
አዲስ አበባ፡- የ2011 ዓ.ም የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በሳይንሳዊ መንገድ እንዲሰራ 300ሺ ሥልጠና የወሰዱ ቀያሽ አርሶ አደሮችን ጨምሮ ከ13ሚሊዮን በላይ ሕዝብ እንደሚሳተፍ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ሕዝብ ያጣውን አመኔታና የተቀዛቀዘውን ድጋፍ ወደነበረበት ለመመለስ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ዋና... Read more »

አዲስ አበባ፡- በአማራ ከልል ምእራብ ጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ከህብረተሰቡ፣ ከመስተዳድሩና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ ገለጹ፡፡ ብርጋዴር... Read more »

ባለፈው ዓመት ከተለያዩ ሀገራት የመጡ 934ሺ ቱሪስቶች በኢትዮጵያ ታሪካዊ ቦታዎችንና የማይዳሰሱ ቅርሶች ቢጎበኙም ከቱሪዝሙ የሚገኘው ገቢ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ያለው አስተዋጽኦ በመረጃ እንደማይታወቅና ዘርፉ እንዳልተሰራበት ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከፍተኛ የህዝብ... Read more »

የጥምቀት በዓልን ለማክበር ዳያስፖራዎችንና የውጪ ዜጎችን የያዙ 17 የቀጥታ በረራዎች ከአሜሪካ ጎንደር መደረጋቸውን የከተማ አስተዳድሩ አስታወቀ፡፡ የአስተዳደሩ ኮ/ጉ/ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተስፋዬ ሞገስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት ከተለያዩ አገራት በርካታ የውጪ ዜጎች ወደጎንደር... Read more »
ራሀፍ ሞሀመድ አል-ቁኑን ትባላለች የሳዑዲ አረቢያ ዜግነት ያላት የአስራ ስምንት ዓመት ወጣት ነች፡፡ ወጣቷ ከቤተሰቦቿ ጋር ከሳዑዲ ወደ ኩዌት ካቀናች ከጥቂት ቀናት በኋላ ከኩዌት እግሬ አውጪኝ ብላ ባንኮክ የገባችው ባለፈው ሳምንት ነበር፡፡... Read more »
እንደ ቢቢሲ ዘገባ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በግንቦት 2019 በሀገሪቱ የሚደረገውን ክልላዊና ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማሸነፍ ፓርቲያቸው ትኩረት የሰጣቸውን ዋና ዋና ጉዳዮች ለደጋፊዎቻቸው ለማሳወቅ ባለፈው ሳምንት በደርባን ከተማ ተገኝተው ነበር፡፡ የአፍሪካ ብሔራዊ... Read more »

በማህበራዊ ሚዲያዎች ከሚናፈሱ የወሬ ማዕበሎች መካከል ከሠሞኑ ሁለት ጉዳዮች ቀልባችንን ስበውታል፡፡ የመጀመሪያው ችግርና መከራ ያሳደዳችሁ፣ ራሳችሁንና በእናንተ እጅ የሚኖሩ ቤተሰቦቻችሁን ይዛችሁ ለጥገኝነት የተዳረጋችሁ ሕዝብ አገልጋይ ሠራተኞች ሆይ ኑ ተሰብሰቡልኝ፡፡ የእናንተንም ሆነ የቀያችሁን... Read more »

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቅርቡ ያከናወነው የንግድ ቤቶች ኪራይ ዋጋ ማሻሻያ ተገቢ በመሆኑ መጠናከር እንጂ ወደኋላ መመለስ እንደሌለበት የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ ልማት ኮንስትራክሽንና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡... Read more »

‹‹የአማራ ሕዝብ ከወንድሞቹና ከጎረቤት ክልሎች፣ ከትግራይ ሕዝብ ጋር ሰላም መሆን ይፈልጋል፤ ለዚህ የሰላም አጀንዳችሁም አመሠግናለሁ፡፡ የምመራው ሕዝብም ሰላም ይፈልጋል፤ ለመሥራት፣ ለመኖር፣ ለመሻሻል… የሚፈልግ ነው፡፡ ይህንንም ስታወያዩት ነግሯችኋል፡፡ እኔም ዝግጁ ነኝ፡፡ ሰላምን የሚጠላው... Read more »