አዲስ አበባ፡- በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ከ 526 ሺ በላይ ተማሪዎች የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ይቀላቀላሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ2017 የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና የመግቢያ መቁረጫ ነጥብን በትናንትናው እለት... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ በዘንድሮው ዓመት ከ801 ሺህ በላይ ተማሪዎች በትምህርት ቤት ምገባ ተጠቃሚ መሆናቸውን ሰሞኑን በመዲናዋ በተካሄደው የሚላን የከተሞች ምገባ ስምምነት ፎረም ላይ ተጠቅሷል። የትምህርት ቤት ምገባው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ባሉ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በሀገርና ከሀገር ውጭ የምታካሂዳቸው የቢዝነስና የኢንቨስትመንት ጉባዔዎች የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰትን እያሳደጉ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከኦስትሪያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር የኢትዮ- ኦስትሪያ ቢዝነስ ጉባዔን ዛሬ... Read more »
ዜና ትንታኔ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግብፅ በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ እያደረገች ያለችው እንቅስቃሴ አዲስ የችግር አረንቋ የሚወልድ ስለመሆኑ ለመገመት አያዳግትም። በተለይ ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር ያደረገችውን የባህር በር ስምምነት ተከትሎ ሶማሊያ በኢትዮጵያ ላይ... Read more »
አሜሪካ ሰነዱ እንዴት እንደወጣ ምርመራ እያካሄደች ነው ተብሏል። የእስራኤልን የማጥቃት እቅድ የሚያሳይ ምስጢራዊ ሰነድ ከአሜሪካ ደህንነት ሾልኮ መውጣቱ ተዘገበ። እስራኤል በኢራን ላይ የምትፈጽመውን የበቀል ጥቃት እቅድ ያሳያል የተባለ ጥብቅ ምስጢራዊ ሰነድ ከአሜሪካ... Read more »
ኢራንና ሩሲያ በህንድ ውቅያኖስ ላይ ወታደራዊ ልምምድ አካሄዱ። ሩሲያ እና ኦማንን ያሳተፈ በኢራን የተዘጋጀው የባህር ኃይል ወታደራዊ ልምምድ በትናንትናው እለት መጀመሩን ሮይተርስ የኢራን መንግሥት መገናኛ ብዙኃንን ጠቅሶ ዘግቧል። እንደዘገባው ከሆነ በልምምዱ ላይ... Read more »
አዲስ አበባ፦ በሶስት ዓመታት ውስጥ 50 በመቶ የመድኃኒት አቅርቦት የገበያ ድርሻውን ከሀገር ውስጥ አምራቾች ለመሸፈን ፍላጎት እንዳለው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታሪኩ በላቸው ለኢፕድ እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአርሶ አደሮች የአደጋ ቅነሳ ፕሮጀክት ከ160 ሺህ በላይ አርብቶ አደሮች በእንስሳት መድን ተጠቃሚ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርና ሚኒስቴር የአርብቶ አደሮች አደጋ ቅነሳ ፕሮጀክት አስተባባሪ ጀማል አሊዬ ለኢትጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »
አዲስ አበባ፦ በተያዘው በጀት ዓመት ዜጎች ስለጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ ስርጭት በራሳቸው ቋንቋ ጥቆማና ቅሬታ እንዲያቀርቡ የሚያስችል አሰራር በክልሎች መዘርጋቱን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በባለስልጣኑ የዋና ዳይሬክተር ጽህፈት ቤት ኃላፊ የሺወርቅ... Read more »
በሩብ ዓመቱ 75 የዓይን ብሌን ተሰብስቧል አዲስ አበባ፡– የማህበረሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ መጪውን ኅዳር ወር የዓይን ብሌን ልገሳ ወር ሆኖ እንደሚከበር የኢትዮጵያ የደምና ሕብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ... Read more »