
አዲስ አበባ፡– ኢትዮጵያ በርካታ የሚመራመሩ፣ ችግር ፈቺ የሆኑ እና ለብልፅግና መሠረት የሚጥሉ ሥራዎችን እንደምትፈልግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ጊዜው ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት የሰፈነበት በመሆኑ የዜጎችን ብቃትና እኩል ተጠቃሚነት... Read more »

አዲስ አበባ፡- ዘላቂ የምርት ዕድገት ለማስመዝገብ የአርሶ አደሩን እውቀት ማጎልበት ክህሎት ማዳበር እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሦስተኛው የኦሮሚያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት ውይይት ሲካሄድ... Read more »

አዲስ አበባ፡– ኢትዮጵያ የሥርዓተ ምግብ ሽግግርን ለማሳካት በጊዜ የለንም መንፈስና በቁርጠኝነት እየሠራች መሆኑን በኢትዮጵያ የሥርዓተ ምግብ ሽግግርና ኒውትሪሽን ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዋና አስተባባሪ ጌታቸው ድሪባ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጌታቸው(ዶ/ር) ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት፤ ኢትዮጵያ... Read more »

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ይፈፀማል፡፡ በ88 ዓመታቸው ባለፈው ሰኞ ዕለት በትንሳኤ ማግሥት ያረፉት ሊቀ ጳጳሱ፣ ላለፉት 12 ዓመታት በመላው ዓለም የሚገኙ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ካቶሊኮች የሃይማኖት... Read more »

አዲስ አበባ፡- ጠንካራና የላቀ ቴክኖሎጂ ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፤ ከሳይበር ጥቃት ሊታደገው የሚችልና 24 ሰዓት የማይተኛ ሠራዊት አለው ሲሉ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ አስታወቁ። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ለኢትዮጵያ... Read more »

በኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ሽያጭ ከ47 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ተሳትፈዋል አዲስ አበባ:– በኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ሽያጭ በ121 ቀናት ውስጥ 3 ነጥብ 2 ቢሊዮን የተከፈለ ገንዘብ መሰብሰብ መቻሉ ተገለጸ። በኢትዮ ቴሌኮም በ10 በመቶ የአክሲዮን... Read more »

ቻይና በፕሬዚዳንት ትራምፕ ለተጣለባት ከፍተኛ ታሪፍ አጸፋ ከቦይንግ ለመግዛት አዝዛቸው የነበሩ አውሮፕላኖችን እንዲመለሱ ማድረጓን የአሜሪካው አውሮፕላን አምራች ቦይንግ ኃላፊ አስታወቁ። በሁለቱ ሀገራት መካከል የንግድ ውዝግብ መባባሱን ተከትሎ ለቻይና ተልከው የነበሩ ሁለት የቦይንግ... Read more »

በእስራኤል ቴል አቪቭ እና እየሩሳሌም አቅራቢያ በትናንትናው ዕለት ሰደድ እሳት መከሰቱን ታይምስ ኦፍ እስራኤል ዘግቧል። የእስራኤል የእሳት አደጋ ባለሥልጣን ቃል አቀባይ በሰጡት መግለጫ፤ በሰደድ እሳቱ 13 ሰዎች ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን፤ ከእነዚህም... Read more »

– ክልሎች የካሳ ክፍያን ኃላፊነት እንዲረዱና ደንቡን እንዲያከብሩ ጥረት እየተደረገ ነው አዲስ አበባ፦ የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና የልማት ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት የካሳ አዋጅ ቁጥር 1336/2016 ወጥ በሆነ መልኩ ተግባራዊ እየተደረገ... Read more »

– ሥርዓቱ 150 ሺህ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ያደርጋል አዲስ አበባ:– የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የወጪ ንግድን ለማሳለጥ፣ የምርቶችን ጥራት ለማስጠበቅ እንዲሁም የእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ሥርዓትን ለማጠናከር ያግዛል ያለውን ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ ፕሮጀክቱ... Read more »