አዲስ አበባ:- ቡና ለብልጽግና ጉዟችን ስኬት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ተናገሩ። ዳይሬክተሩ “ቡናችን ለብልጽግናችን” በሚል መሪ ቃል ባለፈው ዓመት በዘርፉ ከፍተኛ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አካላት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኅብረተሰቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መፍታት የሚያስችል እቅድ ነድፎ በአዲስ መልክ ለመሥራት መዘጋጀቱን መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ገለጸ። በመስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ተሰማ ጊደይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳሉት፤ ድርጅቱ በሀገር... Read more »
ስምንት ኮሪደሮች ይለማሉ አጠቃላይ 132 ኪሎ ሜትር ርዝመት አላቸው ለግል ባለይዞታ ተነሺዎች አምስት ቢሊዮን ብር ካሳ ተዘጋጅቷል አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ በሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ስምንት ኮሪደሮች እንደሚለሙ ከንቲባ አዳነች አቤቤ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሊባኖስ የተፈጠረውን ወቅታዊ ሁኔታ ተከትሎ በስፍራው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደኅንነታቸው ተጠብቆ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ በልዩ ትኩረት እየተሠራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ትናንትና 51 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ገብተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ2017 በጀት ዓመት በሰላም ግንባታ ዙሪያ የተጠናው ብሔራዊ የግጭት መከላከልና የሰላም ግንባታ ስትራቴጂ በስፋት እንደሚተገበር ተገለጸ። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን፣ አራተኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ አንደኛ መደበኛ ስብሰባ... Read more »
ካዛኪስታን የመጀመሪያውን የኒዩክሌር ሃይል ማመንጫ ለመገንባት ባቀረበችው ሃሳብ ላይ ዜጎቿ ድምጽ እንዲሰጡበት አድርጋለች ። የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ካሳይም ጆማርት ቶካየቭ በካይ የድንጋይ ከሰል ሃይል ማመንጫዎችን ለመተካት የኒዩክሌር ሃይል ማመንጫ የመገንባቱን ሃሳብ አቅርበዋል። ይህን... Read more »
ሰሜን ኮሪያ ከአሜሪካ ምርጫ በፊት የኑክሌር ጦር መሣሪያ ሙከራ ልታደርግ እንደምትችል ደቡብ ኮሪያ አስጠነቀቀች። የደቡብ ኮረያ ፕሬዝደንት ዩን ሱክ የኦሎ እሁድ ዕለት ሰሜን ኮሪያ በቅርቡ የኑክሌር ጣቢያዎቿን ያሳየችው ከህዳሩ ምርጫ ወዲህ የዋሽንግተንን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የምግብ ዘይትን በሀገር ውስጥ ምርት የመተካት ተግባር ከጊዜ ወደ ጊዜ በመሻሻሉ ተጨባጭ ውጤት እያስገኘ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የምግብና መጠጥ ምርምርና ልማት ማዕከል ሥራ አስኪያጅ አቶ በቀለ መኩሪያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ500 በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 484 ተማሪዎች እውቅና ሰጠ። ውጤቱ በትምህርት ሥርዓቱ ላይ የተፈጠረውን ስብራት ለመጠገን ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ያለው... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ውስጥ የኢትዮጵያን ተሳትፎ ለማሳደግ የንግድ ማህበራት በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ። የዓለም አቀፍ ንግድ ፖሊሲ ባለሙያ አቶ ጃሌቶ ገመዲ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቁት፤ በቅርቡ በአፍሪካ ነጻ የንግድ... Read more »