ማን እንደሀገር!

ከጊዜ ወደ ጊዜ ስር እየሰደደና ዜጎችን ለአስከፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና እንግልት እየዳረገ ይገኛል። በሕገወጥ መንገድ ድንበርን በመሻገር የተሻለ ሕይወትን በመሻት በሚደረገው ጉዞ ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ ዜጎች ለስቃይ፣ ለእንግልት፣ ለጉልበት ብዝበዛ፣ ለአካል ጉዳትና... Read more »

የፖለቲካ ፓርቲዎችንና በትጥቅ ትግል ላይ የሚገኙትን በምክክሩ ለማሳተፍ ጥረት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፡- የፖለቲካ ፓርቲዎችንና በትጥቅ ትግል ላይ የሚገኙትን በሀገራዊ ምክክሩ ለማሳተፍ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ቃልአቀባይ አቶ ጥበቡ ታደሰ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ኮሚሽኑ ሀገራዊ ምክክሩ... Read more »

የናይል ወንዝ የትብብር ማሕቀፍ አንድምታ

ዜና ትንታኔ የናይል ወንዝ የትብብር ማሕቀፍ ባሳለፍነው ሳምንት ከእሁድ ጥቅምት ሦስት ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሥራ እንደገባ ይፋ መደረጉ ይታወሳል። ስምምነቱ ከ11ዱ የተፋሰሱ ሀገራት መካከል ስድስቱ ሀገራት መፈረማቸውን ተከትሎም ነው ወደ... Read more »

አሳሳቢው የቁልፍ መሠረተ ልማቶች የሳይበር ጥቃት

ዜና ትንታኔ የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም መረጃ እ.አ.አ. በ2024 እንዳሰፈረው በዓለማችን እየተከሰቱ ካሉና በቀጣይ 10 ዓመታት ከሚከሰቱ ከፍተኛ አደጋዎች ውስጥ የሳይበር ጥቃት አንዱና ዋነኛው ነው። ዓለማችን በሳይበር ጥቃት ሳቢያ እ.አ.አ በ2022 ብቻ የ8... Read more »

 ሰሜን ኮሪያ ከሩሲያ ጋር ወግና ለመዋጋት ወታደሮቿን መላኳ ተጠቆመ

ሰሜን ኮሪያ በዩክሬን ከሩሲያ ጋር ወግና ለመፋለም ወታደሮቿን መላክ መጀመሯን የደቡብ ኮሪያ የስለላ ድርጅት አስታወቀ። ይህንን የሰሜን ኮሪያ ርምጃ “ከፍተኛ የደህንነት ስጋት” ስትል ደቡብ ኮሪያ ፈርጃዋለች። ይህ የተሰማው የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ... Read more »

 ትራምፕ ለሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ፕሬዚዳንት ዘለንስኪን ተጠያቂ አደረጉ

ትራምፕ ለሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ፕሬዚዳንት ዘለንስኪን ተጠያቂ አደረጉ። የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት እና የ2024ቱ ምርጫ የሪፐብሊካን እጩ ዶናልድ ትራምፕ ለሩሲያ ዩክሬን ጦርነት መጀመር ፕሬዚዳንት ቮለደሚር ዘለንስኪ ተጠያቂ እንደሆኑ ተናገሩ፡፡ በምርጫ ቅስቀሳ መድረኮች... Read more »

 በጌዴኦ ዞን የሚገኙ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎችን በማልማት ተጠቃሚ ለመሆን እየተሠራ ነው

ዲላ፦ በዞኑ የሚገኙ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎችን በማልማት ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ እየተሠራ እንደሆነ የጌዴኦ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ። በመምሪያው የባህል፣ ታሪክ፣ ቅርስ ጥናትና ልማት ቡድን መሪ አቶ ብርሃኑ ይርባ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ የጌዴኦ... Read more »

 ፍርድ ቤቱ ፈጣን እልባት ለመስጠት የሚያስችል አሠራር መዘርጋቱን ገለጸ

አዲስ አበባ:- የተቀዱ ክርክሮችን ወደ ጽሁፍ ለመቀየር የሚያስችል ሶፍት ዌር በማበልጸግ ወደ ተግባር በማስገባቱ የሥራ ጫና መቀነሱን፣ መዝገቦች በተያዘላቸው ጊዜ እልባት እንዲያገኙ ማገዙን የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ገለጸ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት... Read more »

 የሀገር አንድነትና ሰላም የሚያጸናው ምክክር

ዜና ሐተታ ጅግጅጋ የአንድነት ማኅተማችንን በምክክር እናፅና የሚለውን ክተት ለማስተናገድ ሽር ጉድ ብላ ተሳታፊዎች ተቀብላለች፡፡ብዕር ይዞ በአመክንዮ መሞገት፤ ሃሳብ አንስቶ በልዕልና መርታት ነው የምክክሩ ዓላማ።ይህም የኢትዮጵያን ልጆች ከግጭት እና ከንትርክ አዙሪት ይታደጋል... Read more »

 የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የማዕድናት ምርታማነትን እያሳደገ ነው

አዲስ አበባ፡- ተግባራዊ እየተደረገ ያለው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የወርቅ ምርትን በከፍተኛ መጠን እያሳደገ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ። ባህላዊ የማዕድን ቆፋሮን በማዘመን የምርት ብክነትን በመቀነስ ምርታማነትን የማሳደግ ሥራም እየተሠራ እንደሚገኝም ተጠቁሟል። የማዕድን ሚኒስትር... Read more »