“የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን የትርምስ ማዕከል ለማድረግ የሚደረግ እንቅስቃሴ ሊቆም ይገባል” – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፡– የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን የትርምስ ማዕከል ለማድረግ የሚደረግ እንቅስቃሴ ሊቆም ይገባል ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ዙሪያ ትናንት ሳምንታዊ... Read more »

 በሊባኖስ በመገናኛ መሳሪያዎች የተፈጸመው ጥቃትና መነሾው

በሊባኖስ “ፔጀር” የተሰኙ የመረጃ መለዋወጫ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ፍንዳታ የዘጠኝ ሰዎችን ህይወት ቀጥፎ ከ2 ሺህ 800 በላይ ሰዎችን አቁስሏል። “ፔጀር” በመባል የሚታወቁት በእጅ የሚያዙ የሬዲዮ የመገናኛ መሳሪያዎች በብዛት በሄዝቦላ ታጣቂዎች ዘንድ ጥቅም ላይ... Read more »

የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲው ብዙ ሳይፈጥን በጣም ሳይዘገይ ተግባራዊ ይደረጋል

አዲስ አበባ:– የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ትግበራው ብዙም ዘግይቶ የሕዝብን አመኔታ እንዳያጣ በጣም ፈጥኖ ተገቢ ውይይት ሳይደረግበት ወደ ትግበራ እንዲገባ አይደረግም ሲል ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ። የፍትሕ ሚኒስቴር እና የሽግግር ፍትሕ የባለሙያዎች ቡድን በትግበራው... Read more »

በአማራ ክልል ከሁለት ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ሁሉን አቀፍ መንገድ ሊገነባ ነው

-15 ሺህ ኪሎ ሜትር መንገድ ለመጠገን ታቅዷል አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል በ2017 በጀት ዓመት ከሁለት ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የጠጠር፣የአስፓልትና ድልድዮችን ያካተተ ሁሉን አቀፍ መንገድ ለመገንባት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ መንገድ ቢሮ... Read more »

የኢሬቻበዓልን ከማክበር ባለፈ የገበያ ትስስር የሚፈጠርበት እንዲሆን እየተሠራ ነው

– በአዲስ አበባ “ኢሬቻ ኤክስፖ 2017” የተሰኘ አውደ ርዕይ ይካሄዳል አዲስ አበባ፡- የኢሬቻ በዓልን ከማክበር ባለፈ የገበያ ትስስር የሚፈጠርበት እንዲሆን እየተሠራ ነው ሲል የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው በትናንትናው እለት ለመገናኛ... Read more »

 ኢትዮጵያ በአፍሪካ የአካባቢ ሚኒስትሮች ልዩ ጉባኤ የመሪነት ሚናዋን ተወጥታለች

አዲስ አበባ፡– ኢትዮጵያ በ10ኛው ልዩ የአፍሪካ የአካባቢ ሚኒስትሮች ልዩ ጉባኤ የመሪነት ሚናዋን መወጣቷን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የአካባቢና አየር ንብረት ለውጥ ስምምነትና ስትራቴጂክ አጋርነት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ መንሱር ደሴ ትናንት... Read more »

 ተቋሙ 875 የአስተዳደራዊ በደል መዝገቦች ላይ ውሳኔ አሰጥቷል

አዲስ አበባ፡- በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በ875 የመልካም አስተዳደር በደል ጥያቄ መዝገቦች ላይ ውሳኔ ማሰጠቱን የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ። በኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የሕግና አስተዳደር በደል ምርመራ መሪ ሥራ አስፈጻሚ... Read more »

በትግራይ ክልል የተከሰተውን የወባ በሽታ ለመግታት ኅብረተሰቡ ራሱን መከላከል ይጠበቅበታል

አዲስ አበባ፡– በትግራይ ክልል የተከሰተውን የወባ በሽታ ለመግታት ኅብረተሰቡ ውሃ ያቆሩ ቦታዎችን በማፋሰስና አንጎበር በመጠቀም ራሱን ከበሽታው መከላከል ይጠበቅበታል ሲል የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የተከሰተውን የወባ በሽታ ለመከላከልም... Read more »

በትምህርት ዘመኑ የተሻለ ውጤት የማስመዝገብ ውጥን

ዜና ሀተታ ተማሪዎች የተሻለና ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት በማግኘት በትምህርታቸው ስኬታማና ውጤታማ እንዲሆኑ የእያንዳንዱ መምህርና የትምህርት ዘርፉ አስተዳደር የማይተካ ድርሻ አለው፡፡ ለትምህርት ውጤት መረጋገጥ የመምህራን፣ የተማሪዎችና የትምህርት ሥራ ባለሙያዎች ሚና ከፍተኛ መሆኑ ይገለጻል፡፡... Read more »

 ዲጂታላይዜሽን የዘመኑ የኢኮኖሚ አንቀሳቃሽ ሞተር

ዜና ትንታኔ ኢትዮጵያ በሳይንስና ቴክኖሎጂው እንዲሁም በዲጂታል ኢኮኖሚው ተጨባጭ ለውጥ ለማስመዝገብ በማለም መንገድ ጠራጊ በሆኑት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና ልዩ ልዩ መመሪያዎች ላይ በትኩረት እየሠራች መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይ በዘርፉ ልዩ ክህሎት ያላቸው ወጣቶችንና... Read more »