የሰሞኑ የዓለማችን የአየር ግለት በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረ ይመስላል። የግለቱ ምክንያት ደግሞ አንድም የተፈጥሮ መራቆትና ጉስቁልና መንስዔ ስለሆነ ነው፤ ሁለትም በምድራችን ላይ እየናኘ ያለው የዓለም ሕዝቦች የሰሞኑ የጋለ ትንፋሽም የፕላኔታችን ሕዋ እንደ እሳተ... Read more »
(ክፍል ሁለት) በመጀመሪያው ክፍል ለንባብ በበቃው መጣጥፌ በምናባዊ ገንዘብ ወይም በክሪፕቶ ከረንሲ ኢንዱስትሪው በ3ኛ ደረጃ የሚገኘው ግዙፉ FTX EXCHANGE እንዴት እንደተነሳና እንደተንኮታኮተ አውስቻለሁ ። ዛሬ ደግሞ የዚህን ግዙፍ ኩባንያ ብልሹ አሰራር ፍንጭ... Read more »
ባለፉት ጊዜያት በሀገራችን ሰላምና መረጋጋት ጠፍቶ ፈተናዎቿ አይለው በውስጥ ሆነ በውጭ ኃይሎች ሲደርስባት የነበረው ጫና በርትቶ ቆይቷል። አሁን ላይ ሰላምን ለማስፈን እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች ተስፋ የሚፈነጥቁ ቢሆንም በሌላ በኩል ደግሞ የሀገር እድገት... Read more »
(የመጀመሪያ ክፍል) በሀገራችንም ቁጥሩ ቀላል ያልሆነ ሰው ምናባዊ ገንዘብን ወይም ክሪፕቶ ከረንሲን እንደሚጠቀም መረጃው እንዳለው ብሔራዊ ባንክ ባለፈው አመት ሚያዚያ ወር መጨረሻ ላይ በተለይ ለአዲስ ዘመን ገልጾ ፤ ኅብረተሰቡ ክሪፕቶ ከረንሲ፣ ቢትኮይንና... Read more »
በሁለቱ መካከል ስላለውም ሆነ ስለሚኖረው ትስስር ከውዝግብ ባለፈ አንድ ድምዳሜ ላይ አልተደረሰም። በጉዳዩ ላይ ቢያንስ ሁለት ጎራዎች ሊታረቅ እንኳን የማይችል በሚመስል መልኩ ሲፋለሙ ነው የሚታየው፤ የሚሰማውም ንትርክ እንደዛው ነው። አንደኛው ጎራ ”በአሁኑ... Read more »
የሰሜን እዝ ጥቃትን ተከትሎ በሕወሓትና በፌደራል መንግስት መካከል የተደረገው ደም አፋሳሽ ጦርነት ሁለት አመት ዘልቆ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተደረገ የሰላም ስምምነት ወደ ፍፃሜው እየሄደ ነው ።በዚህ ጦርነት በርካቶች ለሞት፣ ለአካል፣ ጉዳት እና... Read more »
አስማሚ ትርጉም፤ ትዝታ፡- በስሜት የሽመጥ ግልቢያ ነበርን ማስታወስ፣ ትናንትን እያሰቡ መብከንከን፣ ቀድሞ የተፈጸመን ድርጊት እያስታወሱ በስሜት ሃሴት ማድረግ፣ መባባት ወይንም ሆድ መባስ ወዘተ. ይሉት ብጤ የስሜት ቁርኝት ነው። “ትዝታ ነው የሚርበን፤ ላናገኘው... Read more »
በመንግስትና በሕወሓት መካከል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተደረሰበት የሰላም ስምምነት ዜና ከተሰማ ማግስት ጀምሮ አገርና ህዝብ በአዲስ ተስፋና የታሪክ መንገድ ላይ ናቸው። ስምምነቱም የፈጠረው ደስታ በቀላሉ የሚታይ አይደለም ። ጥቅማችንን ያሳጣናል ብለው ከሚያስቡ... Read more »
ለሁለት ዓመታት ያህል በመንግስትና በሕወሓት መካከል ሲደረግ የነበረው ጦርነት ጥቅምት 23 ቀን 2015 በፕሪቶሪያ በተካሄደው የሰላም ስምምነት ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን መሰረት አድርጎ ሉዓላዊነትንና የግዛት አንድነትን እና ብሔራዊ ጥቅምን ባከበረ መልኩ ዕልባት አግኝቷል።... Read more »
የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት፣ በተለይም ባንኮች ኢትዮጵያ ውስጥ በሕጋዊ ማዕቀፍ ላይ በተመሰረተ መልኩ እንዲሳተፉ በኢትዮጵያ በኩል በሩ ተከፍቷል። አዋጁም ጸድቋል። በዚሁ መሰረት (እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት) ስመ-ጥር ዓለም አቀፍ ባንኮች፣ በተለይም ምዕራብ... Read more »