
አዲስ አበባ፡- በዳኝነት ሂደት ውስጥ ያለው ጣልቃ ገብነት ዳኞችን ነፃነት እያሳጣቸውና ለፍትህ መዛባት እየዳረገ በመሆኑ ዳኞች፣ የፍትህ አካላትና ህብረተሰቡ ችግሩን ለማስቆም መሥራት እንዳለባቸው ተጠየቀ። በዳኝነት አሰራርና አስተዳደር ሥራ ላይ የሚመክር የፌዴራል ጠቅላይ... Read more »

የደራ ንግድ ከሚካሄድባቸው የአዲስ አበባ ሰፈሮች መካከል ቺቺንያ አንዷ ናት። የዛችን መንደር መታወቂያ አብዛኛው ከጫት፣ ከመጠጥና ከሺሻ ጋር የተያያዘ ነው። እነዚህ ንግዶች የሚካሄዱት ከፊሎቹ ከመንግሥት ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ወጥቶባቸው ሲሆን፤ ከአብዛኞቹ በስተጀርባ ... Read more »
በ2019 በአፍሪካ በኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ለሚፈልጉ የተሻሉ የተባሉ አስር ሀገራት በቅደም ተከተል በማስቀመጥ አፍሪካ ዶት ኮም በድረ ገጹ አስነብቧል። እነዚህ ሀገራት ቀልጣፋ የኢንቨስትመንት አገልግሎት ከማቅረብ ዝቅተኛ ታክስ እስከማስከፈል የተለያዩ አማራጮችን ያቀረቡ ሲሆን፣... Read more »

የኢፌዲሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ የኤርትራውን ሆሮታ ሪፍራል እና ቲቺንግ ሆስፒታል ጎበኙ፡፡ ለነፃ የህክምና አገልግሎት ወደ ኤርትራ የተጓዘውን የሀኪሞች ቡድን በመምራት ወደ አስመራ ተጉዘው የነበሩት የጤና ጥበቃ ሚኒስትር... Read more »

1 ቢልየን ብር የተመደበለት የደብረብርሀን – አንኮበር የኮንክሪት አስፋልት መንገድ ግንባታ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ እና በሚንስትር ማእረግ የዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ብናልፍ አንዱአለምን ጨምሮ... Read more »
የሶማሊያ መንግሥት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዋና ጸሐፊ ልዩ መልዕክተኛ ኒኮላስ ሃይሶም አገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ አድርጓል፡፡ የአገሪቱ መንግሥት ውሳኔውን ያሳለፈው መልዕክተኛው የሶማሊያን ሉዓላዊነት የሚዳፈር ጣልቃ ገብነት ፈፅመዋል ብሎ ባቀረበው ወቀሳ ነው፡፡ የሶማሊያ የማስታወቂያ... Read more »
የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አገራቸው ታይዋንን ወደ ቻይና ለመቀላቀል የኃይል አማራጭ ልትጠቀም እንደምትችልና ታይዋን የቻይና አካል መሆኗ ፈፅሞ የማይካድ እውነታ ነው ብለው መናገራቸው የቀጣናውን ሰላም አደጋ ላይ ሊጥለው ይችላል የሚል ስጋት... Read more »

አዲስ አበባ፡– ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከህዳር ወር 2011ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ በቆየው ሀገር አቀፍ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባት እድሜያቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ከአንድ ሚሊዮን በላይ ታዳጊዎች ተደራሽ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የክትባት... Read more »

ጣርማበር/ ደብረብርሃን:- አንድ ነጥብ ዘጠኝ ቢሊዮን ብር የሚፈጀው የጣርማበር ወገሬ ኮንክሪት አስፓልት መንገድ ስራ የመንዝ አካባቢ ህዝብ የረጅም ጊዜ የልማት ጥያቄን መመለስ የሚያስችል ፕሮጀክት መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ገለፁ። የመንገድ ፕሮጀክቱን ሥራ የማስጀመር... Read more »

«በዞኑ 60 በመቶው የአመራር አባላት በብቃትና በአመለካከት ችግር ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል» አቶ ቃሬ ጫውቻ የሲዳማ ዞን አስተዳደር ምክር ቤት ዋና አስተዳዳሪ
አዲስ አበባ፡- በደቡብ ክልል የሲዳማ ዞን አስተዳደር በህዝብ ላይ የመልካም አስተደዳር ችግር ሲፈጥሩ የነበሩ፣ የአመለካከትና የብቃት ክፍተት ያለባቸውን 60 በመቶ የሚሆኑ አመራሮችን በአዲስ ኃይል መተካቱን አስታወቀ፡፡ የሲዳማ ዞን አስተዳደር ምክር ቤት ዋና... Read more »