የሰላም ሀሳብ አዋጥተን የሀገራችንን ሰላም እናጽና

ለዛሬው መጣጥፌ መር መክፈቻ ይሆነኝ ዘንድ “ኢትዮጵያ ምን አጣች?” ስል በጥያቄ ጀምሬአለሁ። ይሄ ጥያቄ ደግሞ የጋራ ጥያቄችን ነው፤ የምንመልሰውም በጋራ ነው። ሆኖም እኔ የራሴን ምልከታ፤ የግሌን እይታ በሁላችንም ውስጥ ይኖራል ባልኩት ልክ... Read more »

ሊፈተሹ የሚገባቸው የህገ ወጥ ስደት ምክንያቶች

 ኢትዮጵያውያን ለስደት ከሚወጡባቸው አገራት አንዷ ወደሆነችው ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉት ጉዞ እጅግ አደገኛ ከሚባሉ ስደት ኮሪደሮች መካከል ተጠቃሽ ነው።ደቡብ አፍሪካ ለመግባት የስድስት ሀገራትን ድንበር መሻገር ይጠበቅባቸዋል።ደቡብ አፍሪካ ከኢትዮጵያ በስተደቡብ 4 ሺህ 777... Read more »

የዞረ ድምር ያለቀቀው ዓለም አቀፍ ሚዲያና ተቋም …!?

 ዓለማቀፉ ሚዲያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተለይ በእነዚህ ሁለት ዓመታት አብዝቶ በጠጣው ሀሰተኛ፣ የተዛባና ሆን ተብሎ የተጣመመ የመረጃ ጌሾ ከገጠመው የስካር የዞረ ድምር /ሀንጎቨር/ ዛሬም አላገገመም። ከሁለት ወራት በፊት የፌደራል መንግስትና ሕወሓት በደቡብ... Read more »

ተስፋ ሠጪው የሰላም ስምምነትና ተፈፃሚነቱ

በፌዴራል መንግሥትና በሕወሓት ተወካዮች መካከል ፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ ባለ 12 ነጥብ የሰላም ስምምነት ከደረሱ ቀናት አልፈው ወራት እየተቆጠሩ ነው። በእርግጥም በሰሜን ኢትዮጵያ የነበረው ጦርነት በአፍሪቃ ኅብረት አስተባባሪነት በተደረሰው ስምምነት ተቋጭቷል። በሂደት... Read more »

ትዝታችንና ታሪካችን ከኋላ ይከተሉናል

የማዋዣ ወግ፤ “ትዝታ” እና “ታሪክ” በማናቸውም ግለሰብ ሕይወት ውስጥ ታትመው የሚኖሩ የነበር ቅርሶች ውርስ (“Legasi”) ናቸው:: ሁለቱም የሚጠቀሱት ትናንት፣ ከትናንት ወዲያ፣ አምናና አቻምና እየተሰኙ በኃላፊ የጊዜ ቀመር ውስጥ ነው:: ትዝታ በዋነኛነት በግለሰብ... Read more »

ለሰላም የተከፈለው ዋጋ በበዓላት ድባብ ላይ ደምቆ ታይቷል

‹‹ማምሻም እድሜ ነው›› የሚለው አገርኛ አባባል በዋዛ የሚታለፍ ወይም የሚታይ እንዳልሆነ የሰሞኑ ትዝብቴ ጥሩ ምሳሌ ይሆን ይመስለኛል:: በግርምት መልኩ “የጊዜ ነገር!” እንድልም አድርጎኛል:: ሰዎች አይናቸው ስቃይ ከማየት፣ ጆሮአቸውም ሰቆቃ ከመሥማት፣ በሞትና በህይወት... Read more »

ሥራ ይቀመጣል እንደ አደራ

ኢ ይቀመጣል እንደ አደራ ሰው ክፉም ደግም ሰራ ሁሉም የእጁን ያገኘዋል.. ቢቆይ እንጂ መች ይቀራል.. ለዛሬው በእነዚህ የሙዚቃ ግጥም ስንኞች የጽሁፌን ሃሳብ ጀምሬአለው። በዚህ መጀመሬም ያለ ምክንያት አይደለም፤ ይልቁንም በአገራችን ላይ የምንሆነው... Read more »

“ትልቅ ነበርን ፣ ትልቅም እንሆናለን!”

 በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሕይወት፣ ኑሮ፣ ትምህርት፣ ምርምር፣ ልማት፣ እድገት፣ ብልፅግና ያለ ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን እና ያለ እስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ሊታሰብ አይችልም። በእነ ግብፅ ናይል ሳትም ሆነ አረብ ሳትና ሌሎች ሳታላይት ላይ ጥገኛ... Read more »

ፖለቲካው ትርፍ ማግኛ የሸቀጥ ገበያ አይሁን

 አንዳንድ ጊዜ ሞቅ ያለ ጨዋታና ሳቅ ባለበት ቦታ እከሰታለሁ። ሰብሰብ ብለን አንዱን ስናነሳ ሌላውን ስንጥል፣ ስንተራረብ ብቻ የሚያነፋፍቅ ጨዋታ ይደራል። መቼ ተገናኝተን ያስብላል። ያንን ድባብ የሚያደምቀው ደግሞ ከእያንዳንዱ ሰው የሚወጣው ቀልድና ቁም... Read more »

የሰላምን መንገድ በሰላማዊ ተግባቦት እናጽና

ሰላም ቀዳሚ መገኛዋ ቀና ሃሳብ ላይ የተመሰረተ ሰላማዊ ተግባቦት ነው። ከሰላማዊ ተግባቦት ውጪ የተሟላ ሰላምን ሊያመጣ የሚችል ነገር ስለመኖሩ እርግጠኛ መሆንም አይቻልም። ምክንያቱም ሰላማዊ ተግባቦት ሰላምን ማዕከል በማድረግ አገርና ህዝብን አስቀድሞ ፖለቲካዊ... Read more »