የትምህርት ጥራትና ችግሮችን ለመቅረፍ ከማን ምን ይጠበቃል?

የአገራት እድገት ዘላቂነትና አስተማማኝነት የሚረጋጋጠው ባላቸው እምቅ የተፈጥሮ ሀብት አልያም ባከማቹት የጦር መሳሪያ ልክ ሳይሆን ባላቸው የማህበረሰብ ንቃተ ህሊና ደረጃ ነው። ለግለሰብም ሆነ ለማህበረሰብ ንቃተ ህሊና መበልጸግ ደግሞ ትምህርት ዋነኛ መሳሪያ ነው።... Read more »

በግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ የሚስተዋሉትን መዋቅራዊና ተቋማዊ ችግሮች በመቅረፍ …

 መንግስት ከስንዴ ኤክስፖርቱ ጎን ለጎንም አጉራ ዘለል የሆነው፤ በዘላቂነት መዋቅራዊና ተቋማዊ ችግር የሚስተዋልበትን የግብይት ስርዓት በማያዳግም ሁኔታ መፍታት ይጠበቅበታል በስንዴ ምርት ላይ የመጣው እጅን በአፍ የሚያስጭን እምርታም በልኩ እውቅና ሊሰጠው ፤ አንድምታውንም... Read more »

መተማመንና ቅንነት ለሀገር መረጋጋትና ግንባታ

 ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ዘመናትን ተሻግራ የቆመችና ጠንካራ ሀገረ መንግሥት የገነባች ነች። ለዚህ ስኬት አስተዋፅዖ ያበረከቱት የጋራ እሴቶች፣ የደመቁ ታሪኮች፣ ዘመናትን የተሻገሩ ሀገር በቀል ዕውቀቶችና ዕውቀቶቹ ያፈሯቸው ሊቃውንቶች ባቆዩልን ጥበብ ነው። ከሁሉም በላይ... Read more »

የአፍሪካ “ከራስ ጋር እርቅ”

ቀዳሚ የምሥጋና ቃል፤ ከየካቲት 11 እስከ 12 ቀን 2015 ዓ.ም ለሁለት ቀናት ያህል በጋራ አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ሲመክር የሰነበተው የአፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ በሰላም ተጠናቆ የደርሶ መልስ አሸኛኘቱም በስኬት መከናወኑ በይፋ ተገልጾልናል። የመሪዎቹ... Read more »

ልጓም ሊበጅለት የሚገባው የጫኝና አውራጆች ጉዳይ

ሰሞኑን እኔ ወደ ምኖርበት ኮንዶሚኒየም አንድ ጓደኛችን ቤት ሊቀይር እንደሆነ ነግሮኝ ነበር። ወደ አካባቢው በመምጣት የሚከራየውን ቤት አይቶ በዋጋ ከተስማማ በኋላ ኪራዩን ከፍሎ ቁልፍ ተቀብሎ ነገ እቃዬ ይዤ እመጣለሁ ብሎ ይሄዳል። ሆኖም... Read more »

36ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ

 “የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና መቀላጠፍ” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ የተካሄደው የዘንድሮው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2019 ወደ ሥራ የገባውንና 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ያህሉን የአሕጉሪቱን ሕዝብ በንግድ... Read more »

የካቲት ወርና ጥቁር ሕዝቦችን ምን አገናኛቸው?

የ13 ወራት ፀጋ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ ወራቶቿም የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር፣ የሀገር ፍቅር ስሜት በመፍጠር በባህል፣በእምነት፣ በታሪክ፣ የተከፋፈለ እሴት ያላቸውና የሚተነተኑ የሌላውንም ዓለም ቀልብ የሚስቡ ናቸው። በዚህ ረገድ በዋናነት ከሚጠቀሱት ወራቶች ያሳለፍነው ጥር... Read more »

የካቲት 12 ያልሻረው ጠባሳ፤

መቼም ስለ የካቲት 12፣ 1929 የፋሺስት የአዲስ አበባ ጭፍጨፋ በተወሳ ቁጥር በግንባር ቀደምነት ከሚጠቀሱ መጽሐፍት የኢያን ካምቤል ፤ “THE MASSACER OF ADDIS ABABA”ይገኝበታል ። የወቅቱ የጣሊያን ፋሽስት መሪ ቢኒቶ ሙሶሊኒ ፋሽዝምን በመላው... Read more »

 የሰላማችንን መሰረት እናጽና

የሰላምን ዋጋ ለመግለጽ፤ ሰላም ከሌለ በሰላም ወጥቶ መግባት የማይታሰብ ነው ማለት ብቻ ዋጋውን በእጅጉ ያሳንሰዋል። ምክንያቱም ሰላም በዋጋ አይተመንምና ነው። ሰላም ለሰው ልጆች ብቻ አይደለም ለእንስሳት አራዊቱ ሁሉ የግድ አስፈላጊ ነው። በተለይም... Read more »

ከተስፋ አስቆራጭ ትርክቶች ማግስት

እኛ ኢትዮጵያውያን ወዲህ በቂ ውሃ፣ ወዲያ ደግሞ ሰፊ መሬት አለን። ይህን ሁሉ ወሳኝ ሀብት ይዘን ክፉኛ የተጣባን ድህነት እጣ ፈንታችን እስኪመስለን ድረስ ድህነቱን ይዘነው መዝለቃችን የሚያስገርም፣ የሚያሳፍርም ነው። ከዚህም አልፎ ከተለያዩ ለጋሽ... Read more »