የፀረ-አፓርታይድ ትግል አጋር ኢትዮጵያዊው/ አፍሪካዊው ጄኔራል

ባሳለፍነው ሳምንት በኢትዮጵያዊው ጀግና፣ በጄኔራል ታደሰ ብሩ የሕይወት ታሪክ ላይ ያጠነጠነ መጽሐፍ በዙፋን ኡርጋ ተጽፎ ለምርቃት በቅቷል። ታሪካችንን ሙሉዕ ለማድረግና የዛሬውና የነገው ትውልድ በጀግኖች አባቶቹና እናቶቹ የጀግንነት ገድል ብሔራዊ ኩራት እንዲኖረው ለማድረግ... Read more »

 የሰላምን መንገድ ስንራመድ

ስለ ሰላም ብዙዎች ዘምረዋል። በርካቶች አዚመዋል። ጥቂት የማይባሉ ጽፈዋል። አያሌዎች ህይወታቸውን ሰውተዋል። ሚሊየኖችም ሰላምን ለመሻት ከአገር ከቄያቸው ተሰደዉ ተንከራተዋል:: የሰውነትን ስብእና እና ክብር አጥተዋል። ሰላም ሁሉ አቀፍ ተፈላጊነት አለው። ሁሉም በተግባር ይፈልገዋል።... Read more »

እኛና ያኛው ትውልድ

ዛሬ ስለ እኛና ስለዛኛው ትውልድ እናወራለን። ለመሆኑ ያኛው ትውልድ ማነው? ያኛው ትውልድ ከዚህኛው ትውልድ በምን ይለያል? ያኛው ትውልድ ኢትዮጵያን የሰራ የኢትዮጵያዊነት ድርና ማግ ነው። እኛን ያቆመን፣ ለእኛ ታሪክና ነጻነትን የሰጠ ባለማዕረግ ትውልድ... Read more »

ለውጪ ጠላት መሳሪያ እንዳንሆን እንንቃ!

 ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን ብቻ ሳይሆን የመላው ጥቁር ህዝብ የኩራት ምንጭ ናት፡፡ ይህንን ለማደብዘዝና በዓለም አደባባይ ኢትዮጵያን ለማዋረድ የሚደክሙ ብዙዎች ናቸው። ይህም የአደባባይ ሚስጥር ነው። በዚህ ምክንያት ነፃነት መለያዋ የሆነች አገር ድህነት አንገት አስደፍቷት... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ብላችሁ ብዙ የተጋችሁ የቅርብና የሩቅ አገራት ኢትዮጵያ የማትፈርስ፣ የፀናች፣ የምትበለፅግ የአፍሪካ ፈርጥና ኩራት ናት›› ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በኢፌዴሪ መንግሥትና በአሸባሪው ትህነግ መካከል በደቡብ አፍሪካ ለቀናት ያህል የተደረገውን የሰላም ንግግር መቋጫ አስመልክተው በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በምትገኘው አርባ ምንጭ ከተማ በአካባቢው ስላለው የልማት... Read more »

 ” የጠላሽ…. ይጠላ….!! “

አፈሩን ያቅልለት ነፍሡን ይማረውና ድምፃዊ ጥላሁን ገሰሰ “ የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሰው የጎዳሽ ይጎዳ ተፈጥሮ ትውቀሰው በከንቱ የሚያማሽ ስምሽን የሚያነሳ ክፉ በመሆኑ አለበት ወቀሳ … “ እያለ በምሬት እየጮህ ያንጎራጎረው እርግማን አሁን... Read more »

 “አልሞትኩም ብዬ አልዋሽም!”

ጥቂት ስለ ርዕሱ፤ ለዚህ ጽሑፍ የሰጠነው ርዕስ የተውሶ መሆኑን ከምሥጋና ጋር ቀድመን ለአንባብያን እናስታውቃለን። የተወሰደውም ከራስ ቢትወደድ መኮንን እንዳልካቸው (ከ1883 – 1956 ዓ.ም) “አልሞትኩም ብዬ አልዋሽም” የመጽሐፍ ርዕስ ነው። መጠነኛ ገጾች ያሉት... Read more »

 ትውልድና ታሪክ ይቅር የማይለው የክፍለ ዘመኑ ታላቅ ክህደት እና አገር የመታደግ የመስዋእትነት ጥግ

ሀይዌል ዊሊያምስ፣”DAYS THAT CHANGED THE WORLD”በሚል ርዕስ ለንባብ ባበቃው ድንቅ መጽሐፍ፤ የመጀመሪያውን የባሕር ላይ ጦርነት በአቴናውያንና በፐርዥያ መካሄዱን፤ የሮማን ገዢ የጁሊየስ ቄሳርን መገደል፤ የእየሱስ ክርስቶስ ስቅለት፤ ኮንስታንቲኖፕል የቤዛንታይን ግዛት መቀመጫ መደረጉ፤ የኦቶማን... Read more »

 የአሸባሪው ትህነግ የባንዳነት ተግባር ‹‹መቼም የትም እንዳይደገም››

ጥቅምት 24/2012 ዓ.ም የሰሜን እዝ በከሃዲው የአሸባሪው ትህነግ ቡድን ከጀርባ ከተወጋ ዛሬ ሁለተኛ ዓመቱን ደፍኗል። ኢ- ሰብአዊ ድርጊቱ ከተፈጸመ ከሰባት መቶ ቀናት በላይ ቢቆጠሩም በኢትዮጵያ ላይ ጥሎት ያለፈው ቁስል ዛሬም አልጠገገም። “የወጋ... Read more »

ለምለም መሬት፤ ታይቶ የማይጠገብ መልከዓ-ምድር፤ የዋህና እንግዳ አክባሪ ህዝብ …

 የፈታኙ ማስታወሻ የ2014/15 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል የሚል ወሬ የተሰማው ቀደም ብሎ ነበር። ከወሬ አልፎ ተግባራዊ ይደረጋል የሚል እምነት አልነበረኝም። ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ተማሪዎችን ወደ በዩኒቨርሲቲ ማጓጓዝና... Read more »