ይገኛሉ። እኛነታችን የሚገለፅባቸው የተለያዩ በዓላት ደግሞ የኢትዮጵያዊነት ሕብር ተጠብቆ እንዲቀጥል ከሚያደርጉ ገመዶች መካከል ተጠቃሽ ናቸው። በዚህ ረገድ ሰሜን፣... Read more »

የሕዳሴ ግድባችን ሕዝባዊ ልዑካን

ዘመን አይሽሬው የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት፤ የዓለም ሀገራትን ለዘርፈ ብዙ የጋራ ጥቅምና ለማሕበራዊ መስተጋብር ከሚያገናኙ ዕድሜ ጠገብ መድረኮች መካከል አንዱ የሕዝብ ለሕዝብ ዲፕሎማሲ በቀዳሚነቱ የሚጠቀስ ነው፡፡ ሺህ ዘመናት የተቆጠረለት ይህን መሰሉ “የሰላም ማብሰሪያ... Read more »

አሸባሪው ህወሓት ቅድመ ሁኔታ የሚደረድረው እጁ ላይ ምን አለውና ነው .!?

አሸባሪው ህወሓት እድሜ ዘመኑን ክህደት የተጣባው ፤ በመታመን ኪሳራና እዳ እስከ አንገቱ የተዘፈቀ ሆኖ እያለ መንግስት ለሀገርና ለሕዝብ ሰላም ሲል የወይራ ዝንጣፊ ይዞ እጁን ሲዘረጋለት አንድ ጊዜ ቅድመ ሁኔታ እየደረደረ ፤ ሌላ... Read more »

“ዘመን በዘመን አይዋጅም”

እያንዳንዱ ዘመን ትቶት የሚያልፈው የራሱ አሻራ አለው።የትናንቱ ዘመን “እንደ ፈሰሰ ውሃ ላይታፈስ” ታሪክ ሠርቶም ይሁን የተሠራውን አበላሽቶ በትረ ሥልጣኑን ለዛሬ አስረክቦ እብስ ብሎ ተሰናብቷል።ጸጸት፣ ቁጭትና ትዝታ “የተገጠመላቸው ዐይን” የሚመለከተው ትናንትንና የኋላውን ብቻ... Read more »

የምስጋና ባህል ለሀገር ያለው ጠቀሜታ……

በህይወታቸው ርክት ያሉ ሰዎች ራሳቸውን በምስጋና ውስጥ የደበቁ እንደሆኑ ታውቃላችሁ? በህይወት ሁሉን አጥተው ከስረው የሚኖሩ ራሳቸውን ከምስጋና ያራቁ እንደሆኑስ? ምስጋና የነፍሶች ህብስት ነው። የትም መቼም በእያንዳንዳችን ህይወት ውስጥ ሊኖር የሚገባው ትልቅ እውነት... Read more »

የሟርት ፓለቲካ

ባለቅኔውና ወግ ሰላቂው በእውቀቱ ስዩም በፊስ ቡክ ሰሌዳው ላይ ሰሞነኛውን ሟርት በጨዋ ደንብ እውቅና የሰጠ ሌላ ገደምዳሜ ሟርትን ፤ “ታሪክን ወደ ኋላና ወደፊት”በሚል ርዕሰ አስነብቦናል። ለነገሩ ለበእውቀቱ ሟርት ብርቁ አይደለም። ከዚህ ቀደም... Read more »

“ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች”

በድርሰት ስሌት የሰዎችን አመለካከት የተጋነነ ወይም የተዛባ አመለካከት አያደርጉትም :: የሚቀርቡት ፅንሰ ሀሳቦች አንድ ዓይነት ጽንሰ-ሀሳብ ቢመስሉም በውስጣቸው ግን ቅርፅ እና ቀለማቸው ሥዕላዊ መግለጫዎች ሆነው የራሳቸው ትኩረት አግኝተው “የነጥብ ርዕስ” ይሆናሉ:: እንዲህ... Read more »