ከፍተኛ ትምህርት በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ

ዶክተር ጋሹ ሃብቴ፣ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በአግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ ከሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ የያዙ፤ በጅማ እርሻ ኮሌጅ በመምህርነት፣ በትምህርት ክፍል ኃላፊነት፣ በኮሌጅ ዲንነት እና የተማሪዎች ዲን በመሆን አገልግለዋል። በመቀጠልም በኦክለሁማ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የዶክተሬት ዲግሪያቸውን... Read more »

ኢሬቻ ከምስጋና ባሻገር…

የኢሬቻ በዓል ከጥንት ጀምሮ የኦሮሞ ሕዝብ ሲያከብረው የኖረ የምስጋና በዓል ነው ። አባ ገዳ ጎበና ሆላ የቱለማ አባ ገዳና የኦሮሞ አባ ገዳዎች ሕብረት ፀሐፊና የኢሬቻ በዓል ሰብሳቢ እንደሚናገሩት ኢሬቻ የሚለው ቃል በራሱ... Read more »

የእርቅና የአብሮነት ማዕድ … !?

 ዓለም አቀፉ የእርቅ፣ የሰላም፣ የግልግልና የሽምግልና ረቡኒ (መምህር ) ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ “የሰላምና ዕርቅ ትርጉምና መንገዶች” በሚለው ማለፊያ መጽሐፋቸው የሰላም የእርቅ አድማሶች በማለት በመጀመሪያ ሰው ከራሱ ጋር ከዚያ ከጎረቤቱ ፤ ከማኅበረሰቡ ጋር... Read more »

“እንቆቅልሾቻችሁን ስለምን መፍታት አቃታችሁ?”

“መተከዣ”፤ “ልብ ከሀገር ይሰፋል” ይላሉ፤ ደግ ነው። ችግሩ ሀገር ከልብ የሰፋ እንደሆነ ነው። ከሀገር የሰፋ ልብ ፍልስፍናው ሁሉ “ከራስ በላይ ነፋስ” የሚሉት ብጤ ነው። እነከሌ ብለን ባንዳፈራቸውም፤ እንደነዚህ ዓይነቶቹ ሀገራት ዋነኛው መርሃቸው፣... Read more »

በምግብ እራስን ለመቻል የኩሬ ልማት ዘመቻ ሚና

ጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) ከጂማ እርሻ ኮሌጅ ዲፕሎማ፣ከዓለማያ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ፣ከኦክለሆማ እስቴት ዩኒቨርስቲ ደግሞ የዶክትሬት ዲግሪ በእርሻ ምጣኔ አግኝተዋል ።በግብርና ሚኒስቴር በእርሻ ወኪልነት፣ በጂማ እርሻ ኮሌጅ በአስተማሪነት፣በክፍል ኃላፊነት፣በተማሪዎች ዲንነትና በኮሌጅ ዲንነት አገልግለዋል... Read more »

 ባህላዊ ወረቶቻችንን ለብሔራዊ መግባባት

ወርሃ መስከረም በርካታ ሃይማኖታዊና ባህላዊ በዓሎች የሚከወንበት ባለደማቅ ቀለማትና ህብራዊ ወር ነው። ተፈጥሮም ኢትዮጵያውያንም የሚያጌጡበት ሽቅርቅር ወር ነው። ባህላዊ ወረቶቻችን Cultural Capitals በርከት ብለው የሚገኙበት ባለጸጋ ወር ነው። ሆኖም በሌሎች ወራትም እንደ... Read more »

አሸባሪው ሕወሓትና የርሃብ ቁማሩ

 1977 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ፈታኝ ወቅት ነው:: ወቅቱ የሰሜኑ የአገራችን ክፍል በርሃብ የተጠቃበትና ሺዎች የረገፉበት ፤ ከርሃብ የተረፉትም ቀያቸውን ትተው እግር ወደ መራቸው የተሰደዱበት ወቅት ነው:: ኢትዮጵያም የዓለም መገናኛ ብዙኃን የወሬ ማድመቂያ ሆና... Read more »

ለአሸባሪው ትህነግ ሲባል የማይሰራው ዓለምአቀፍ መርህ

ሰብአዊ መብቶች ሰዎች ሁሉ ሰው ሆነው በመፈጠራቸው ብቻ ያገኟቸው መብቶች ናቸው።የሰው ልጅ ሰው ሆኖ በመፈጠሩ ብቻ ያገኛቸው መሰረታዊ መብቶች አሉት።ከእነዚህ ውስጥ ለምሳሌ በህይወት የመኖር መብት፣ ማሰብና ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት፣ የመዘዋወር መብት፣... Read more »

የተመድ ሰብአዊ መብት «ሪፖርት» እና የ«ካፈርኩ አይመልሰኝ» አቋሙ

ጉዳዩ አዲስ ሳይሆን የተለመደ ነው። አንድ ነገር ሲለመድ ባህርይ ይሆናል እንደሚባለው ነውና ስራቸው የባህርይ በመሆኑ የማንም ሆድ አልተረበሸም። ይልቁንም “ትዝብት ነው ትርፉ …”ን አዜመ እንጂ፤ “ጉዴ ነው” ሲል የቆዘመ አንድም የለም። አነሳሳችን... Read more »

“ምሥጢረ በዓላት”

 የመንደርደሪያችን ማዋዣ፤ “ክረምት አልፎ በጋ፤ መስከረም ሲጠባ፣ አሮጌው ዓመት አልፎ፤ አዲሱ ሲተካ፣ በአበቦች መዓዛ፤ እረክቷል ልባችሁ፣ ሕዝቦች ሁሉ በጣም እንኳን ደስ አላችሁ::” እነዚህ ስንኞች በዜማ ተለውሰው የተንቆረቆሩት ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት በተወዳጁ... Read more »