አዲስ አበባ፡- ማንኛውም የሕንጻ ግንባታዎች ሲከናወኑ የመሬት መንቀጥቀጥን የሚቋቋሙ መሆናቸውን ማረጋገጥ እንደሚገባ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ የፊዚክስ መምህሩ ፍሬወለጋ ገለታ ገለጹ፡፡ መምህሩ ፍሬወለጋ ገለታ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የሕንጻዎች ግንባታዎች ጂኦሎጂካል መረጃን መሠረት ያደረጉና... Read more »
አዲስ አበባ፦ የዓለም አቀፍ የገጠር መልሶ ግንባታ ኢንስቲትዩት (IIRR) በአዲስ አበባ ከተማ፣ በሲዳማ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ተግባራዊ የሚደረግ የአደጋ ጊዜ ምላሽ አገልግሎት የልማት ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። ፕሮጀክቱ ትናንትና ይፋ ሲደረግ... Read more »
11 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሔክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል 337 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል አዲስ አበባ፡- በ2016/17 የምርት ዘመን ለመኸር እርሻ ስምንት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ኩንታል የኬሚካል የአፈር ማዳበሪያ ማቅረቡን የኦሮሚያ ክልል ግብርና... Read more »
ሀገራዊ ምክክሩ የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ በተለያዩ ክልሎች እየተካሄደ ይገኛል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፋር ክልል በቅርቡ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍን ማጠናቀቁ ይታወሳል። በአሁኑ ወቅት ደግሞ በሶማሌ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍን እየተከናወነ... Read more »
ዜና ሐተታ ሀገር ወዳድ ዜጎች በተልዕኮዋቸውና ሀገራቸውን በሚወዱት መጠን መስዋዕትነትን ይከፍላሉ። የሀገር ወዳድነት ፍቅር ሲታሰብ የሚከፈለው መስዋዕትነት ከሕሊና በላይ ሊሆን ይችላል። ወታደር በደምና በአጥንት የሕይወት መስዋዕትነት ለእናት ሀገሩ የመክፈል ዕድልን በተግባር የሚተረጉም... Read more »
ዜና ሐተታ ኢትዮጵያን ለሀገር ውስጥና ለውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት አልሚ ባለሀብቶች ተመራጭ ማድረግ ያስቻሉ የአዋጅ፣ የአሠራርና ሌሎችም በርካታ ማሻሻያዎች እንዲሁም የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታዎች ተከናውነዋል። በዚህም በየጊዜው የኢንቨስትመንት ፍሰቱ እያደገ በመምጣቱ ኢትዮጵያ ከምሥራቅ አፍሪካ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል ከለማው መሬት 14 ሚሊዮን ኩንታል የሩዝ ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት ባለሙያ ወይዘሮ እንዬ አሰፋ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ በክልሉ በሩዝ... Read more »
አዲስ አበባ:- በአፍሪካ ያጋጠሙ የፀጥታን ችግሮችንና የተለያዩ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ሌሎችን ከመመልከት ይልቅ በአሕጉሪቷ ያሉ አካላት በአንድነት መቆም ይገባቸዋል ሲሉ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ጥሪ አቀረቡ። የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባኤ... Read more »
ዶናልድ ትራምፕ በካሊፎርኒያ የምርጫ ቅስቀሳ እያደረጉ ባሉበት መድረክ አቅራቢያ ሁለት ያልተመዘገቡ ሽጉጦችና ሐሰተኛ ፓስፖርት ይዞ ተገኝቷል የተባለው ግሰለብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ ገለጸ። የ49 ዓመቱ ተጠርጣሪ ቬም ሚለር ጥቁር መኪና እየነዳ ሳለ... Read more »
ሩሲያ የማረከቻቸውን ዘጠኝ የዩክሬን ወታደሮችን ገድላለች መባሏን የዩክሬን የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ድርጅት አወገዘ። ድርጅቱ የሩሲያ ኃይሎች በድንበር አካባቢ በሚገኝው ከርስክ ክልል የማረኳቸው የዩክሬን ወታደሮች ላይ ግድያ ፈጽሟል ብሏል። የድርጅቱ ኃላፊ ዲሚትሮ ሉቢኔትስ... Read more »