ሁሉም ኢትዮጵያዊ ምንም እንኳ የተለያየ ስሜትና ፍላጎት ቢኖረውም የሀገር ህልውና የሚፈታተኑ ሴራዎችን በማክሸፍ የኢትዮጵያን ሰላምና ክብር ማስጠበቅ የጋራ አጀንዳ ሊሆን ይገባል። ኪነ-ጥበብ የሕዝብ አንደበት እንደሆነ ሁሉ የፊልም ዘርፉም የሀገር ዋልታና ማገር ሆኖ... Read more »
አዲስ አበባ፡– የንግድ ትርዒቱና ባዛሩ የሀገር ውስጥ ምርታማነትን የሚያሳድግ፣ ለዕደ ጥበብ ውጤቶች የገበያ ትስስር የሚፈጥር መሆኑ ተገለጸ። በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ‹‹ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል የ19ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና... Read more »
አዲስ አበባ፡– የሆቴልና መሰል ተቋማት የባለሙያዎች አለባበስ ደንብ በአግባቡ ተፈጻሚ እንዲሆን የጋራ ኃላፊነት ያስፈልጋል ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ (ዶ/ር) ሂሩት ካሳው ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣... Read more »
አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ኢንተርፕሪነሽፕና ኢኖቬሽንን ማስፋፋት ወሳኝ ነው ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። 16ኛው የዓለም ኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንት በኢትዮጵያ “ኢንተርፕረነርሺፕ ለሁሉም” በሚል መሪ ሃሳብ ትናንት መካሄድ ጀምሯል። የሥራና ክህሎት... Read more »
ምሁራን በማስተማር፣ጥናትና ምርምር በማፍለቅ ለሀገር ግንባታ ከፍተኛ ድርሻ አላቸው፡፡በተለይ ሀገራዊ ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት መፍትሄ እንዲያገኙ መስራት ከእነሱ የሚጠበቅ ትልቅ ኃላፊነት ነው፡፡ ለሰላምና ለልማት እንቅፋት የሆኑ ችግሮችን በዘላቂነት በመፍታት ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠርና የሚፈለገውን... Read more »
አዲስ አበባ፡– በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ ያለው የከተማ ግብር ሥራ ለሌሎችም ከተሞች ተምሳሌት የሚሆን መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ የእንስሳት ልማትና ልህቀት ማዕከል ኃላፊ ፀጋ ለማ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የማዕከሉ ኃላፊ ፀጋ ለማ(ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በመንግሥት የፕሮጀክቶች አፈጻጸም ላይ የታየው አመርቂ ውጤት በግሉ ዘርፍም እየተደገመ መሆኑን የሚያሳዩ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአቃቂ ቃሊቲ በተለያዩ አምራች ኢንዱስትሪዎች ያደረጉትን ጉብኝት አስ... Read more »
ኢራን የዓለማችን ቁጥር አንድ ባለፀጋ ኤለን መስክ እና በመንግሥታቱ ድርጅት የሀገሪቱ አምባሳደር አሚር ሳይድ ኢራቫኒ በምስጢር ተገናኝተው ተወያይተዋል መባሉን አስተባበለች። ኒውዮርክ ታይምስን ጨምሮ የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ቢሊየነሩ መስክ እና በተመድ የኢራን አምባሳደር... Read more »
ሩሲያ ከነሐሴ ወዲህ በፈጸመችው መጠነ ሰፊ የሚሳይል ጥቃት የዩክሬን የኃይል መሠረተ ልማቶችን ዒላማ ማድረጓን ባለሥልጣናት ገልጸዋል። ዩክሬን ችግር ውስጥ በገባው የኃይል መሠረተ ልማቷ ላይ የሚደርሰው ለሳምንታት የቆየው ጥቃት ለረጅም ጊዜ የኃይል መቋረጥ... Read more »
አዲስ አበባ፦ የዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በወንዶች በአትሌት ቢንያም መሐሪ እና በሴቶች በአትሌት አሳየች አይቼው የበላይነት ተጠናቀቀ። 24ኛ የሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ትላንት ተካሂዷል። በወንዶች አዲሱ... Read more »