ኢትዮጵያና ኬንያ በካፒታል ገበያ ስትራቴጂካዊ ግንኙነታቸውን የሚያጠናክር ትብብር ፈጥረዋል

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያና ኬንያ በካፒታል ገበያ ስትራቴጂካዊ ግንኙነታቸውን ማሳደግ የሚያስችል ትብብር መፍጠራቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ የሰነድ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ከናይሮቢ የሰነድ ሙዓለ ንዋዮች ገበያና ከአይ ካፒታል አፍሪካ ኢንስቲትዩት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ትናንት ተፈራርሟል።... Read more »

 የኮሪደር ልማቱ የዜጎችን ክብር በሚመጥን መልኩ የተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወነው የኮሪደር ልማት የዜግጎችን ክብር በሚመጥንና የነዋሪውን የኑሮ ሁኔታ ያሻሻለ መሆኑ ተገለጸ። በአዲስ አበባ እየተከናወነ ባለው የኮሪደር ልማት ዙሪያ የጋራ ግንዛቤ የሚሰጥ መድረክ ትናንት በተካሄደበት ወቅት፤ ልማቱ... Read more »

 በኢንዱስትሪ ፓርኩ ሰባት ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገበ ኩባንያ ወደ ሥራ ሊገባ ነው

አዲስ አበባ፡- በሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሰባት ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገበ የሶላር ፓኔል ማምረቻ ኩባንያ ወደሥራ ሊገባ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ማርኬቲንግ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ... Read more »

 ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ የህብረተሰቡ ሚና

የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ የሀገርን ሠላም ለማስጠበቅና የሕዝቦችን ደህንነት ለማስጠበቅ ቁልፉ ጉዳይ ነው። የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሂደትን ስኬታማ ለማድረግ የሕዝቦች ቀና ተሳትፎ ወሳኝ ነው። ይህንን የተረዱ የሰለጠኑ ሀገራት የሕግ የበላይነትን ባህል አድርገው፤ ዜጎቻቸውን... Read more »

 «የብሪክስ ሀገራት ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀርባለሁ»- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብሪክስ አባል ሀገራት ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሞስኮ በተካሄደው የብሪክስ ቢዝነስ ፎርም ላይ ትናንት በቪዲዮ ባደረጉት ንግግር እንዳሉት፤ በፍጥነት... Read more »

እስራኤል የሩሲያ እና ቻይና ጸረ ታንክ መሣሪያዎች በሊባኖስ ማግኘቷን ገለጸች

እስራኤል የሩሲያ እና ቻይና ጸረ ታንክ መሣሪያዎች በሊባኖስ ማግኘቷን ገለጸች፡፡ አንድ ዓመት ያለፈው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት በሰላም ስምምነት ይጠናቀቃል ቢባልም አድማሱን እያሰፋ ይገኛል። የእስራኤል ጦር ከሐማስ ታጣቂዎች ባለፈ ከሊባኖሱ ሂዝቦላህ ጋር የመሬት... Read more »

ሰሜን ኮሪያ ያሻሻለችው ሕገመንግሥት ደቡብ ኮሪያን “ጠላት ሀገር” ሲል በየነ

ሰሜን ኮሪያ በቅርቡ ያሻሻለችው ሕገመንግሥት ደቡብ ኮሪያን “ጠላት ሀገር” የሚል ብያኔ ሰጥቷታል። የሰሜን ኮሪያ ፓርላማ ለሁለት ቀናት መክሮበት ተሻሽሏል የተባለው ሕገመንግሥት ጎረቤት ደቡብ ኮሪያን በጠላት መፈረጁ የኮሪያ ልሳነ ምድርን ውጥረት የሚያባብስ መሆኑ... Read more »

ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም ከፍተኛ ሚና እየተጫወተች ነው

ቢሾፍቱ፡- ኢትዮጵያ በቀጣናው ሰላምን ለማስከበር እየተጫወተች ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ:: በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የነበረው የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ተጠናቀቀ:: የዩጋንዳ መከላከያ ሚኒስትር ጃኮብ ኦቦት ሰሞኑን በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ መከላከያ... Read more »

በመዲናዋ ከ180 ሺህ በላይ እናቶች በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ፦ በመዲዋ ከ180 ሺህ በላይ እናቶችን በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም ተጠቃሚ ማድረግ እንደተቻለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ጫላ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የቀዳማይ ልጅነት እድገት... Read more »

 ኢትዮጵያ የጸጥታው ምክር ቤት አባል ከሆነች የአፍሪካውያንን ጥቅም የማስጠበቅ አቅሟ ከፍተኛ ነው

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የጸጥታው ምክር ቤት አባል ከሆነች በዓለም መድረክ የአፍሪካውያንን ጥቅም የማስጠበቅ አቅሟ ከፍተኛ መሆኑን በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር ሙሉጌታ ደበበ (ዶ/ር) አስታወቁ:: በኢትዮጵያ ሲቪል... Read more »