አገር የሚተዋወቅባቸው አጋጣሚዎች

‹‹ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች አገር ናት›› የሚለው አገላለጽ በጣም ስለተደጋገመ ምናልባትም አሰልቺ ይመስል ይሆናል። ምናልባትም ለአንዳንዶች ራሳችንን ለማካበድ የምንጠቀመው ወይም የተለመደ ተረት ተረት ይመስላቸው ይሆናል። ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች መሆኗን ለማሳየት ግን የሳይንስ ጥናትም... Read more »

የዳቦ ቅርጫት የመሆን ጡቦች

  የስንዴ ልማቱን፣ የበርካታ ግዙፍ ዳቦ ቤቶች ግንባታን ዜናን ስሰማ የዘመነ ደርግ የመጀመሪያዎቹ ዓመታት አንድ ዜማ ታወሰኝ። ዜማው ያኔ ይውጣ እንጂ ከዚያም በኋላ ተዜሟል። ዜማው ‹‹ሀ..ሁ ኢትዮጵያ ትቅደም…›› የሚል ነው። በዚህ ዜማ... Read more »

መልካም አጋጣሚዎችን ለቱሪዝም ማነቃቂያ መጠቀም ይገባል!

ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ወረርሽኝ እና በሰላም እጦት ምክንያት ብርቱ ፈተና ገጥሞት የቆየው የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ፣ ባጋጠሙት ፈተናዎች ምክንያት ለአገራዊ ምጣኔ ሀብት የሚያበረክተው አስተዋፅዖ በእጅጉ ተቀዛቅዞ ቆይቷል። ከወረርሽኙና በተለያዩ የአገሪቱ... Read more »

በዲፕሎማሲ መስክ የተገኘውን ድል ለማስቀጠል

የፈረንጆቹ አዲስ አመት ሰሞኑን ተከብሯል።መቼም አዲስ አመት ሀገሩ ቢለያይም ወጉ አንድ ነውና ባለ አዲስ አመቶቹ ሀገራትም የየራሳቸውን አዲስ እቅድ ያቅዳሉ።በአዲሱ አመት ሊጓዙበት የሚፈልጉትን መንገድም ከአሁኑ ያስተዋውቃሉ። ታዲያ እኛ ምን አገባን የሚል ሰው... Read more »

“ኢትዮጵያውያን የነገዋን ኢትዮጵያ የተሻለች ለማድረግ ከዚህ የልደት ታሪክ ብዙ ትምህርት ብንወስድ ይጠቅመናል”

– ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ /የገናን በዓል አስመልክተው ያስተላለፉት መልእክት ሙሉ ቃል/ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! በክርስቲያኖች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የዕርቅ መጀመሪያ ተደርጎ ይታሰባል። ከልደቱ በፊት በፈጣሪና በፍጡር፣... Read more »

ተስፋ ሰጪ ሆኖ የዘለቀው የሰላም ስምምነቱ ሂደት  

ኢትዮጵያ የሰላም ርግቧን ለቃለች..እንደ ቁራ ሄዶ የቀረ ሳይሆን ተስፋን የሰነቀች የሰላም ርግቧን ሰላም በራበው ጥቁር ሰማይ ላይ ለቃለች። አሁን አንደበታችን ስለሰላም፣ ጆሮቻችን ደግሞ ስለወንድማማችነት የሚሰሙበት ጊዜ ላይ ነን። የሰላም ስምምነቱ ፍሬ እያፈራ... Read more »

መብቱን መጠየቅ የማይችል፤ግዴታው ይሆናል

ድሮ ልጆች እያለን ለኔ ማንኛውም ነገር ከተግዛ ታናሽ እህቴ በለቅሶ ብዛት ቤቱን በጥብጣ የኔን ንብረት አንቺ ትልቅ ነሽ ተብዬ እነጠቃለሁ ምንም እንኳን ንብረቱ ገዥ ቤተሰቦቼ ቢሆኑም የተገዛው ግን ለኔ ነው ከተገዛ ሰአት... Read more »

እንክብካቤ የሚሻው የድህረ- ግጭት ሰላም

 ከታሪክ መረዳት እንደምንችለው ሀገራት አንድ ጊዜ እርስ በርስ ግጭት ካጋጠማቸው በኋላ ተጨማሪ እርስ በርስ ግጭቶችን የማስተናገድ እድላቸው ከፍተኛ ነው። በሰላም ድርድር ያልተቋጩ የእርስ በእርስ ግጭቶችን እጅግ አሳሳቢ ከሚያደርጋቸው ምክንያች አንዱ ግጭቶቹ ከቆሙ... Read more »

የሌብነት ትግሉ ግለቱን እንዲጠብቅ

 ብሔራዊ ስጋት እየሆነ ያለው ሌብነት ሀገር ከማፍረሱ በፊት ለመቆጣጠር እየተካሄደ ያለው ትግል ተጠናክሮ ቀጥሏል። ሌቦችን በማጋለጥ ሙስናን ከሥር መሠረቱ ለመንቀል የሚደረገው የትግል ቀስትም ወደሚመለከታቸው አካላት አነጣጥሯል። ባለፉት ጊዜያት ሌቦችን ከተደበቁበት የሌብነት ጎሬ... Read more »

 የሰላም ስምምነቱ ዋስትና ራሳችን ነን

በሰው ልጆች ታሪክ በእልቂታቸውም ሆነ በአውዳሚነታቸው የሚታወቁት የ1ኛውም ሆነ የ2ኛው የዓለም ጦርነቶች እንዲሁም ከዚያ በፊትና በኋላ የተካሄዱ ዘግናኝ ጦርነቶች የተቀሰቀሱት በቀላሉ መሆኑን የታሪክ ድርሳናት ያትታሉ። ሆኖም መውጫቸው ማለት ወደ ሰላም መምጣቱ እጅግ... Read more »