አዲስ አበባ፡- በሲዳማ ክልል በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ800 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ጎብኚዎች የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎችን መጎብኘታቸውን የክልሉ ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ገለጸ፡፡ የሲዳማ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና... Read more »
የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች “አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ፀጥተና ሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ በቅርቡ በአዲስ አበባ ባካሄዱት ጉባዔ ትብብርን ማጠናከር የሚለው አጀንዳ ጎልቶ ወጥቷል፡፡ በወቅቱ፤ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በአፍሪካ... Read more »
አዲስ አበባ፡– ብሪክስ በሁለተናዊ መስኮች አብሮ የማደግን ትልቅ እድል ይዞ መጥቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ በፍትሃዊነት መርህ ላይ የተመሠረተ ተሳትፎ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗንም ጠቁመዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ... Read more »
የዛምቢያው ፕሬዚዳንት ሃኪዬንዳ ሂቺሌማ በዳኝነት ሥራቸው ላይ ተገቢ ያልሆነ ተግባር ፈጽመዋል ያሏቸውን የሀገሪቱን ሦስት ከፍተኛ ዳኞች ከሥራ አባረሩ። በፕሬዚዳንቱ የተሰናበቱት የሀገሪቱ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ዳኞች ከስምንት ዓመት በፊት በተካሄደው እና የአሁኑ... Read more »
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን እስራኤል ገቡ፡፡ ሚኒስትሩ ለአንድ ሳምንት በሚዘልቀው የመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝታቸው ወደ ዮርዳኖስና ኳታርም ያቀናሉ፡፡ ሚኒስትሩ ቴል አቪቭ የገቡት ሄዝቦላህ ወደ ማዕከላዊ እስራኤል በርካታ ሮኬቶችን ከተኮሰ ከሰአታት በኋላ... Read more »
– ለሁለት አሸናፊዎች 20 ሚሊዮን ብር ሽልማት ይበረከታል አዲስ አበባ፡- የምርጥ ተጽእኖ ፈጣሪ ሥራዎች ሽልማትና የእውቅና መርሀ-ግብር በሥራቸው ለሌሎች አርዓያ የሆኑ ግለሰቦችን ለሚያበረታታት እንደሚያግዝ ተመላከተ። ለሁለት አሸናፈዎች በአጠቃላይ 20 ሚሊዮን ብር ሽልማት... Read more »
ቢሾፍቱ:- አዲሱ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ እንደ ሀገር የተያዘውን እቅድ ከግብ ለማድረስ ያግዛል ሲሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመቴ (ዶ/ር) ገለጹ። የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ አዲሱን የግብርናና ገጠር ልማት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ፍትህ ሚኒስቴር ከወንጀል ምዝገባ እስከ ውሳኔ ያለውን ሂደት በግልጽ ማወቅ የሚቻልበት የተቀናጀ የወንጀል የመረጃ ሥርዓት ሊዘረጋ መሆኑን አሳወቀ። የፍትሕ ሚኒስቴርና የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የተቀናጀ የወንጀል የመረጃ ሥርዓትን ለማልማት የሚያስችል ስምምነት... Read more »
ዜና ሐተታ እንደካንሰር፣ ስኳር፣ ደም ብዛትና ሌሎችም ቀድሞ ከተደረሰባቸውና ምርመራ ከተደረገ ሊስተካከሉ የሚችሉ በሽታዎች መሆናቸውን የጤና ባለሙያዎች ያስረዳሉ። አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ደግሞ የጤና እክል ካላጋጠመው በቀር አስቀድሞ ከጤና ባለሙያዎች ጋር የመገናኘትና ወደ ሕክምና... Read more »
ባለፈው ሳምንት የሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማን ጨምሮ በሌሎች ሦስት ማዕከላት የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ልየታ መድረክ ሲከናወን ቆይቷል።የአጀንዳ ልየታው ተጠናቅቆ ወደ ባለድርሻ አካላት ምክክር ተሸጋግሯል። ሂደቱን በማስተባበር እያካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን... Read more »