አገሬ ለኔ ምን አደረገችልኝ ከማለት፤ ለአገሬ ምን አደረኩኝ ለሚለው ጥያቄ ቅርብ እንሁን

እንደ አሜሪካ ያሉ አንዳንድ ሀያላን አገራት ዘመን የተሻገረ የስኬት ሚስጥር አላቸው..እርሱም ከላይ ለርዕሴ የተጠቀምኩት አባባል ነው። ዛሬም ድረስ አሜሪካና አሜሪካውያን በዚህ ‹አገሬ ለኔ ምን አደረገችልኝ ሳይሆን እኔ ለአገሬ ምን አደረኩት› በሚል እሳቤ... Read more »

የትግራይ ዲያስፖራ አሰላለፉን ያስተካክል

ሰሞኑን የአሸባሪው ትህነግ አመራሮች ለሶስተኛ ጊዜ በለኮሱት ጦርነት ስጋት ውስጥ ገብተው ሊታይ የሚችል መረበሽ ውስጥ ገብተዋል። ነገሮች ውስብስብ ሆነውባቸዋል። ከቡድኑ በላይ በዚህ ሁኔታ እየታወከ ያለ ሌላ አካልም አለ። እሱም የትግራይ ዲያስፖራ ነው።... Read more »

ሕልማቸውም ፍቺውም የተሰወረባቸው

የክፋት እርምጃ፤ የክፉዎች መራገጫ፤ ታሪክ በየዘመኑ ብጤ ክስተት አያጣም። በዚህ በእኛ ዘመንም «ግራ በገባቸው ግራ ገቦች» አማካይነት መልካቸው ለወጥ ያለ ቢመስልም የባህርይ ተመሳስሎ ያላቸው በርካታ ታሪኮች መሳ ለመሳ ሲፈጸሙ እያስተዋልን ነው። ሕልም... Read more »

ለትግራይ ሕዝብ ጊዜው አሁን ነው

አሸባሪው ትህነግ በደርግ ውስጣዊ ድክመትና በዓለም የፖለቲካ አሰላለፍ ለውጥ በለስ ቀንቶት አራት ኪሎ የገባው በትግራይ ሕዝብ ሁለንተናዊ ትግል ነው። ቡድኑ የተረከበውን በትረ- መንግሥት አስጠብቆ በቆየባቸው አመታትም ሰርቀው የማይጠግቡት አመራሮቹ ሕይወት ተቀይራል። ይሁንና... Read more »

ትግራዋይ ሆይ ! ከሕወሓት በላይ ምን ጠላት አለህ… ! ?

 “የማን ነው እንዲህ እየፈረሰ ያለው ? በጥይት በሏቸው። “እሺ እሺ ! እየተጠራቀመ ነው ። እዛ ያለው የኔ ፣ ያንተና የሌሎች ነው “ “ቢሆንም በሉት ። ትግራዋይ የሆነ ሁሉ ለትግራይ የማይወድቅ ከሆነ በጥይት... Read more »

ጀግንነት ሌሎችን መታደግ ነው

በሰሜን ኢትዮጵያ በአሸባሪው ትህነግ የተጀመረው ጦርነት እነሆ ሁለት ዓመታት ሊሆነው ነው:: በእነዚህ ሁለት ዓመታት ውስጥ ብዙ ሕይወት ጠፍቷል፤ ብዙ ንብረት ወድሟል:: የጦርነቱ ዳፋ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ተርፏል:: ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የሰላም ድምጾች መስማት... Read more »

ራስ ጠልነት፡- ለሰብዓዊ ፍጡር ሀፍረት የሆነ አሸባሪው ትሕነጋዊ ታህተ ሰብእ ባህሪይ(የግል የጥናት ውጤት)

በግሌ ስለ አሸባሪው ትሕነግ እኩይነት፣ ክፋትና ሸር፣ ሰላም ጠልነት፣ ያለጦርነት መኖር አለመቻል፣ ውሸት፣ አስመሳይነት…መስማትም መናገርና መጻፍም ሰልችቶኛል። ምክንያቱም እንኳንስ እዚሁ አብረነው የኖርነው ዓለም ላይም ቢሆን ይህን የማያውቅ አለ ብዬ አላስብምና። አሁን ማወቅ... Read more »

በአንድ ራስ ሦስት ምላስ

የጠብ ድግስ በመጥመቅ የሚታወቀው ሽብርተኛው ትህነግ በኢትዮጵያውያን ላይ የሉአላዊ ስጋት ከደቀነ ከሁለት ዓመት በላይ ሊሆነው ነው። ከታሪካዊ የአገራችን ጠላቶች ጋር በመመሳጠርና ቡድናዊ ፍላጎቱን በማስላት ብቻ በኢትዮጵያውያን ላይ ክህደት እየፈፀመ ይገኛል። ይህንን ተፈጥሯዊ... Read more »

ከሰብአዊ እርዳታው በስተጀርባ ያለው ሴራ

በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1985 / በእኛ አቆጣጠር 1977 ዓም አካባቢ ይመስለኛል/ ኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰተ ከፍተኛ ድርቅ አያሌ ኢትዮጵያውያን ለረሃብ አደጋ ተጋልጠው ነበር፡፡ ህብረተሰቡን ድርቁ ሊያስከትል ከሚችለው ረሃብና የመሳሰሉት አደጋዎች ለመታደግ ታዲያ አንድ ግዙፍ... Read more »

የተጋረዱብን ሰሞነኛ ስኬቶች

እርግጥ ነው በችግር ተተብትበናል። «ሳይቸግር የጤፍ ብድር» እንዲሉ ራሳችን በራሳችን፤ እርስ በእርሳችን እየተበላላን ነው። አስታራቂው ጠፍቶ፣ የእብድ ገላጋዩ በዝቶ «እነሆ …» እንደ ተባለው እነሆ ከጦርነት ወደ ጦርነት እየተሸጋገርን፤ ዙር እየቆጠርን … በለው... Read more »